Islamic knowledge(علم الشرعي)
Статистикаمن اراد الدنيا فعليه بعلم ومن اراد الاخره فعليه بعلم ومن اراد كلاهما فعليه بعلم Whoever desires this world should seek knowledge, and whoever desires the hereafter should seek knowledge, and whoever desires both should seek knowledge.
- Последний пост
- 31 июл.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 19
- 1/48двое суток
- 21
- 1/72трое суток
- 23
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ምርጫው የእናንተ ነው የተመቻቹን ንኩት👇👇👇
👉 ውስትን የማስቀረት ክብደት ! قال عبدالله بن المبارك – رحمه الله – " استعرت قلما بأرض الشام ،فذهبت على أن أرده، فلما قدمت (مرو) نظرت فإذا هي معي، فرجعت إلى الشام حتى رددته على صاحبه". سير أعلام النبلاء (8/395) ዐብዱላሂ ኢብኑ ሙባረክ የተባለ ታላቅ ሊቅ እንዲህ ይላል : – " ሻም ላይ ( ለጠለበል ዒልም ሄዶ) ቀለም ( እስክርቢቶ) ለመመለስ አስቤ ተዋስኩኝ ። መርው (የሚባል ከተማ) ስመለስ እስክርቢቶ ከኔ ጋር ነው ። ( ረስቼው ይዤው መጥቼ) ወደ ሻም ተመልሼ ለባለቤቱ መለስኩለት " 🔹 መርው ማለት ኹራሳን ውስጥ የነበረች ከተማ ስትሆን አሁን ቱርክማኒስታን በሚባል ከአፍጋኒስታት ድንበር በሆች ሀገር ውስጥ ትገኛለች ። 🔹 ሻም ማለት የአሁኗ ሶሪያ ስትሆን በሻምና መርው መካከል የ3000 ኪ·ሜ ርቀት አለ ! http://t.me/bahruteka
የሷድ ምእራፍ ክፍል 04 «እኔ አስፈራሪ ብቻ ነኝ ፡፡ ኀያል አንድ ከኾነው አላህ በቀር ምንም አምላክ የለም» በላቸው "፡፡ የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።
видео или голосовое, без подписи
بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله والصلاة والسلام على النبي الآمين وعلى آله وصحبه أجمعين (أمابعد) فأقول ،عجبًا للإخوانية والمميعة وأمثالهم، إذ يقولون: لا يرد أحدنا على أحد، ولا يهجر أحدنا أحدًا، بل ينبغي أن نحفظ الأخوة، ويعذر بعضنا بعضًا، ويسعنا ما وسع السلف من الاختلاف؛ فإن السلف اختلفوا في مسائل كثيرة، ومع ذلك لم يبدِّع بعضهم بعضًا، فلماذا لا نكون مثلهم؟ والجواب عن هذه الشبهة من وجهين: (١): أن السلف لم يختلفوا في مسائل العقيدة والأصول التي لا يسوغ فيها الخلاف، وإنما وقع اختلافهم في المسائل الفرعية الاجتهادية التي يسوغ فيها الخلاف، كالاختلاف الذي وقع بين الصحابة رضي الله عنهم، ثم بين الأئمة الأربعة رحمهم الله. ونحن كذلك لم نختلف في المسائل الفقهية الاجتهادية، ولم يجعل السلفيون ما يقع بينهم من خلاف فقهي سببًا للولاء والبراء؛ فهذا حنفي، وذاك شافعي، وذلك مالكي أو حنبلي، ومع ذلك بقيت الألفة،والأخوة ،ولم يبن أحدٌ منهم الولاء والبراء على تلك المسائل. (٢) أن الخلاف الذي بيننا وبين الإخوانيين، والصوفيين، والمميعين ، والتبليغيين، والحداديين، والتكفيريين، ليس خلافًا فرعيًا اجتهاديًا، بل هو خلاف في العقيدة والأصول والمنهج، وهو من الخلاف الذي يجوز فيه الولاء والبراء و لا يسوغ التساهل فيه . بل إن الخلاف الواقع بيننا وبين هذه الفرق هو من جنس الخلاف الذي وقع بين الإمام أحمد و أئمة السلف، وبين أهل البدع من المرجئة، والقدرية، والخوارج، والمعتزلة، وغيرهم؛ فهو خلاف في العقيدة والأصول والمنهج، لا خلاف في الفروع والمسائل الاجتهادية. ولذلك ردَّ عليهم أئمة السلف، وحذَّروا منهم، وهجروا من ينبغي هجره وبيَّنوا ضلالهم، وبنوا على مثل هذا الخلاف الولاء والبراء ولم يعدُّوا ذلك من الخلاف السائغ الذي يُعذر فيه المخالف.كما تدندن حوله الإخوان المسلمون والسالكون مسلكهم فمن زعم أن الخلاف بين السلفيين اليوم وهؤلاء إنما هو خلاف فرعي اجتهادي يسوغ فيه الخلاف، فقد كذب وافترى، ولبَّس على الناس، وصلى الله وسلم على محمد وعلى أله وصحبه وسلم ١٤٤٨ الأحد ٥صفر https://t.me/SheikMohmmedHyatHara https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
شروط خروج المرأة من بيتها: الأول: الخروج لحاجة والثاني : ألا تخرج إلا بإذن زوجها الثالث: أن تخرج بالحجاب الشرعي الحجاب الشرعي ُّ فنعني به الحجاب التي توفرت فيه جميع الشروط *⃣وهي ثمانية شروط وهي ١. أن يستر جميع البدن بدون استثناء ٢. أن يكون فِضفاضا غير ضيق ٣. وأن يكون كثيفا غير شَّفاَّف ٤. وألا يكون مُبخرا ولا مُعَطرا ٥. وألا يكون مُزيَّنا في نفسه ٦. وألا يكون فيه تشبُّه بالرجال ٧. وألا يكون فيه تشبُّه بالنساء الكافرات ٨. وألا يكون ثوب شُهرةٍ الرابع: أن تسير في جوانب الطرق فلا تَزاحُم الرجال ሴት ልጅ ከቤቷ ለመውጣት መስፈርቶቹ ፦ አንደኛ፦ ለሀጃህ ለአንገብጋቢ ጉዳይ መውጣት ሁለተኛ ፦ በባሏ ፍቅድ እንጂ ላትወጣ ሶስተኛ ፦ ሸሪዓዊ ሒጃብ ለብሳ ልትወጣ ሸሪዓዊ ወይም ኢስላማዊ ሒጃብ በማለት የተፈለገበት ➢ ያ በሱ ላይ አጠቃላይ የሒጃብ መስፈርቶች የተሟሉበትን ነው የሒጃብ መስፈርቶች ስምንት ናቸው እነሱም ፦ 1➛ ምንም ሳይቀር አጠቃላይ የሰውነት ክፍልን የሚሸፍን መሆን አለበት 2➛ሒጃቡ ጠባብ ወይም አጭር ያልሆነ ሰፊ መሆን አለበት 3➛ስስ ሒጃብ ሰውነትን የሚያሳይ ያልሆነ ወፍራም ደንዳና ሒጃብ መሆን አለበት 4➛በከርቤን አድሩስ የተሻተተ ወይም በሸቶ ነገር የተለቀለቀ መሆን የለበትም 5➛ ሒጃቡ ራሱ የተጊያጋጠ እና የተዋዋበ መሆን የለበትም 6➛ በሱ ላይ ደግሞ ከወንዶች ልብስ ጋር የተመሳሰለ መሆን የለበትም 7➛በሱ ላይ ደግሞ ከካፊር ሰረቶች ጋር የተመሳሰለ መሆን የለበትም 8➛ ሒጃቡ የመገለጫ የመታወቂያ ልብስ እንዳይሆን አራተኛው መስፈርት፦ በመንገድ ዳርቻ ላይ ልትሄድ ነው ስትሂድ ከወንዶች ጋር ላትቀላቀል እና ላትገፋፋ መሆን አለበት። https://t.me/aljerhuweteedilufilhabesha
🟢ለልጆች መበላሸት የወላጆች ሚና قال ابن القيم رحمه الله: "وكم ممن أشقى ولده وفلذة كبده في الدنيا والآخرة بإهماله, وترك تأديبه, وإعانته على شهواته, وهو بذلك يزعم أنه يكرمه وقد أهانه، ويرحمه وقد ظلمه، ففاته انتفاعه بولده وفوت على ولده حظه في الدنيا والآخرة، ثم قال رحمه الله: وإذا اعتبرت الفساد في الأولاد رأيت عامته من قبل الآباء ". تحفة المودود بأحكام المولود(1/242) https://t.me/Abuhemewiya
ስለ “ አንድነት ” በግጥም! 〰 በላኢላሃ ኢለላህ - በጠንካራው ገመድ፣ በነብያት ጥሪ - በሱና በተውሒድ፣ በሐቁ ጎዳና -በሰለፎች አካሄድ፣ በአንድ መተሳሰር -ተጣብቆ መገመድ፣ ለአላህ ብሎ መጥላት - ለአላህ ብሎ መውደድ! ዲን መርዳት ታስቦ - ፍፁም መተሳሰር፣ ያለ መነጣጠል -በሀቅ መደመር፣ ለትንሽ በማዘን -ትልቅን በማክበር፣ እውነትኛ አድርጎ - አንድነትን መፍጠር፣ ቃላቶች ያጥሩኛል - ውጤቱን ለመቁጠር! ጠላት የተባለ - ቢድዕይም ካፊር፣ የበታች ይሆናል - በኛ መተሳሰር፣ ከስር ይቀመጣል - አይረብሽም ሀገር! ሰዎችን ለማነጽ - ጥሩ ህዝብ ለማፍራት፣ ሀገር ለመገንባት - ለመስራት ተቋማት፣ እድገትም ለማምጣት - ወሳኝ ነው አንድነት! አንድነት የሚሉት - እንደ አልማዝ የጠፋው፣ ውድ መዓድን ነው - ጥቅሙን ላወቀ ሰው፣ ሀቅን ለማስፋፋት - ብቻኛ መንገድ ነው! ካፊር ጫናው ሲያይል - ደማችን ሲያፈሰው፣ አህባሽ ኩፍርን ሲያዘንብ - ሱፍይ ጋር ተባብረው፣ ኢኽዋን ሲልመጠመጥ - ሙመይዕ ሲያግዘው፣ አንድነት አጥተን ነው - ይሄው ነው መንስኤው፣ ብናውቅበት ኖሮ - አይከብድም መፍትሔው፣ አንድነት ይሻናል - ሰለፍይ እወቀው! እና ሰለፍዩ - ቢዚ አትሁን በነሱ፣ ምንም ቢያስመስሉ - አትዙር ለነሱ፣ ወደ ሀቅ መጥተው - እስከሚመለሱ፣ አንድነት ፈልገው - እሰኪመጡ እነሱ፣ ተፀፅተው መጥተው - ሀቅን እስኪያነግሱ፣ ጉዞህን ግፋ እንጅ - አትዙር ወደነሱ! ገዳይ ውሸታሙ - ሌባው ካልተለየ፣ እውነተኛው ጮሌው - ጥራቱ ካልታየ፣ ሁሉም ከአንድ እስር ቤት - በእኩል ከቆየ፣ ማትረፍ እንደት ይቻል - በአንድ ላይ ከጋየ፣ ይሄ አይነቱ አንድነት - በሀኪም በታየ! አግበስብሶ ጭኖ - ምንድ ነው አንድነት በቦታው ከሆነ - ጌጥ ነው መለያየት! በሺርክ በቢድዓ - ሁሉ አንድ ከሚሆን ክፊል ሠው ሡና አውቆ — ይሻላል መበተን! የእውነት አንድነት - በጣም ያሰፈልጋል በእውነት መደመር - ከቶ ምን ይጎዳል? ጌታችን ያዘናል - አላሁ ሶመድ፣ ተሳሰሩ ብሎ - በእስልምና ገመድ፣ ተሳሰሩ ብሎ - በሱና በተውሒድ በእውነተኛ አንድነት — የእውነት በመዋደድ! የያዝን እንደሆነ - ገመዷን በመክበብ መበጠስ አይችልም - ማነም ቢሰበሰብ! አደራ ወገኔ - አንድነት እናጥብቅ፣ ሀይላችን ተዳክሞ - ሜዳ ላይ እንዳወድቅ! አጥብቀን እንያዝ - ይሄን ቁርዓንን፣ አንድነት እንዳይፈረስ - ታላቅ መፍትሄውን፣ እነዛ ጀግኖችን - ያስተሳሰረውን፣ ውድ ሰሀቦችን - ያስተካከለውን! ሺርክና ቢድዓን - በትግል ካጠፋን፣ ጥር ጥር የለውም - አንድ እንሆናለን! የሚሰግድ ካለ - ለጅን -ለሽህ፣ ለቆሌ፣ ለቀብር፣ እንዴት አንድ ይሆናል - ለፈጣሪው ብቻ - የሚሰግደው ሰው ጋር?? በሺርክ መጨፈር - መንዙማ የሚሉት፣ ጠርጎ የሚያጠፋ - የሙሰሊም አንድነት! ሺርክ እየተሰራ - ምንም የማይመስልህ፣ ከአንገት በላይ ነው ፣ አንድነት ማለትህ! የሚለያይ መሰሎህ ነው - ቢድዓን ዝም ያልከው? አንድነት አፍራሽ ነህ - ጠንቅቀህ እወቀው! አንድኛው በሱና - ሌላው በቢድዓ የሚኖር ከሆነ፣ ይሄ አንድነት ሳይሆን ፣ መከፋፈል ሆነ! ፂምህን አሰረዝም - ልብሰህን አሳጥር፣ ከወንጀል እርቀህ - በሱና ላይ ጠንክር! አላህ ያዘዘን - በቻልነው ከሰራን፣ ዘላቂ ይሆናል - ይሄ አንድነታችን! ቢድዓ እየሰራ - አንድ ነን ካለከው፣ በውሸት አንድነት - ነፍሱን አታለልከው! ከሺርክ ከቢድዓ - እጁን ይዘህ አውጣው፣ እየተለሳለስክ - በውሸት አትደልለው፣ ከፋፍለህ ገዝተኸው — አንድ ነን አትበለው! አንድ እንሁን የሚል - አልጠፋም ሞልቶናል፣ ግን የእውነት ሳይሆን - የማጭበርበር ሆኗል! ሺርክና ቢድዓ - አንድነት ያጠፋል፣ አሁን ቢሰበሰብ ፣ ከሰዓት ይፈርሳል! መውሊድ ይለያያል ፣ ቢድዓ ነውና፣ በሐቅ እንሰብሰብ ፣ በሱና ጎዳና! ወንድሞቼ ራቁ ከሱፍይ፣ከተብሊግ፣ከአህባሽ፣ ከኢኽዋንም ጭምር - ዲንን ከሚያቆሽሽ! መውሊድ አይለያይም - እያለ ይዋሻል፣ በፍጥነት ራቀው - ይህ ሰው ይጎዳሃል! አንድነት ይኑርህ - ከሐቅ ሰወች ጋር፣ ሙብተድዕ መከተል - ወደ ኃላ ይቅር! ሌት ቀን ሳትሰለች - ቢድዓን ታገላት፣ ሥንት ተፅኖ አላት - በርከት ያለ ጉዳት፣ የአንድነት መፍረስ - የልዩነት ምክንያት፣ የሺርክ ታናሽ እህት - ሱና ገዳይ መርዚት፣ በአቅል ተመስርታ - ሸሪዓ ማያውቃት፣ ልብ ምታማልል - አንጀት የምትጎትት፣ እስኪ ሁላችንም - ተጋግዘን በአንድነት፣ ለአላህ ብለን ቆርጠን - ከምድር እናጥፋት! ነብዩን መውደድስ - ነብዩን ማፍቀርስ፣ ባላዘዙት ገብቶ አንድነት ከማፍረስ፣ አዲስ ፈሊጥ ይዞ - ፀብን ከመቀስቀስ፣ ሰለዋት በማብዛት - ትልቅ ምንዳ ይፈስ፣ ቢድዓን ይጠንቀቅ - የአንድነትን መቀስ! አንድነት ይኑረን - ጭቅጭቅ ይዎገድ፣ በአንድ ይሰብስበን - በሐቀኛው መንገድ፣ አደገኛ ጎትጓች - የነፍስ ጉዳጉድ፣ የልዩነት ምክንያት - የሰይጣናት ወጥመድ፣ ሺርክና ቢድዓ - ከሀገር ይወገድ፣ ሰዎችን ለመብለጥ - ከመድከም ከመልፋት፣ መልካምን ማጣጣል - የሌሎችን ልፋት፣ ጣፈጠም መረረም - ለራስ ሰው መሟሟት፣ አደገኛ ቫይረስ - ይህ የኢኽላስ እጥረት፣ እልባት ያገኛል - ሲኬድ ወደ አንድነት፣ በግል ከተጣሉት -አንድ የተሆነ እለት፣ ነፃነት ይሰጣል - ውድድር ከመግባት፣ በአንድነት ተገምደው - የተጣጣሙበት፣ ኢኽላስን ይፈጥራል -ያግዛል በእውነት! ጥላቻን በመፍታት - ችግርን ተማምኖ፣ የወንድምን ነውር - ሌላኛው ሸፍኖ፣ በደልም ካለበት - በይቅርታ አፍኖ፣ ሁሉም ዋጋ ከፍሎ - ሰላምን አስፍኖ፣ ደዕዋ ማስፋፋት - እጅና ጓንት ሆኖ፣ ተባብሮ ተጋግዞ - በአንድ ተወጋግኖ፣ በገጠር ከተማ - ለማሰስ ተክኖ፣ ውጤቱ ቦነስ ነው - ይፈጥራል ተጽእኖ! የኢስላም ትዛዛቶች - ሞልተዋል በርካቶች፣ በቅደም ተከተል - አሉት ህግ ደንቦች፣ ይተገበራሉ - ሁሉም ሥርዓቶች፣ ሰለፍይ እስ-በሱ - የእውነት ሙስሊሞች፣ ኢስላም በሚያዘው መልክ - ለዲን ተጎታቾች፣ መንሀጅ መርሀቸው - በአንድ ተጓዦች ተውሒድ መንሀጅን - የተረዱ ሠዎች፣ ለዚህ ሯጭ ናቸው - ላንድነት ጓጊዎች! ለአንድነት ብሎ - የሚቆጣን አካል፣ ያንንም ይሄንም - ለማስቀመጥ እኩል፣ ጠላት አለማድረግ - እኔ ብቻ በሚል! በሐቁ ጎዳና ተሳስሮ - አንድ መሆን፤ መዋደድ መፋቀር - ብሎም መተማመን፤ የግል ነውርን - እርስ -በርስ መሸፈን በጥሩ መጠርጠር -አንዱ ላንዱ ማዘን፤ ጥሩ ስነ-ምግባር - ማሳመር አኽላቅን፤ ቀርቦ ችግር መፍታት - መመካከር ሁሉን፣ በይቅርታ ማጥፋት - ቂምና ጥላቻን፤ ግደታ አለባቸው - ትኩረት መስጠት ይሄን! ጥሩ አኽላቅ መላበስ - መልካም ስነ-ምግባር፣ ለሰው ባጠቃላይ - ከዲን አጥፊ በቀር፣ ውብ ፈገግታ መቸር - ፀባይን ማሳመር፣ ልዩ ደስታ መፍጠር - መዋል በጎ ነገር፣ ይሄን አዟል ዲኑ - የለውም የሚቀር! ✍ አብዱረህማን ዑመር በአላህ ፈቃድ ለተጨማሪ ጥቆማዎች ይሄን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ፦ 👇👇👇 https://t.me/Abdurhman_oumer/12449
🌙 የዘንድሮው የዓሹራእ ፃም 🌙 ነቢዩ መሐመድ (ﷺ) ስለ ዓሹራእ ፆም ሲጠየቁ የሚከተለውን ተናግረዋል፦ "صِيَامُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ" የዓሹራእ ቀን ፆም ያለፈውን የአንድ ዓመት (ትናንሽ) ወንጀሎችን ያስምራል ብዬ በአላህ ላይ ተስፋ አደርጋለሁ።” — (ሶሒሕ ሙስሊም፡ 1162) 📅 የቀናት ማስታወሻ፦ ረቡዕ (24/06/2026) ፦ 9ኛው የሙሀረም ቀን (ታሱዓእ) ሐሙስ (25/06/2026) ፦ 10ኛው የሙሀረም ቀን (ዓሹራእ) 🤲 አላህ ለዚህ መልካም ስራ ይወፍቀን፤ ፃማችንንም ይቀበለን! https://t.me/alateriqilhaq
👌 ከልብ ድርቀት መድሃኒቶች يقول يحيى بن معاذ : دواء القلب خمسة أشياء :– — قراءة القرآن بالتفكر — وخلاء البطن — وقيام الليل — والتضرع عند السحر — ومجالسة الصالحين ذم قسوة القلب ص (3) 🔹 የሕያ ኢብኑ ሙዓዝ የተባለ ዓሊም የልብ መድሃኒቶች አምስት ነገሮች ናቸው ይላል : – — ቁርኣንን በማስተንተን መቅራት — ሆድን አለሞምላት — ለይል መስገድ — በለሊቱ የመጨረሻ ክፍል ለአላህ መተናነስ — ከደጋጎች ጋር መቀማመጥ ። http://t.me/bahruteka
📢 የጁሙዓ ኹጥባ! √√√√√√√√√√ 👌 ↩️ خُطْبَةُ الْـجُمُعَةِ ↪️ የጁመዓ ኹጥባ 📍ርዕስ፦➘➷ ↪️ «የዋሻው ሰዎች ታሪክ» በሚል ርዕስ የተደረገ ኹጥባ! 🎙 በወንድም አቡ ዒምራን [መሐመድ መኮንን] 🎙 لأخ أَبُو عِمرَان مُحَمَد مَكُونْنْ حَفِظَهُ اللّٰه 📅 ግንቦት 21//2018 🕌 በሸዋሮቢት ከተማ የሰለፍዮች በሆነው ፉርቃን መስጂድ የተደረገ ኹጥባ! •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 📱👇👇👇👇 https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy
👉 የጁሙዓ ትጥበት ጁሙዓ የሙስሊሞች ሳምንታዊ ዒድ ነው ። በመሆኑም በጁሙዓ ቀን መታጠብ ፣ ካለ ልብስ ውስጥ ጥሩዉን መልበስ ፣ ጥፍር መቁረጥ ፣ ሽቶና ቅባት መቀባት በጣም የተወደደ ሱና ነው ። ትጥበትን በተመለከተ ጊዜው መቼ ነው የሚጀምረው የሚለው የብዙዎች ጥያቄ ነው ። የጁሙዓ ትጥበት የሚጀምረው እውነተኛው ፍጅር ( ፈጅር አስሳዲቅ ) ከወጣበት ወይም የጁሙዓ ቀን የፈጅር ሶላት ከገባበት ጊዜ ጀምሮ ነው ። ከዛ በፊት በለሊቱ ክ/ጊዜ መታጠብ የጁሙዓ ትጥበትን አያስገኝም ። የሚወደደው በቀኑ ክ/ጊዜ ወደ መስጂድ በሚኬድበት ጊዜ ታጥቦ መሄዱ ነው ። ከዚህ ጋር በተገናኘ የሚነሳ ሌላ ጥያቄ ደግሞ የጁሙዓ ቀን ታጥቦ ያስታጠበ የሚለውን ሐዲስ በተመለከተ ያስታጠበ የሚለው ቃል የተፈለገበት ከባለቤቱ ጋር ግንኙነት አድርጎ እንድትታጠብ ሰበብ የሆነ ማለት ነው በሚለው ትርጉም ከተኬደና ጊዜው የሚጀምረው እውነተኛው ፈጅር ከወጣ በኋላ ነው ከተባለ አጅሩ እንዴት ይገኛል የሚለው ነው ። በመጀመሪያ ደረጃ ለሐዲሱ የተባለውን ትርጉም የሰጡት ዑለሞች እንዳሉ ሁሉ የጁማዓን ትጥበት ምንዳ ነግሮ እንዲታጠብ ያደረገ ማለት እንጂ ከባለቤቱ ጋር ተገናኝቶ ማለት አይደለም የሚሉም አሉ ። ነገር ግን ከባለቤቱ ጋር ተገናኝቶ እንድትታጠብ ያደረገ የሚለው ከሰለፎች የተገኘ ትርጉም ስለሆነ እሱም ይገባል ቢባል እንዴት ነው አጅሩን የሚያገኘው የሚለው ጥያቄ የመጣው ከባለቤት ጋር በመገናኘት የሚደረገው ዒባዳ ለሊት ነው ከሚለው እሳቤ የመነጨ ነው ። ለዚህ የሚሆነው መልስ ከባለቤት ጋር ግንኙነት በማድረግ እንድትታጠብ የሚያደርገው ዒባዳ ማን ነው በለሊት ብቻ ነው ያለው የሚለው ጥያቄ ነው ?! በመሆኑም በቀኑ ክ/ጊዜ የሁለቱም አጅር ማግኘት ይቻላል እንጠቀምበት እላለሁ ። http://t.me/bahruteka
اللهم صل على محمد وعلى ال محمدﷺ 🌸 اللهم صل على محمد وعلى ال محمدﷺ 🌸 https://t.me/Islamicknowledge4842
🔷 ከኡድሒያ ህግጋቶች – ሸሪዓዊ ብይኑ ➲ ኡድሒያ ከፊል ዑለሞች እንደ አቡ ሐኒፋ ፣ አል አውዛዒ፣ ለይስ ኢብኑ ሰዕድና ሌሎችም አቅም ባለው ሰው ላይ ግዴታ (ዋጂብ) ነው ሲሉ ሌሎች ጁሙሁሮች ደግሞ ሱና ሙአከድ ነው ይላሉ ። ነገር ግን አንድ ሰው በኡድሒያ የሚገኘውን አጅር ዝም ብሎ ሊያስመልጥ አይገባም ። – የሚታረደው ከብት አይነትና እድሜው – ለኡድሒያ የሚታረደው የከብት አይነት – ግመል ➡️ 5 አመት የሞላውና ከዛበላይ – በሬ ➡️ 2 አመት የሞላውና ከዛ በላይ – ፍየል ➡️ 1 አመት የሞላውና ከዛ በላይ – በግ ➡️ 6 ወር የሞላውና ከዛ በላይ መሆን ይኖርበታል ። ↪️ ለኡድሒያ እንዳይሆን የሚከለክሉ አይቦች ➧ እውርነቱ ግልፅ የሆነ (ማየት የማይችል) ➧ ግልፅ የሆነ በሽታ ያለበት ➧ እግሩ ላይ ችግር ያለበት (ከከብቶች ጋር እኩል መሄድ የማይችል የሚያነክስ) ➧የማይድን ስብራት ያለበት ➽ በሚታረድበት ጊዜ ➻ በሚያርድበት ጊዜ በግራ ጉኑ ማስተኛት ይኖርበታል ። ኢማሙ ነወዊ በዚህ ላይ የዑለማዎች ስምምነት ይጠቅሳሉ ። ወደ ቂብላ አዙሮ ማስተኛቱ የተወደደ ለመሆኑ አራቱም አኢማዎች ይስማማሉ ከሶሓቦች ዐብዱላህ ኢብኑ ዑመር ይገኝበታል ። ከዛ ቢስሚላሂ አላሁ አክበር , አላሁመ ሚንከ ወለከ, ይልና ማረድ ሲጀምር ቢስሚላሂ አላሁመ ተቀበል ሚኒ ወሚን አህሊ በይቲ ይላል ። የሚያርድበት ቢላዋ ስል መሆን ይኖርበታል ። የሚታረደው ከብት እንዳይሰቃይ ቶሎ ማረድ ይኖርበታል ። በሚታረድበት ቦታ ነው መጣል ያለበት እንጂ ጥሎ እግሮቹን ካሰሩ በኋላ እየጎተቱ ማሰቃየት አይፈቀድም ። ➪ በተቻለ መጠን እላይ ከተጠቀሱት ነውሮች በተጨማሪ ምንም ነውር የሌለበት ከብት ማረድ ይኖርበታል ። – የሚታረደው ከብት መልክ ➤ ከላይ እንዳየነው ከኡድሒያ የሚከለክሉ ነውሮች አራት ናቸው ። ከዛ ውጪ ኡድሒያን ወድቅ የሚያደርግ ወይም አጅር የሚያሳጣ ነውር የለም ። እንደ ጥርስ መሰበርና ጆሮ በተወሰነ መልኩ መቆረጥ ወይም ጥቁር መልክ መሆኑ ኡድሒያ የሚያበላሽ አይደለም ። ነገር ግን የሚወደደው መልክ የአላህ መልእክተኛ ያረዱት አይነት ቢሆን ይመረጣል ። እሱም ቦቃ ይባላል ። ነጭ ሆኖ ግንባሩና ጉልበቱ አካባቢ ጥቁር ያለበት እሱም አምለሕ ይባላል ። ➼ አቅም ያለው ሰው የፈለገውን ያክል ከብት ገዝቶ ማረድ ይችላል ። በተለይ ለሚስኪኖች በዚህ ጊዜ አረዶ ለዒዳቸው ስጋ ሰጥቶ ማስደሰት በጣም ትልቅ እድል ነው ። ምንዳውም እጥፍ ድርብ ነው ። አርዶ ደም ባፈሰሰ ቁጥር ወደ አላህ ይቃረባል ። ድሆችን በማስደሰቱ ደግሞ ሌላ ዒባዳ ይሰራል እጥፍ ድርብ የሆነ ምንዳ ። «خِتَامُهُ مِسْكٌ ۚ وَفِي ذَٰلِكَ فَلْيَتَنَافَسِ الْمُتَنَافِسُونَ» المطففين (26) " ማተሚያው ምስክ ከኾነ ፤ በዚህም ተሽቀዳዳሚዎች ይሽቀዳደሙ ።" https://t.me/bahruteka
💯ጀግና ወንድ ማለት ጠዋት ተነስቶ ብረት የሚያነሳው ባለ ጡንቻ ሳይሆን ብርድ ልብሱን ከላዩ ላይ አንስቶ ለሱብሂ ሰላት ወደ መስጂድ የሚሄደው ነው። ✅የፈጅር ሰላት ተነስታችሁ ስገዱ አትተኙ በእናንተ እና በአላህ መካከል ያለውን ገመድ አትቁረጡ ሰላት ብርሃን ነው። ፈጅር ሰላት አይኖችን ከህልሞቿ ሳይሆን ለህልሞቿ ነው የሚቀሰቅሳት 🤲አሏህ ሆይ! ከሰጋጆች አድርገን ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል አንድ ባሪያ ወደ ሶላት መቆምን ባሰበ ግዜ ወንጀሉ ሁሉ ትመጣና ጫንቃው ላይ ትደረጋለች ባጎነበሰ(ሩኩእ) እና ወይን በተደፋ(ሱጁድ) ግዜ ከአርሱ (ወንጀሉ)ትረግፋለች። 🎤አልባኒ ሶሂህ ብለውታል ከሳሊሆች አንዱ ነውና ሁሌ ከአዛን በፊት ወደ መስጅድ ለምን ትሄዳለክ ተብሎ ተጠየቀና እንዲህ ብሎ መለሰ:- «አዛን'ኮ ዝንጉዎችን ለማስታወስ ነው ከእነርሱ እንዳልሆን እፈልጋለሁ ✅ትተኛላችሁ ወይስ ትሰግዳላችሁ ኬትኛው ናቹ ከሰግምጆች ⁉️ወይስ ሸይጧን ካሸነፋቸው እራሳችሁን ፈትሹ በጊዜ ተኙ ለሱብሂም ተነሱ https://t.me/darulekra https://t.me/darulekra https://t.me/darulekra
🟢መካሪ ተላዋ ከሱረህ ጋፊር 📣 ወደ ሀቅ ተጣሪ የሆኑ ዳዒዎች ጥሪ ምሳሌ ከሱረህ ጋፊር። ከአሸይኽ አል_አልባኒይ መካሪ ቲላዋ ጋር።⬆️ 【38】 ያም ያመነው አለ: ወገኖቼ ሆይ ተከተሉኝ ቀጥተኛውን መንገድ እመራችኋለሁና። 【39】ወገኖቼ ሆይ!ይህቺ ቅርቢቱ ሂይወት(ጥቂት) መጣቀሚያ ብቻ ናት። መጨረሻይቱም ዓለም እርሷ መርጊያ አገር ናት። 【40】መጥፎን የሠራ ሁሉ አምሳያዋን እንጂ አይከፈለውም። ከወንድ ወይም ከሴት አማኝ ሆኖ መልካምን የሠራም ሁሉ እነዚያ በእርግጥ ጀነትን ይገባሉ። በውስጧም ያለ ቁጥጥር (ያለገደብ) ይሰየሳሉ። 【41】ወገኖቼም ሆይ! ወደ መዳን የምጠራችሁ እየጠራኋችሁ ወደ እሳትም የምትጠሩኝ ለኔ ምን አለኝ። 【42】በአላህ ልክድና በእርሱም ለእኔ ዕውቀት በሌለኝን ነገር እንዳጋራበት ትጠሩኛላችሁ። እኔ ደግሞ ወደ አሸናፊው፤ መሃሪው (አላህ) እጠራችኋለሁ። 【43】በእውነቱ ወደ እርሱ የምትጠሩኝ (ጣዖት) ለእርሱ በቅርቢቱም ኾነ በመጨረሻይቱ ዓለም (ተሰሚ) ጥሪና አምልኮ አይገባውም። መመለሻችንም እኮ በእርግጥ ወደ አላህ ነው። ወሰን አላፊዎቹም እኮ እነሱ የእሳት ጓዶች ናቸው። 【44】ለእናንተ የምላችሁን ምክር ወደ ፊት (ቅጣትን በምታዩ ጊዜ) ታስታውሳላችሁ። ጉዳዬንም ሁሉ ወደ አላህ አስጠጋለሁ። አላህ ባሮቹን ተመልካች ነውና። 【45】(አመፀኞቹ) ካሴሯቸው ክፋቶችም (አማኙን) አላህ ጠበቀው። በፊርአውን ቤተሰቦችም ላይ የከፉ ቅጣት ሰፈረባቸው። 👉በየጊዜው ያሉ ወደ ሀቅ ተጣሪና መካሪ ዑለማዎችም ከአመፀኞቹና ጃሂሎቹ ህዝቦቻቸው ጋር የሚያሳልፉት ተመሳሳይ ታሪክ ነው። 👉ወደ ሀቅ ተጣሪዎች ሆይ ፀንታችሁ በርቱ አብሽሩ‼️አላህ ይጠብቃችሁ። https://t.me/Abuhemewiya
🌙 የጁመዓ ምክር 🎙️ ሸይኽ ሙሐመድ ሐያት አል-ወለዊይ (ሐፊዘሁላህ) ርዕስ፦ አላህን ስለመፍራት (ተቅዋ)፤ እኛ የት ነን ከሰለፎች አንፃር? 📍 ቦታ፦ ሰሜን ወሎ — ሀራ ከተማ 🗓 ቀን፦ ዙል-ቀዕዳህ 14/1447 ዓ.ሂ 🔗 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 🔹 t.me/SheikMohmmedHyatHara 🔹 t.me/SheikMohmmedHyatHara ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
🌿ወንዱ ጫት እየቃመ ሷሊህ ሚስት ስጠኝ ያረብ ይላል 🤲ሷሊህ የሆነች ሴት ደግሞ ከጫት ቃሚ ወንድ ጠብቀኝ .. 🤝ሃቢቢ አትገናኙም እኮ! እንዴት ሆኖ?! https://t.me/darulekra https://t.me/darulekra
🔷ለእውቀት ኢኽላስ ያስፈልገዋል "To learn purely for Allah" (ፍጹም ለአሏህ ብሎ መማር) ዘህብይ - ረሂመሁሏህ - የሚከተለውን ተናግሯል :- እውቀት ፈላጊ ከወዲሁ ኒያውን ማስተካከል ግድ ይለዋል። በብዛት ለመወዳደር ፣ ለኩራት ፣ ለመተረክ ፣ የስራ እድል ለማግኘት ፣ በእርሱና በእውቀቱ ለመወደስ ብሎ ሐዲስን የሚማር ከሆነ በእርግጥ ከሰረ። ለአላህ ብሎ ፣ በእርሱ ለመተግበር ፣ በነብዩ ላይ በብዛት ሶለዋት በማውረድ ወደአላህ ለመቃረብ እና ሰዎችን ለመጥቀም ብሎ ሐዲስን የሚፈልግ ከሆነ በእርግጥ ስኬታማ ሆነ። ኒያው ከሁለቱ ነገሮች የተደባለቀ ከሆነ ሁክሙ ለበለጠው ይደረጋል። الموقظة ص/٦٥ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
ሶላት ውስጥ ስትሆን ቀልብህን ተጠባበቅ፣ ከሰወች ጋር ምግብ ላይ ስትሆን እጅህን ተጠባበቅ፣ ሰወች ቤት እንግዳ ስትሆን አይንህን ተጠባበቅ፣ በሰወች መካከል ስትሆን ምላስህን ተጠባበቅ። https://t.me/Islamicknowledge4842