tgindex
K

Kiku natural beauty products

Статистика
@Kiku7768английский

100% Organic products only

Последний пост
1 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
150
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
179
20 постов
Вовлечённость
119,3%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
24
1/48двое суток
27
1/72трое суток
29

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 1 авг.1021из Kiku7768

    slk ena wifi bcha kalachu techemari gabi mesrat tchilalachu bewst angrugn yemtfelgu

  • slk ena wifi bcha kalachu techemari gabi mesrat tchilalachu bewst angrugn yemtfelgu

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • selam denbegnoche endet nachu kezih befit kemakerblachu products betechemari ye paper bag sra slejemerku betemetatagn waga bekeftegna trat slale ezezu 🚶‍♂️🚶‍♂️🚶‍♂️ 0926776825

  • ✨🌿 ALBENT CLAY MASK ጋር አንጸባራቂ ቆዳን ያግኙ! 🌿 የቆዳ እንክብካቤ ልማድዎን ለመቀየር ዝግጁ ኖት? የቤንቶናዊው ክሌይ እና ሬት ኃይል ቆዳዎን ለስላሳ ፣ ጥርት እና ፍክት እንዲል ያስችሉታል። 💚 ቤንቶናይት ክሌይ - ቆዳን በማንጻት የተረፈውን ነገር እና ከመጠን ያለፈ ወዛምነትን ማስወገድ ይቻላል ። 💦 ሬት - ቆዳዎ ለስላሳ እና እረፍት የሚሰጥ ስሜት እንዲሰማው ያደርጋል። መጠበቅ ለምን አስፈለግዎት ? ዛሬ የእርስዎን የቆዳ እንክብካቤ ዘዴ ከፍ ከፍ ያድርጉ እና የእርስዎ ፍካትን ግለጹ! 🌟 👉 አሁን ይግዙ! @etcareofficial #etcare #icare #youcare #wecare #AlbentClayMask #GlowUp #SkinCareGoals

  • 🌟 የምርትም ስፔሻል አለው! ALBENT Clay Mask 🌟 የቆዳ እንክብካቤዎን በALBENT Clay Mask ይለውጡ። የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎን ያሻሽሉ ምርጡ ሁሉ ይገባዎታል! 💫 አሁን ይግዙ! @etcareofficail #etcare #icare #youcare #wecare #NaturalBeauty #ALBENTSkincare #GlowNaturally #FaceCare

  • 🌿✨ የፀጉርዎን እድገት ከBio9 Growth oil ጋር እውን ያድርጉ!✨🌿 የፀጉር እንክብካቤ ልምድን የetcare ምርት ከሆነው በBio9 Growth oil ይቀይሩ።💁‍♀️💖 ለጠንካራ ,ለአንፀባራቂ እና ለጤናማ ፀጉር የተቀመረ። ምን ይጠብቃሉ?🤷‍♀️ ፀጉሮን አንፀባራቂ ውበት ያጎናፅፋት! አሁኑኑ ይግዙ በለውጦት ይደነቁ! 🚀💇‍♀️ @etcareofficial #etcare #icare #youcare #wecare #Bio9 #Bio9Magic #Growthoil

  • 0926776825

  • Selam wdd denbegnoche Adadis ena mashashaya yetederegebachewn ye etcare mrtoch be adis melk eyakefafeln engegnalen dewlulgn❤️❤️❤️

  • 12 нояб. 2024 г.17011из etcareofficial

    https://www.youtube.com/watch?v=YCshZSywiQ0

  • #ogcastoroilwitheucalyptusoil ብዙዎች ለፀጉራቸው የካስተር ዘይትን ይጠቀማሉ ሌሎች ደግሞ የባህርዛፍ ዘይትን ሁለቱን በጋራ ያለምንም ተጨማሪ ኬሚካል ውህደት ማግኘት ደግሞ ለብዙዎች እፎይታን የሚሰጥ ግኝት እንደሆነ እናምናለን፨ ለዚህም ነው ኦጂን ለእርስዎ ስናበረክት ለፀጉርዎ የተለየ የውበትና የተሻለ ገፅታ እያበረከትን ነው የምንለው ካስተር ኦይል ያለውን የፀጉር መሳሳትን የመከላከል ችሎታ ከባህርዛፍ ዘይት ፎሮፎርን የመከላከልና ፀጉርን የማፋፋት አቅም ጋር በጋራ ለእርስዎ ስለሚገባዎት አቅርበናል #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial

  • #Alcoconditioningshampoo ፀጉርዎን ስለመንከባከብ ሲያስቡ ከሚጠቀሙበት ሻምፖ ጋር የሚስማማ ኮንዲሽነር መምረጥ ተቸግረው ያውቃሉ? ሻምፖም ኮንዲሽነርም የሆነ ምርት ቢኖር ብለውስ አስበው ያውቃሉ? እንግዲያውስ መፍትሄው ይኸው ከኢቲኬር አልኮ ኮንዲሽኒንግ ሻምፖ ኮንዲሽኒንግን የያዘ ሻምፑ ከ አሎቬራ ኮኮናት እና ካስተር ኦይል የተዘጋጀ የተፈጥሮን መዋቢያዎች በተፈጥሯዊ መንገድ ለእናንተ #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial

  • I am inviting you to download telebirr SuperApp, register and make a transaction to get reward. https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/mgm/index0902.html#/?notoolbar=true&CampaignId=MGM1636545295560576&inviterId=1062822158438504&language=en&campaignType=collectPetal&time=Sept-04-2024-Sept-12-2024

  • без подписи

  • የቆዳ አይነት ☎️የቆዳችን  አይነት ማወቅ የምንጠቀመው ሳሙና,ቅባት እና ክሬም ለይተን ለማወቅ እና የቆዳ ጉዳት ለመከላከል ይጠቅመናል። 1.ወዛም(oily) ቆዳ     የዚህ አይነት ቆዳ ያላቸው ሰዎች የሚኖራቸው የቆዳ ባህሪ ☑️አንፀባራቂ ቆዳ ☑️መጠነኛ የሆነ ብጉር ☑️አፍንጫ አካባቢ ትንንሽ ሽፍታ ☑️ቆዳ አካባቢ የጨጉር ቀዳዳዎች በአይን ይታያሉ ☑️ወፈር ያለ ቆዳ ☑️ ቆዳቸው  ብዙ ቅባት ስለሚይዝ ቆዳው ወዛም ይሆናል 2.ደረቅ(dry) ቆዳ የዚህ አይነት ቆዳ የሚኖረው ባህሪ ☑️ፊታቸውን ከታጠቡ ብኋላ ቆዳቸው ላይ ነጭ ነጭ ነገር ይታያል ☑️ቆዳቸው ቀጠን ያለ እና ሸካራ ነው ☑️ቆዳቸው ላይ መስመር ይበዛል 3.ድብልቅ(combination) ቆዳ ☑️ከሁለት በላይ የቆዳ አይነት ይይዛል ለምሳሌ ደረቅ እነ ወዛም ወይም ቁጡ እና ወዛም አንድ ላይ ይኖራሉ። አፍንጫ, ግንባር እና አገጭ ወዛም ሲሆን ጉንጭ አካባቢ ደግሞ ቁጡ ወይም ደረቅ ሊሆን ይችላል። 4.ቁጡ(sensitive) ቆዳ ☑️ይህ አይነት ቆዳ ትንሽ ነገር ቆዳው እንዲቆጣ ያደርጋል ለምሳሌ ጸሀይ,ሙቀት, መጨናነቅ እና በንዴት ጊዜ ቆዳው የመቅላት ባህሪ ያሳያል። ለብዙ የቆዳ ችግሮች ተጋላጭ የቆዳ አይነት ነው 5.ኖርማል(normal) ☑️ምቹ የሆነ የቆዳ አይነት ሲሆን ከላይ ያየናቸው የቆዳ  ችግሮች የላቸውም። ☑️የእርሰዎ የቆዳ አይነት ምንድን ነው?

  • без подписи

  • без подписи