tgindex
ሕይወት@life

ሕይወት@life

Статистика

ትውልድን ወደ ኢየሱስ በዝህ channel አዳድስ መዝሙር፣ ስብከት፣ ጥቅስ ...ወዘተ ...ይለቀቃሉ።

Последний пост
29 июл.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
124
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
71
19 постов
Вовлечённость
57,3%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
16
1/48двое суток
18
1/72трое суток
19

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • እኔ ግን በጽድቅ ፊትህን አያለሁ፤ ክብርህን ሳይ እጠግባለሁ። #react አድርጉት (👍🥰❤😍🔥 ) sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 Facebook | Telegram | Youtube | Instagram | Tiktok | X(Twitter) |    sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯

  • https://youtube.com/shorts/G2hG0jsFx5w?si=QESVejRzJKkXo-Nr

  • SkillMoney Complete tasks and manage your rewards. https://t.me/SkillMoney01_bot/earn?startapp=ref_F5129FFF

  • https://youtube.com/shorts/jtecboBA_jU?si=jh6aA_FU3Noh_uax

  • https://youtube.com/shorts/J8KmVJwJUgY?si=c_Lz2M0wvGuKDHEz

  • Please subscribe

  • https://youtube.com/shorts/E4z6LjZeYUk?is=LerIzM6f5iWT_ar5

  • አካል የሆነ፣ የአካል አካሉ እግዚአብሔር ወልድ ፣ ለአብ ቃሉ @Asaf_Song

  • 😭ለምን አልነገርሽኝም ? እባክህ 4ደቂቃ ብቻ ለእኔ ብለህ አሁን መስዋዕት አድርግና ስማኝ 🙏🥹         አውቃለው እንደዝ አይነት ንግግር በዝተዋል ግን አሁን የምነግርህ የሰወች ፍልስፍና አይደለም pls ዝም ማለቱ ስለከበደኝ ነው 👇 ከሲኦል የተፃፈ የፍቅር ደብዳቤ ! ቤተልሔም ሰፈርዋ ስትደርስ ከምሽቱ 3 ሰአት ሆኖ ነበር፡፡ እጅግ ከምትወዳት ጓደኛዋ ከማኪ ጋ ነበር ያመሹት፡፡ ለሁለት የበሉት ትልቅ ፒዛ በጣም አጥግቧት ስለነበር ቤትዋ የቀረበላትን ራት ይቅርብኝ ብላ ለምሽት የምትመርጠውን የካሞሜል ሻይ ጠጥታ በቀጥታ ወደ መኝታ ቤቷ ገባች፡፡ እንደ ልማዷ አጭር ፀሎት አድርሳ ፣ ብጃማዋን ለብሳ ለእንቅልፍ ራስዋን አመቻቸች፡፡ የቤቲ እንቅልፍ ሁል ጊዜ ጣፋጭ ነው፡፡ ፀጉሯ ትራስ ከነካ እርሷ የለችም… ወደ ሌላ አለም ትሔዳለች! ደግሞ ህልሞች ታልማለች…. ለዛውም የ 7Dህልሞች!😁 በህልም የምትቀበላቸው መልዕክቶች መሬት ላይ ጠብ አይሉም፡፡ ሁሉም ሲፈፀሙ አይታለች፡፡ “ዛሬ ህልም አይቼ…” ብላ ከጀመረች ሁሉም ሰው በጉጉት ነው የሚሰማት፡፡😳 በዚህ ሌሊት ያየችው ህልም ግን እጅግ የተለየ ነው፡፡ ✍አንድ ሰው ደብዳቤ ይዞላት ይመጣል…በህልሟ፡፡ ደብዳቤው የተፃፈው #ከታች_ከሲኦል ሲሆን #የፃፈችላት ደግሞ አብራት ያመሸችው ባልንጀራዋ ማኪ ናት፡፡ ደብዳቤው አንዲህ ይነበባል፡፡ “ውድ ጓደኛዬ ቤቲዬ! በድንገት ሳላስበው ዛሬ ሌሊት ወደማላውቀው ስፍራ መጣሁ፡፡ ሲኦል ነው ብለው ነግረውኛል፡፡ የምፅፍልሽ ከዛ ነው፡፡📝 በጣም የሚያስፈራ፣ የሚያስጨንቅ ቦታ ነው፡፡ በቅጽበት ከመንገድ ወደዚህ ሲያመጡኝ 'ለምን?' ብዬ ጠይቄያለሁ፡፡ የሰጡኝም መልስ “ከጠላት አላመለጥሽም….የጉብኝትሽን ወራት አላወቅሽም… የተከፈለለልሽን አልተረዳሽም!” የሚል ነው፡፡ 😢አንቺ ግን ታውቂ ነበር አይደል? ተረድተሽም ነበር አይደል? ግን ለምን አልነገርሽኝም? ቤቲዬ! አንዳንቺ የሚቀርበኝ ጓደኛ ኖሮኝ አያውቅም፡፡ ሚስጥረኛዬ አንቺ ነበርሽ! አንድ ቀን እንኳን ሳላገኝሽ ከዋልኩ ቅር ይለኝ... ትናፍቂኝ ነበር፡፡አሁንም በፍቅር ልውቀስሽ ብዬ እንጂ ተጣልቼሽ አይደለም፡፡ ቤቲዬ! ብዙ ቀን ሳውና አብረን ገብተናል… ጃዙኪ ውስጥ ተዝናንተናል፡፡ ስለ ብዙ ነገር አውርተናል… መካሪዬ ነበርሽ! ግን ቤቲዬ ልጠይቅሽ … ለምን ስለ ክርስቶስ አልነገርሽኝም?🥹🥹 ፀጉራችንን፣ ጥፍራችንን ስንሰራ ሁሌም አጠገብ ላጠገብ ሆነን ነበር፤ ለብዙ ሰአታት እናወራ ነበር፡፡ አንቺ ግን ታውቂ ነበር አይደል…? መዳን ከቅድስት ማርያም በተወለደው በኢየሱስ ክርስቶስ እንደሆነ? እስቲ አሁን እያነባሁ በፍቅር ልጠይቅሽ…🥹 ቤቲዬ የኔ ቆንጆ… ለምን አልነገርሽኝም? ምሳ አብረን ስንበላኮ ከ 3 እስከ 4 ሰአታት ይፈጅብን ነበር፡፡ ስለሔድሽባቸው ከተሞች… ስለ ፓሪስ፣ ስለ ለንደን፣ ስለ ኒውዮርክ፣ ስለ ባንኮክ ስታወሪልኝ አፌን ከፍቼ ነበር የምሰማሽ፡፡ ግን ቤቲዬ የኔ ጓደኛ… የኔ ማር… በመስቀል ላይ ስለተሰራው ስራ ለምን አልነገርሽኝም?😭ለምምምምምን???...😭 አያስፈልጋትም ብለሽ ነው? አውቃለሁ ለስሜቴ ትጨነቅያለሽ እንድከፋ አትፈልጊም ሁል ጊዜ ፈገግ እንድል ትመክርኝም ነበር ግን 😭ግን 😭 ግንኮ... ከዝ ቦታ ብታድንኝ ምንኛ መልካም ነበረ ብያንስ ባኮርፍሽ ብናደድብሽ አንድ ወይም ሁለት ቀን ነውኮ። በየ ጊዜው ከውጪ ስትመጪ ስጦታ ታመጪልኝ ነበር፡፡ ዛሬ እንኳን ይዤው የነበረው ቦርሳ አንቺ የሰጠሸኝ ነው… አንገቴ ላይ የነበረውም ሀብል እንዲሁ፡፡ ለእኔ ስጦታ መስጠት ደስታሽ ነበር፡፡ ግን ቤቲዬ! አህቴ!🥹 መጸሐፍ ቅዱስ ለምን አልሰጠሸኝም?አልዋሽም! መንፈሳዊ ወሬዎች ከሌሎች ጓደኞቻችን ጋ ሆነን ስታወሩ ሰምቻለሁ፡፡ ስለ ታዋቂ ሰባኪዎች… ስለ ቄሶች ፣ ስለ ፓስተሮች… ስለመጡላችሁ ትንቢቶች… ስላገኛችኋቸው በረከቶች ስታወሩ ሰምቼ አውቃለሁ… ግን ለምን ስለ መድሀኔያለም አልነገራችሁኝም? ለምን ከሞት እንደሚያድን፣ ከሲኦል እንደሚታደግ አልተረካችሁልኝም? ቤቲዬ! እሺ እል እኮ ነበር! ብታስረዱኝ እስማማኮ ነበር! ዛሬ እንደሆነው ሰይጣን ያለ እድሜዬ አይቀጥፈኝም ነበር! በደሙ እሸፈን ነበራ! መላዕክቱ ይጠብቁኝ ነበራ! አሁንማ አበቃ! ጊዜው አልፏል አሉኝ… ወደዚህ ስፍራ አመጡኝ፡፡ በጣም ያስፈራል ቤቲዬ… ለማሰረዳት እንኳን ያስቸግራል! ማንም ወደዚህ እንዲመጣ አልፈልግም፡፡ ጓደኛዬ ማሬ! ቤቲዬ ሚስጥረኛዬ! አንቺኮ ልብስሽን ሲነኩብሽ አትወጂም ነበር፡፡ እኔ ግን ሌዘር ጃኬትሽን ስለብስብሽ… ለዛውም ሳላስፈቅድሽ… ስካርፍሽንም ለብሼ ስወጣ… በነዚያ ትላልቅ አይኖችሽ አየት ታደርጊኝና ዝም ትይኝ ነበር፡፡ ሽቶሽ ሽቶዬ… ጥፍር ቀለምሽ ጥፍር ቀለሜ… ሊፕስቲክሽ ሊፕስቲኬ ነበር፡፡ እንቺኮ የልብ ጓደኛዬ… አሰተማሪዬ ነበርሽ፡፡ ሰለ ዳይት፣ ስለ ቫታሚኖች፣ ስለ ጂም … ያስተማርሽኝ አንቺው ነሽ፡፡ ግን ቤቲዬ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን አልነገርሽኝም? በእርሱ ሀጢያትሽ እንደተሰረየልሽ… የዘላለምን ህይወት እንደወረስሽ ለምን አላወራሸልኝም? ብዙ ቀን #ሲኒማ ስንሔድ አንድ ቀን እንኳን #ቤተክርስትያን እንሂድ ለምን አላልሽኝም? ልቤ አዘነብሽ… ተቀየምኩሽ ጓደኛዬ… ቤቲዬ! ምንም እንኳን ባዝንብሽም ሁሌም ጨክኜ አንቺን ማኩረፍ አልችልም… ታውቂ የለ፡፡               አሁን የነ ነገር አብቅቷል እባክሽ ለጊዜያዊ ስሜቶች አትጨነቅ ማንም ይሳቅብሽ ሞኝ ናት ይበሉሽ ይስደቡሽ ግን ይህንን እውነት ያለሽ ሀይል ተሟጦ እኪያልቅ ድረስ ወደኋላ ሳትይ ለሁሉም አድርሽ.... መልካም ህይወት ይሁንልሽ! አምላክሽ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ! ሁል ጊዜ እወድሻለሁ! አንዳንድ ቦታ አልነበብ ካለሽ ቀለሙን ያበላሸው የተንጠባጠበው እንባዬ ነው!🥹 ደህና ሁኚልኝ! አክባሪ እህትሽ… ጓደኛሽ… ሚስጥረኛ ባልንጀራሽ ማኪ ነኝ… ከታች… ከሲኦል!” ቤቲ ከእንቅልፏ በታላቅ ድንጋጤ ነቃች፡፡ ህልም ነበር! በህልሟ ያነበበችው የማኪ ደብዳቤ ግን በጣም አስደንግጧታል፡፡ ፊቷ ላይ ላብ ችፍ ብሏል! እየተንቀጠቀጠች ስልኳን አንስታ ወደማኪ ደወለች፡፡ ስልኩ ተነሳ … ያነሳችው ግን ማኪ አልነበረችም፡፡ እነ ማኪ ቤት ለቅሶ ይሰማል… “ጓደኛዬን ማኪን ፈልጌ ነው” አለቻቸው እየተርበተበተች፡፡ ስልኩን ያነሱት እናትም በሲቃ…😭 “ አዬ! ማኪንማ የመኪና አደጋ ነጠቀኝ! ጉልበተኛ ሰይጣን ነጠቀኝ! ለማን አቤት ይባላል?” አሏት፡፡ የቤቲ ሞባይል ከእጇ ወደቀ…. ማኪን?… የመኪና አደጋ?..... በህልሟ ያነበበችው የማኪ ጥያቄ ይጮህባት ጀመር….😢😢 ለምን አልነገርሽኝም?… ለምን?… ጓደኛዬ… ቤቲዬ… እህቴ… ባልንጀራዬ… ማሬ… ለምን አልነገርሽኝም?…. ለምን?.......................... # # # # ታርኩ በጣም አሳዛኝ ነው🥹 ግን እውነቱ ይህ ነው ብወድህም ላስቆጣህ ባልፈልግም የእኔም እጣ ፈንታ እንደ ቤቲ እንዳይሆን እፈራለሁ .......... ምንም ጥቅስ መደርደር አያስፈልግም ና ዛረም ሊቀበልህ እጁን ይዘረጋል በእረፍት ትኖራለህ🙏      ይህ እውነት እንዳይቋረጥ ለሁሉም ሰው ሼር አድርጉ🙏🙏 በክርስቶስ የዳናችሁ ላልዳኑ መስክሩ ያልዳናችሁ ድናችሁ ሌሎችን አድኑ🅾          ቢያንስ ለ15 ሰው ብቻ ላክ          ህይወትህ የእረፍት ይሆናል

  • ትኩረት አድርጋችሁ እግዚአብሔርን ውደዱት።

  • 4 мая76из EneFikeDorm

    ‎✍️"#በውስጥህ_ያለህን_ፀጋ_አውጥተህ_ተጠቀም!" ‎ ‎👉የሚለው ሐሳብ ለብዙ ወጣቶች የብርታት ምንጭ ነው። ብዙ ጊዜ ወጣቶች በውስጣቸው ያለውን እምቅ ኃይልና ሰማያዊ ስጦታ ሳይረዱት፣ ወይም ደግሞ ተረድተውት በዝቅተኝነት ስሜትና በፍርሃት ምክንያት ሳይጠቀሙበት ይቀራሉ። ‎ ‎🎀 ይህንን ሁኔታ ለመቀየርና ውስጣዊ ጸጋህን ወደ ተግባር ለመለወጥ የሚረዱህን ጥቂት መንፈሳዊ ምክሮች እነሆ፦ ‎ ‎፪. 1ጸጋህን_ለይተህ_እወቅ (የራስን ማንነት መረዳት) ‎ብዙ ጊዜ ጸጋ ሲባል ትልቅ መድረክ ላይ ወጥቶ ማስተማር ወይም መዘመር ብቻ ይመስለናል። ነገር ግን ጸጋ ማለት ፈጣሪ ለሰው ልጆች ሁሉ የሰጠው ልዩ ስጦታ ነው። ‎ ‎✝️ #ጥያቄ_ጠይቅ፦ "ለየትኛው ነገር ነው ልቤ የሚከፈተው? ሰዎችን መርዳት? ማዳመጥ? ማስተማር? ወይስ በሥራዬ ታማኝ መሆን?" ‎ ‎✝️ #የመጽሐፍ_ቅዱስ_እውነት፦ "እንደ ተሰጠንም ጸጋ ልዩ ልዩ ስጦታ አለን" (ሮሜ 12:6)። አንተ ጋ ያለው ስጦታ ከሌላው ጋር ላይመሳሰል ይችላል፤ ዋናው ቁምነገር ያንተ መሆኑ ነው። ‎ ‎2. #ፍርሃትንና_ዝቅተኝነትን_አስወግድ ‎"እኔ ምን አውቃለሁ? ገና ልጅ ነኝ፤ እኔ ማን ነኝ?" የሚሉ የልብ ስሜቶች ጸጋህን ቀብረውት ሊሆን ይችላል። ነቢዩ ኤርምያስም "ገና ብላቴና ነኝ" ብሎ በፈራ ጊዜ፣ ፈጣሪ የመለሰለት መልስ "ብላቴና ነኝ አትበል፤ ወደምልክህ ሁሉ ትሄዳለህና" የሚል ነበር። ‎ ‎✝️ #ምክር፦ ጸጋው ያንተ ሳይሆን የፈጣሪ ስጦታ ነው። ስለዚህ "አልችልም" ስትል የሰጠህን አምላክ አቅም እየተጠራጠርክ መሆኑን አትዘንጋ። ‎ ‎3. #በትንሹ_መጀመር (ታማኝነት) ‎ጸጋ እንደ ዘር ነው። ካልተዘራና ውሃ ካልጠጣ አያድግም። በውስጥህ ያለውን ስጦታ ለመጠቀም የግድ ትልቅ መድረክ አትጠብቅ። ‎ ‎✝️ #በተግባር፦ በቤትህ፣ በጓደኞችህ መሃል፣ ወይም በምትሠራው ተራ ሥራ ውስጥ ያንን ጸጋ መለማመድ ጀምር። በትንሹ የታመነ በትልቁ ይሾማል። ‎ ‎4. #ዓላማህን_ከፈጣሪ_ጋር_አገናኝ ‎ጸጋ ጥቅም ላይ መዋል ያለበት ለራስ ዝና ሳይሆን ለሌሎች በረከትና ለፈጣሪ ክብር ነው። ‎ ‎✝️ #ያለህን_ስጦታ_ስትጠቀም፦ "ይህ ሥራዬ ሰዎችን ይጠቅማል? ለፈጣሪስ ክብር ያመጣል?" ብለህ ራስህን ጠይቅ። ጸጋ በፈቃደኝነትና በትሕትና ሲገለጥ ኃይሉ ይጨምራል። ‎ ‎🎀 #ማጠቃለያ_መልእክት:- ወጣትነት የኃይልና የጸጋ ጊዜ ነው። በውስጥህ ያለው ብርሃን ዓለምን እንዲያበራ ካልፈቀድክለት፣ ዓለም ካንተ ማግኘት የሚገባትን በረከት ታጣለች። አንተ በምድር ላይ ያለህው በአጋጣሚ ሳይሆን የሆነን ትልቅ ክፍተት እንድትሞላ ተጠርተህ ነው። ዛሬውኑ በውስጥህ ያለውን "መክሊት" ቆፍረህ አውጣው። ‎ሁላችሁም #share ሳታደርጉ አትለፉ ‎

  • 2 мая53из hoIyspirit1

    የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

  • 1 мая58из EneFikeDorm

    📌የእስራኤል ሕዝብ እንደ አሕዛብ መሆን እንዳማራቸው፤ በፍጹም ይህ እንዳይሆን ጌታ ይርዳን። 👌እንፀልይ። ወደ እግዚአብሔር እንጩህ። አንተኛ። እንንቃ! ♦️ዘፈን እንዳያምረን ዝሙት እንዳያምረን። ፈንጠዝያ እንዳያምረን። መዳራት እንዳያምረን። 🔑በቃ ጸጋው ይደግፈን። ምህረቱና ቸርነቱ ይያዘን።

  • 29 апр.77из DemaskoTube

    .      እንኳን ለመድኋኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ    የትንሣኤ መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ ።              ✨ መልካም የትንሣኤ በዓል ✨            🔔ትኩረት ሁሉ ወደ ኢየሱስ🔔     Channel @DemaskoTube     Channel @DemaskoTube   👇👇👇👇👇👇👇👇 📱Facebook 🌐YouTube 📱Instagram  📱Tiktok

  • Channel name was changed to «ሕይወት@life»

  • без подписи

  • https://www.tiktok.com/@adesystem9106/video/7626742946150305032?_r=1&u_code=ebbcah09d9h3ij&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=ee716amhhc3i0b&share_item_id=7626742946150305032&source=h5_m&timestamp=1775849479&user_id=7308567305566471173&sec_user_id=MS4wLjABAAAA1ZD-eVYQO46xWtxQI0r9-WNXF9lpv-7uwt0oVSiIbTs_yWmjYvJmDubDdmjF1SZ_&item_author_type=2&social_share_type=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7593781250650539796&share_link_id=0315b7d9-16d1-4744-985e-6280e933dee6&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b5836%2Cb2878&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A-1.0%2C%22profile_clickable%22%3A1%7D&enable_checksum=1

  • ✍️እንዴት አስቻለህ             ከሰማይ መውራድን፣             ስጋ መከፈልን፣             የህማም ሰው መሆንን፣             በእንጨት መሳቃልን፣             ሀጥያት መባልን ፣             ከአባትህ መለየትን፣             ለፈጠርካቸው መታዘዝን ፣             ስድብና ዛቻን ፣             እንዴት ነዉ የቻልከው ፣             እንዴት አስቻለህ ?             አንቴኮ ጻድቅ ነህ !             ላከስ እኔ ነኝ ምክንያትህ !             ወደሄኝ ነው ያለ ልክ ፣             ትላይብኝለህ ፣ የታረድከዉ በግ ።              እየሱስ እወድሃለሁ .............. !

  • https://youtube.com/shorts/F-toypFuDUY?si=zh8gu4zx0uC6rPRM

  • https://t.me/SingerDanielMekonnen/15