LIA ES Parent Channel AY 2024-25 A
Статистика- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 6
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 219
- 1/48двое суток
- 250
- 1/72трое суток
- 270
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ውድ የለባዊ ወላጆች እና አሳዳጊዎች፣ 📌ማሳሰቢያ፡ ለ2019ዓ.ም የትምህርት ዘመን - ተማሪዎች ብቻቸውን ከትምህርት ቤት እንዲወጡ ስለመፍቀድ ለ2019ዓ.ም የትምህርት ዘመን ዝግጅት እያደረግን ባለበት ወቅት፣ ብቻቸውን ወደ ቤት የሚሄዱ ተማሪዎችን በተመለከተ ስላሉን የደህንነት አሰራሮች መረጃ ለማሳወቅ እንወዳለን። በሚከተሉት መስፈርቶች ለልጅዎ/ለልጆችዎ ያለ ወላጅ/አሳዳጊ ብቻቸውን ከትምህርት ቤቱ ግቢ እንዲወጡ መደበኛ ፈቃድ ለመስጠት የሚችሉ ሲሆን የሚከተሉት መስፈርቶች ማሟላት ይኖርብዎታል። 1. የመጀመሪያ ምዝገባ፤ የትምህርት ዘመኑ ከመጀመሩ በፊት ወላጆች ወደ አስተዳደር እና የተማሪዎች ድጋፍ ሰጪ ቢሮ በስልክ ቁጥር 0945424344 በመደወል እንዲያስመዘግቡ እናሳስባለን። 2. መደበኛ የጽሁፍ ማስረጃ፤ ከስልክ ምዝገባው በተጨማሪ፣ ትምህርት ቤቱ መደበኛ የጽሁፍ ደብዳቤ እንዲቀርብ ይጠይቃል። ይህ ደብዳቤ የሚከተሉትን ማካተት አለበት፦ ✅ ልጅዎ ከትምህርት ቤት ግቢ ብቻውን (ያለ ወላጅ) እንዲወጣ ፈቃድዎን የሚገልጽ መሆን አለበት። ✅ የተማሪውን ሙሉ ስም፣ የክፍል ደረጃ እና የእርስዎን ፊርማ ማካተት አለበት። ✅ በትምህርት ዓመቱ የመጀመሪያ ሳምንት ውስጥ ለትምህርት ቤቱ የአስተዳደር እና የተማሪዎች ድጋፍ ሰጪ ቢሮ መቅረብ አለበት። ለባዊ አለምአቀፍ አካዳሚ የተማሪ ጉዳዮች ቢሮ ————————————————— Dear Parents and Guardians, 📌Important Notice: Independent Exit Authorization for 2026/27 AY As we prepare for the new academic year, we would like to update you on our safety protocols regarding home going alone students. If you want to grant to your child/ren formal authorization to exit the school premises independently (without a parent or guardian present), please note the following requirements: 1. Initial Registration Contact the Admin and Student Support Office at 0945424344 before the school year begins to register your request. 2. Formal Documentation In addition to the phone registration, the school requires a formal written letter submitted. This letter must: ✅ State clearly that you grant your child permission to leave school grounds independently. ✅ Includes the student’s full name, grade level, and your signature. ✅ Be submitted to the school Admin and Student Support Office during the first week of classes. Lebawi International Academy Student Affairs Office
LIA ES Parent Channel AY 2024-25 A pinned a file
видео или голосовое, без подписи
LIA - 2019 E.C. (2026-2027 G.C.) - Key Calendar Dates Vol 1.3 (Parent Copy)
📌ማሳሰቢያ ውድ የለባዊ ወላጆች እና አሳዳጊዎች፣ በርካታ የለባዊ ወላጆች እና አሳዳጊዎች በተደጋጋሚ ባቀረቧቸው ጥያቄዎች መሰረት፣ የ2019 ዓ.ም. (2026–2027 ዓ.ም.) የLIA ዋና ዋና የቀን መቁጠሪያ (Vol. 1.3 – Parent Copy) ማሻሻያ ተደርጎበታል። የተሻሻለው የ2019 ዓ.ም. (2026–2027 ዓ.ም.) የLIA ዋና ዋና የቀን መቁጠሪያ (Vol. 1.3 – Parent Copy) ከዚህ መልዕክት ጋር ተያይዟል። ~ ትምህርት ቤቱ 📌Announcement Dear Lebawi Parents and Guardians, Due to substantial and repeated requests from LIA parents and guardians, the LIA 2019 E.C. (2026–2027 G.C.) Key Calendar Dates (Vol. 1.3 – Parent Copy) has been revised. Please find attached the revised LIA 2019 E.C. (2026–2027 G.C.) Key Calendar Dates (Vol. 1.3 – Parent Copy). ~ The School LIA - 2019 E.C. (2026-2027 G.C.) - Key Calendar Dates Vol 1.3 (Parent Copy) LIA 2026-2027 School Calendar (Parent Copy)
ውድ የለባዊ ወላጆችና አሳዳጊዎች፣ 📌የነባር ተማሪዎች ምዝገባን በተመለከተ የመጨረሻ ማስታወሻ፣ ቀደም ሲል ለ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን ልጅዎን እንዲያስመዘግቡ በተደጋጋሚ ማሳወቃችን ይታወሳል። አሁንም ምዝገባቸውን ያላጠናቀቁ የለባዊ ነባር ተማሪዎች፣ እስከ አርብ፣ ነሐሴ 8፣ 2018ዓ.ም ድረስ ወላጆች/አሳዳጊዎች በለባዊ አድሚሽን ቢሮ በመምጣት እንዲያስመዘግቡ እንዲሁም የምዝገባ ክፍያውን 50% በመክፈል የልጆቻችሁን ምዝገባ በተቻለ ፍጥነት እንዲያጠናቅቁ በአክብሮት እናሳስባለን። 📌 ማሳሰቢያ እስከተጠቀሰው ቀን ድረስ የልጆችዎን ምዝገባ ካላጠናቀቁ፣ ያሉት ቦታዎች በአዲስ ተማሪዎች ስለሚሞሉ፣ ትምህርት ቤቱ ለልጅዎ ቦታ መያዙን ማረጋገጥ አይችልም። ለባዊ አለምአቀፍ አካዳሚ አድሚሽን ቢሮ ——————————————————————————- Dear Lebawi Parents and Guardians, 📌Final Notice Regarding Registration for Returning Students As previously communicated, we have repeatedly notified you to register your child/ren for the 2026/27 academic year. We respectfully urge parents and guardians of returning Lebawi students who have not yet completed registration to visit the Lebawi Admissions Office by Friday, August 14, 2026. Please finalize the registration process as soon as possible by settle the required 50% school fee payment. 📌 REMINDER Please note that if registration is not completed by the specified date, the school cannot guarantee a place for your child/ren, as available spots will be filled by new students. Lebawi International Academy Admissions Office
Dear Lebawi Parents, Students, and Staff, We invite you to enjoy the Lebawi International Academy Magazine – 3rd Edition, a collection of the stories, achievements, and memorable moments. Thank you for being part of the Lebawi community. We hope you enjoy reading it.
📌 ማሳሰቢያ ውድ የለባዊ ወላጆችና አሳዳጊዎች፤ የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና በመጠናቀቁ፣ የለባዊ አለምአቀፍ አካዳሚ ዋናው መግቢያ በር እንደገና ክፍት መሆኑን እና ከዛሬ ጀምሮ ወላጆች፣ ተማሪዎች እና ጎብኚዎች ዋናውን መግቢያ በር መጠቀም እንደሚችሉ እናሳውቃለን። እናመሰግናለን። ለባዊ አለምአቀፍ አካዳሚ አድሚሽን ቢሮ —————————————————— 📍 ANNOUNCEMENT Dear Lebawi Parents and Guardians, With the successful completion of the Grade 12 National Examinations, we are pleased to inform you that the main entrance gate at Lebawi International Academy is now open. Effective immediately, parents, students, and visitors may use the main entrance gate to access the campus. Thank you. Admissions Office Lebawi International Academy
ውድ የለባዊ አዲስ ወላጆችና አሳዳጊዎች፣ 📌 ማስታወሻ መታወቂያ (ID) ካርድ ለማዘጋጀት ፎቶግራፍ እንድትልኩ ስለማሳወቅ፤ ለ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን የተማሪዎች መታወቂያ (ID) ካርድ ስለምናዘጋጅ፣ እስከ አርብ ሐምሌ 17፣ 2018ዓ.ም ድረስ የተማሪውን፣ የተማሪውን እናት እና የተማሪውን አባት (ወይም የሕጋዊ አሳዳጊውን) ፎቶግራፍ ጥራት ያለው የፓስፖርት መጠን ፎቶ (Soft Copy) በተቻለ ፍጥነት ለትምህርት ቤቱ እንዲልኩልን በአክብሮት እንጠይቃለን። በተጠየቀው መሰረት የሚላኩት ፎቶዎች ጥራት ያላቸው መሆኑን አረጋግጣችሁ ወደ ለባዊ አስተዳደር ቢሮ በቴሌግራም ቁጥራችን በ 0945424344 እንዲልኩልን እንጠይቃለን። እናመሰግናለን። ለባዊ አለምአቀፍ አካዳሚ አድሚሽን ቢሮ —————————————————————————— Dear New Lebawi Parents and Guardians, 📌 ANNOUNCEMENT Submission of Photos for Student ID Card Preparation As part of the preparation of student ID cards for the 2026/27 academic year, we kindly request that you submit a clear, recent soft copy (digital photo) of the student, student's mother, and student's father (or legal guardian) until Friday, July 24, 2026 at your earliest convenience. Please ensure that the photos are clear, recent, of good quality and send it to the Lebawi Administrative Office via our Telegram number, 0945424344. Thank you for your cooperation. Admissions Office Lebawi International Academy
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
📌 ውድ የለባዊ አዲስ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣ ✨ እንኳን ወደ ለባዊ ማህበረሰብ በደህና መጡ! ☸️ ለባዊ ዓለም አቀፍ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዓመት በነሐሴ 13፣ 2019 ዓ.ም. ይጀምራል። ትምህርት ቤቱም ለአዲሱ የትምህርት ዓመት የሚያስፈልጉ ቅድመ ዝግጅቶችን እያጠናቀቀ ይገኛል። ☸️ ለ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዓመት የሚጠቀሙት ዩኒፎርም ከ2018 ዓ.ም. የተጠቀሙት ዩኒፎርም ጋር ተመሳሳይ ይሆናል። ወላጆች ዩኒፎርሙን ከፈለጉት አቅራቢ መግዛት ይችላሉ፤ ሆኖም ከታች የተገለጹትን መስፈርቶች በሙሉ ማሟላት አስፈላጊ ነው። 1) ጥቁር ጃኬት (ግዴታ) በምስሉ ላይ እንደሚታየው ዚፕ ያለው መሆን አለበት። ቁልፍ፣ ሌላ ዓይነት መዝጊያ፣ ምስል፣ ቀለም ወይም አርማ ሊኖረው አይገባም። 📌 እባክዎ ያስተውሉ፤ በዚህ ዓመት የለባዊ አርማ እና የጃኬቱ ጥለት (Border Strips) በትምህርት ቤቱ አይሸጡም። እነዚህን ዩኒፎርሙን ከሚገዙበት አቅራቢ ማስሠራት ወይም መግዛት ይችላሉ። እባክዎ አርማውና ጥለቱ ከታች ከተቀመጠው ምስል ጋር በትክክል መመሳሰሉን ያረጋግጡ። 2) ነጭ ኮሌታ ያለው ሸሚዝ (ግዴታ) አጭር ወይም ረጅም እጅ ሊሆን ይችላል። ሌላ ምስል፣ ቀለም ወይም አርማ ሊኖረው አይገባም። 3) ጥቁር ሱሪ ወይም ቀሚስ (ግዴታ) ሱሪው መደበኛ የትምህርት ቤት አይነት መሆን አለበት። ቀሚሱ ከጉልበት በታች ወይም እኩል ርዝመት ያለው እና ሰውነት ላይ ያልተጣበቀ መሆን አለበት። 4) ወይንጠጅ ቀለም ክራቫት (ግዴታ) 5) ወይንጠጅ ቀለም የV-ኔክ ሹራብ (እንደ አማራጭ) ለበለጠ መረጃ፦ የአስተዳደር ረዳት ቢሮ፡ 0945424344 የአድሚሽን ቢሮ፡ 0946424344 0947424344 ት/ቤቱ 📌 Dear New Lebawi Parents and Guardians, ✨ Welcome to the Lebawi Family! The 2026/27 academic year will begin on August 19, 2026 E.C. The school is currently finalizing preparations for the start of the new academic year. The school uniform for the 2026/27 academic year will remain the same as the uniform used during the 2025/26 academic year. Parents may purchase the uniform from any supplier of their choice, provided that it strictly complies with the specifications below. 1) Black Jacket (Mandatory) The jacket must have a zipper, as shown in the sample image. It must not have buttons, other types of fasteners, logos, prints, or additional colours. 📌 Please note: This year, the Lebawi logo and the jacket trim (border strips) will not be sold by the school. Parents may have them made or purchase them from the same supplier where they obtain the uniform. Please ensure that both the logo and the jacket trim exactly match the sample shown below. 2) White Collared Shirt (Mandatory) Long- or short-sleeved. No logos, prints, or additional colours. 3) Black Trousers or Skirt (Mandatory) Trousers must be full-length with a regular school cut. Skirts must be knee-length or longer and must not be tight-fitting. 4) Purple Tie (Mandatory) 5) Purple V-neck Sweater (Optional) For further information, please contact: Administrative Assistant Office: 0945424344 Admissions Office: 0946424344 0947424344 Lebawi School
ውድ የለባዊ ወላጆችና አሳዳጊዎች፣ 📌 ማስታወሻ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ቀደም ሲል ለ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን ልጅዎን ለማስመዝገብ እስከ ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ 15% የምዝገባ ክፍያ እንዲከፈል ማሳወቃችን ይታወሳል። አሁንም ምዝገባቸውን ያላጠናቀቁ የአሁን የለባዊ ተማሪዎች ወላጆችና አሳዳጊዎች፣ የምዝገባ ክፍያውን 50% በመክፈል የልጆቻችሁን ምዝገባ በተቻለ ፍጥነት እንድታጠናቅቁ በአክብሮት እናሳስባለን። ምዝገባ ባለው ክፍት ቦታ መሠረት የሚከናወን ነው። የነባር ተማሪዎች ምዝገባቸውን ሳያጠናቅቁ በፊት ያሉት ቦታዎች በአዲስ ተማሪዎች ከተሞሉ፣ ትምህርት ቤቱ ለልጅዎ ቦታ መያዙን ማረጋገጥ አይችልም። ለባዊ አለምአቀፍ አካዳሚ አድሚሽን ቢሮ Dear Lebawi Parents and Guardians, 📌 ANNOUNCEMENT Returning Students’ Registration As previously communicated, parents and guardians of current Lebawi students were requested to pay 15% of the school fee by June 30, 2018 E.C., to reserve their child’s slot for the 2019 E.C. academic year. We kindly remind parents and guardians of current students who have not yet completed their child’s registration to do so by paying 50% of the required school fee as soon as possible. Please note that registration is subject to available slots. If all available slots are filled by newly admitted students before the registration of current students is completed, the school may not be able to guarantee your child’s slot for the upcoming academic year. Admissions Office Lebawi International Academy