tgindex
❍─⁠⁠⁠𓆩⁠⁠⁠👒𓆪 ⃪͢ 𝕭𝝞𝝰𝗰⃪𝐤𝕐 🤍᪳𝆺꯭𝅥⎯꯭̽⎯꯭

❍─⁠⁠⁠𓆩⁠⁠⁠👒𓆪 ⃪͢ 𝕭𝝞𝝰𝗰⃪𝐤𝕐 🤍᪳𝆺꯭𝅥⎯꯭̽⎯꯭

Статистика

የንቀት መጀመሪያዉ ሽንፈት ነው

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
6
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
371
−1 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
27
21 постов
Вовлечённость
7,3%
к подписчикам
Постов в день
0,9
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
17
1/48двое суток
19
1/72трое суток
21

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.199из Ewnetegna_semet

    የሆነ ቀን አለ ...... ለልባችሁ🫀 የሆነ ቀን እንዳለ ንገሩት። አዎ የሆነ ቀን አለ። ደስተኛ የምትሆኑበት🤚❤️ ስ ትመኙት የነበረውን ነገር የምታገኙበትና ከደስታችሁ የተነሳ «ፈጣሪዬ ሆይ በከንቱ እንደማታስቀረኝ አውቅ ነበር» የምትሉበት ቀን አለ። 📍ትናንት ያልነበር ሊሆን ይችላል። ዛሬም ላይሆን ይችላል። ነገር ግን አንድ ቀን አለ። ተስፋችሁን መቼም ቢሆን እንዳትጥሉት። አብሽሩልኝ። «ደስተኝነት ምንድነው?!» ስትባሉ «እኔ ያለሁበት ሁኔታ ነው» ብላችሁ የምትመልሱበትን ቀን ፈጣሪ ቅርብ ያድርግላችሁ። ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን 🙏

  • 13 авг.187из Ewnetegna_semet

    ዝም ስትል ዝምታህን መስማት የሚችሉት ስላንተ ሚጨነቁልህ ብቻ ናቸው! ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን 🙏

  • ፈጣሪ 🙏የእውነት የሚወድህን ሰው ከሰጠህ🩵❤️‍🩹 እርሱን  የሚመስል ሰለማታገኝ  ጠበቅ አድርገህ ልትይዘው ይገባል  📍 ዓለም ከሚንጃብብልህ🏮 ይልቅ እንድትደሰት   ላንተ የተሰጠች አንዲት ልብ🖤 ትበልጥብሃለች እና አደራ ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን 🙏

  • 11 авг.229из Ewnetegna_semet

    ሀዘንህን (ችግርህን) ለሰው ብትነግር መጨረሻው " ፈጣሪ ይርዳህ ( ያግዝህ)" መባል ብቻ ነው። ስለዚህ መንገዱን አሳጥርና በቀጥታ ለሚረዳህ ጌታህ ብቻ ንገረው🚩🕸። ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━   ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን 🙏

  • ማታ ልትተኛ ወደ መኝታህ ስትሄድ አዕምሮህ ዛሬ ምን ሰራህ ብሎ ሲጠይቅህና መልስ ስታጣ አንዳይጨንቅህ🥹 ቀን በቻልከው አቅም የቻልከውን ስራ። ቢያንስ ለአዕምሮህ መልስ የሚሆን ነገር አዘጋጅ።🙌🥰 ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━   ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን 🙏

  • 9 авг.279из Ewnetegna_semet

    መጨነቅ የነገን ችግር አይወስድም የዛሬን ሰላም እንጂ 🙂 ከሆነ ይሆናል ካልሆነም ሌላ ጊዜ ታሳካዋለክ እንጂ የዛሬ ህመምክ አታርገው😊✨ ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━   ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን 🙏

  • 9 авг.299из Ewnetegna_semet

    ወፎች ዘንድ ከዳቦ ይልቅ ነፃነት ነው የሚበልጥባቸው 🌱 ለዛም ነው ከሚያበላቸው አካል ሲሸሹ የምታያቸው ⚡️ ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━   ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን 🙏

  • 8 авг.299из Ewnetegna_semet

    “ከሰው ጋር ለመኖር አለመተዋወቅ ጥሩ ነው:: ብዙ ካላወክ የምታውቀው ጥሩ የሚመስለውን ስለሆነ አብሮ ለመኖር አይከብድም በጣም ስለሰው ልወቅ ካልክ ደግሞ ብዙ ደካማነቱን ተንኮሉን ራስ ወዳድነቱን ምኑም....ምኑም ስለሚገለጥ አብሮ መኖር ይከብዳል:: ㅤㅤ ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━   ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን 🙏

  • 8 авг.319из Ewnetegna_semet

    አንዳንድ ግዜ ዝምታን ምንመርጠው ምንለው አጥተን አይደለም🖤 በውስጣችን ያለው ጩኸትና ስቃይ በቃላት ሊገለፅ የማይችል ደረጃ ላይ ሲደርስ እንጂ🥺🙌 ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━   ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን 🙏

  • 7 авг.309из Ewnetegna_semet

    ማንነታችን በኪሳችን መጠን መብዛት ሳይሆን በጭንቅላታችን ብስለት ነው ሚለካው🙌😊 ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━   ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን 🙏

  • አንድ ሰው አብዝቶ ሲለምንህ፣ አብዝቶ ሲጠብቅህ፣ ደስታውን ትቶ  አብዝቶ ሲጨነቅልህ፣ መሄጃ ስለሌለው ወይም ካላንተ መኖር ስለማይችል ሳይሆን ፍቅርህ አሸንፎት ነው፤ ግን ይሄ ሳይገባህ ቀርቶ የቆረጠ ቀን ላያስታውስ ይረሳሀል💔እመነኝ🙌🥹 ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━   ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን 🙏

  • ትላንት 🙂 የሚባል ነገር የለም ምክኒያቱም አለፈ በቃ ያለፈው ጊዜ እንዲያስተምራችሁ እንጂ ወደ ኃላ እንዲጎትታችሁ አትፍቀዱለት 🫥😒 ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━   ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን 🙏

  • 6 авг.339из Ewnetegna_semet

    የምትወዱትን🤎 ሰው ደስ 🙂ይለኛል    በምትሉ ት ሰው አትለውጡት🪡   🌚 ምክኒያቱም የሆነ ጊዜ ደስ ይለኛል የምንለው ሰው🎲 🔎ጊዜው ሲደርስ  በተራው ወደሚወደው ሰው ሊሄድ ይችላል🤷‍♂     ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን 🙏

  • 6 авг.339из Ewnetegna_semet

    ሁሌም ደስታ የለም ሁሌም ደግሞ ሀዘን የለም ግን የማያልፉ ሚመስሉን ቀኖች እንደ ከባድ ሸክም የቆጠርናቸው ቀኖች ያልፋሉ ... በቃ ነገ ሌላ ቀን ነው🥹🙌 ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━   ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን 🙏

  • 5 авг.329из Ewnetegna_semet

    ❤ሁሌም ቢሆን #ለምትወደው ሰው ጊዜ ስጥ የራሳቸውን #ነፃነትም ስጣቸው ግን ማንንም ሰው ካንተ ጋር እንዲቆይ አትለምን ያንተ የተባለ መቼም ቢሆን #ያንተ ነውና❤     ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━   ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን 🙏

  • 5 авг.329из Ewnetegna_semet

    ወርቅ ይቆሽሻል እንጂ ግራሙ አይቀንስም ሰውም ይፈተናል እንጂ ወድቆ አይቀርም !                 ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━   ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን 🙏

  • 5 авг.299из Ewnetegna_semet

    ሰዎች የሚሉትን ሳይሆን ... የሚያደርጉትን ስታይ ብዙ ትረዳለህ...🙌🏻 👍         🖇ㅤ    ♻️ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━   ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን 🙏

  • 5 авг.289из Ewnetegna_semet

    “ሁለት ዓይነት ሰዎች አሉ” እንደ ቢላ በግልፅ ሚቆርጡህና እንደ ማጭድ አቅፈው ሚቆርጡህ! ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━   ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን 🙏

  • 4 авг.319из Ewnetegna_semet

    ♻ማንም ለ ዘላለም የሚቆይ የለም 🫧ስለዚህ  በ በማንኛውም🎲 ጊዜ  እና ህይወታችሁ🕹 ማንንም ለማጣት ዝግጁ ሁን ❗️ ከራሳችሁ🏹 በስትቀር ማንኛውንም ነገር🎣 ለማጣት አትፍሩ 🦯 ከፈራችሁ መሄጃ ቢስ ሆናችሁ ትታያላችሁ💎 ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━   ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን 🙏

❍─⁠⁠⁠𓆩⁠⁠⁠👒𓆪 ⃪͢ 𝕭𝝞𝝰𝗰⃪𝐤𝕐 🤍᪳𝆺꯭𝅥⎯꯭̽⎯꯭ — tgindex