قناة دروس الحياة
Статистика- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 7
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- арабский
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 26
- 1/48двое суток
- 29
- 1/72трое суток
- 32
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🎴
አዲስ የሚጀመረውን انتبة انت موراقبة ኪታብ ይዛቹ መከታተል ለምትፈልጉ.. አዲስ አበባና አካባቢዋ ለምትገኙ፣ ወንድም እህቶች በዚህ አድራሻ ማዘዝ ትችላላችሁ፦ 👉@Emu_Hidaya ግሩፑ ለማግኘት. 👉👉https://t.me/+PbaI9Gos8hZmMmE0
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?
በኢስላም ቀለብ፣ ልብስ፣ መኖሪያ እና አስፈላጊ ነገሮቻቸውን የማሟላት ግዴታው የአባት እንደሆነ የታወቀ ነው። ይሁን እንጂ ቀላል የማይባሉ አባቶች ከሚስት ጋር ሲለያዩ እና ልጆች ከእናታቸው ጋር ሲሆኑ ይህንን ሃላፊነታቸውን ይዘነጋሉ። ይሄ አካሄድ ልጆች በብዙ ነገር እንዲጎዱ ያደርጋል። ከልባቸውም ላይ ጥላቻን ይተክላል። ይበልጥ ያራርቃል። አባቶችንም ከአላህ ጋር ያጣላል። ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፦ كفى بالمرءِ إثمًا أن يُضَيِّعَ من يقوتُ "አንድ ሰው የሚመግባቸውን (ኃላፊነት ያለበትን) ሰዎች ችላ ማለቱ ወንጀለኛ ለመባል በቂው ነው።" [አቡ ዳውድ፡ 1692] [አልባኒይ ሶሒሕ ብለውታል፣ ኢርዋኡል ገሊል፡ ቁ. 894] * ስለዚህ ሰው #አቅሙ_የሚችለውን ለማድረግ ሊሰስት አይገባም። ልጆች በወላጆቻቸው መለያየት የሚገጥማቸው ስብራት በቂ ጉዳት ነው። ይህንን የሚጠግን እንጂ የሚያባብስ አያያዝ እንዳይኖር መጠንቀቅ ይገባል። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
ከፊሉ ልጅ የለኝም ብሎ ያለቅሳል። ሌላውን ልጁ ያስለቅሰዋል። ከፊሉ እህት ወንድም የለኝም ብሎ ይከፋዋል። ሌላው በእህት በወንድሞቹ ውስጡ ቆስሏል። ዱንያ አጃዒቧ አያልቅም። ግማሹ በመከራ፣ ሌላው በጥጋብ ያለቅሳል። "እናቱ የሞተችበትና፣ ገበያ የሄደችበት እኩል ያለቅሳል" በሚለው አገርኛ ብሂል ውስጥ ህመም አለ። መከራ ሁሉ አንድ አይደለም። ከባሰም በላይ ብዙ የባሰ እንዳለ በማስተዋል "አልሐምዱ ሊላህ" እንበል። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
መውሊድ መውሊድን በተመለከተ የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ፁሑፍ በቀላሉ ለማግኘት ሊንኩን በመጫን ያንብቡ! 1 ነብዩ መቼ ተወለዱ http://t.me/IbnuMunewor/893 2 መውሊድን ማን ጀመረው በመረጃ ለሚያምኑ ብቻ http://t.me/IbnuMunewor/869 3 መውሊድ ለምን ዓላማ እንደተጀመረ ያውቃሉ? http://t.me/IbnuMunewor/876 4 መውሊድ እና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም ምስክር እራሳቸው! http://t.me/IbnuMunewor/884 5 በአላህ እዝነት ይደሰቱ ትልቁ የመውሊድ አጋፋሪዎች ምርኩዝ http://t.me/IbnuMunewor/2227 6 የሰኞ ፆም እና መውሊድ http://t.me/IbnuMunewor/2214 7 ዐቂቃ ሌላ መውሊድ ሌላ http://t.me/IbnuMunewor/2261 8 ዓሹራን ለመውሊድ http://t.me/IbnuMunewor/2269 9 መውሊድ ውስጥ እነዚህ አደጋዎች አሉ http://t.me/IbnuMunewor/2294 10 በመውሊድ ላይ ስለሚፈፀመው ጭፈራ ዑለማዎች ምን እንዳሉ ታውቃለህ? http://t.me/IbnuMunewor/882 11 መውሊድን የሚፈቅዱትም አይፈቅዱትም http://t.me/IbnuMunewor/2298 12 መውሊድ የማያከብር ሰው የሙሀመድ ጠላት ከሆነ ገና የማያከብረው የዒሳ ጠላት ነው http://t.me/IbnuMunewor/886 13 እውን የሱዎይባ ታሪክ ለመውሊድ ማስረጃ ይሆናል? http://t.me/IbnuMunewor/2234 14 ሸውካኒና መውሊድ ወሳኝ ነጥቦች የተዳሰሱበት http://t.me/IbnuMunewor/898 15 ሱዩጢ የመውሊድ ደጋፊዎች ሌላኛው ምርኩዝ http://t.me/IbnuMunewor/2277 16 እውን ኢብኑ ተይሚያ መውሊድን ፈቅደዋል? http://t.me/IbnuMunewor/878 17 በሸይኹል አልባኒ እና መውሊድ ይፈቀዳል በሚል ሰው መካከል የተደረገ ዲንቅ ቃለ ምልልስ http://t.me/IbnuMunewor/34 18 ከወሀብዬች በፊት የነበሩ የመውሊድ ተቃዋሚዎች http://t.me/IbnuMunewor/1624 19 መውሊድ ተከሸኖ http://t.me/IbnuMunewor/2309 20 ለምንድን ነው የመውሊድ ተቃውሞ ኢኽዋኖችን ምቾትየሚነሳቸው http://t.me/IbnuMunewor/918 21 መሷሊሀል ሙርሰላ የመውሊድ አክባሪዎች የመጨረሻ ምሽግ http://t.me/IbnuMunewor/2302
🌟አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ልጅ ወደ ኢትዮ ይዞ መሄድ የሚችል ሰው ካለ ባረከላሁ ፊኩም ንገሩኝ ⬇⬇⬇ @Sarabkaris76
⚠️ አስተውሉ❗️ በቁርአን ውስጥ "ኸሊሉላህ" ተብሎ የተጠራው ነቢይ ማን ነው?
🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✈️ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET
قال ﷺ: [ إن من أفضل أيامكم يوم الجمعة.. اللهم صل وسلم على نبينا محمد....
የጦርነት ዝግጅቱ እየተጧጧፈ እንደሆነ የሚገልፁ ዘገባዎችን እያየን ነው። ብዙዎቹን ፈተናዎች ማስቀረት ባይቻልም ለሁሉም ሁኔታ እራስን ማዘጋጀት አይከፋም። በተለይም ጦርነቱ ሊደርስባቸው ይችላሉ ተብለው በቀዳሚነት በሚገመቱ አካባቢዎች ያሉ ነዋሪዎች የባንክ አገልግሎት፣ ቴሌኮሙኒኬሽን፣ ኢንተርኔት፣ መብራት፣ ... ቢቋረጡ የሚከሰተውን ሁሉ ቀድሞ ማሰብ ችግሩን ባያስቀር እንኳ ከፈተናው ጋር ህይወትን እንዴት መግፋት እንደሚቻል አእምሮን ማዘጋጀቱ አይከፋም። በተረፈ ከባለፈው ጦርነት ብዙ ነገር መማር እንደሚቻል ማሰብ ጥሩ ነው። ተለዋዋጭ ነገሮች ቢገጥሙ እንኳ ኋላ የቂመኞች ሰለባ መሆን እንዳይመጣ አጉል መንቀዥቀዥ አያስፈልግም። አላህ ክፉውን ይያዝልን። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ የመርየም አለይሀ ሰላም ወላጅ አባት ማን ይባላል?
ለአህሉል-አሰር ጀግኖች ማበረታቻ ትሁንልኝ... 🌷አህሉል አሰር...✅ ----------------------- የነዚያ የጀግኖች ሶሀቦች ተከታይ፡ ሲተገብር እንጂ ሲያወራ እማይታይ፡ ታማኝ ሞደሎቹን በህሌና እሚስል፡ በመንሀጅ የፀና ከቶ እማያስመስል፡ የሹብሀ ኮተት የሌለበት ቁስል፡ ሌት ቀን የሚተጋ እውቀት ለመሸመት፡ የሒዝብዮች ጠላት ሁሌ እማይገመት፡ በብርሀን ተጓዥ የሌለበት ፅልመት፡ መረጃን የያዘ ማንም የሚመራው፡ ፀባዩ በእምነቱ ፀንቶ የተሰራው፡ አሰርይ የሆነ በአንሷሮች ፋና፡ ውብ ሙሀጂሮችን የሚናፍቅ ጀግና፡ ሐቅን የሚያስተምር በመረጃ ቀርቦ፡ ተውሒድ የሚያሰራጭ ወጣቱን ሰብስቦ፡ አህሉል አሰር ለኔ እንደዚያ ነው አቦ፡ በመልካም ለጠራው አዝኖ ፈጥኖ ደራሽ፡ ዝና የማይገታው ቤሳቢስቲ ቁራሽ፡ እውቀት የሚቀስም ሽርክን የሚዋጋ፡ ተውሒድን ለማስፈን ሌት ቀን የሚተጋ፡ ሐቅን ለማስፋፋት የሚከፍል ዋጋ፡ አህሉል-አሰር... ሰለፍይ የሆነ የትውልዱ ሞራል፡ ትናንትናም ዛሬ ሁሌም ይከበራል፡ መፋለም የሚችል የቢዲዓን ካንሰር፡ ማን እንደ ሰለፍይ ማን እንደ አህሉል አሰር፡ ሰለፍዩ ሆይ ከመውደድ አይበልጥም ክብርህ፡ ከአይንህ ላይ ይታያል ፍቅርህ፡ መልካምነት ዜማ ሆኖ ዝቅታህ እያሸነፈኝ፡ በለዘብታ ቃል ተከሽኖ ፀባይህ እያከነፈኝ፡ ከልቤ ወደድኩህና ያውና ስንኝ አፃፈኝ!! በርታ ተጓዝማ ለነገ ግባችን፡ ሱና ላይ ከፀናን ጀነት ነው ቤታችን፡ አሰርይ ከሆን ሰላም ነን ሁላችን፡ የስሟ ነጋዴ ቢበዛም ተጣሞ፡ ቅዠታሙ ሁሉ ቢጠብቅም ቆሞ፡ ይቀራታል እንጂ በክፋቱ ታሞ፡ ሒዝብይ እንደ አሰርይ አይሆንም ፈፅሞ፡ በርታ እንዳትሰላች ተነስ ተንቀሳቀስ፡ ሙሽሪክ ሒዝብያውን በመረጃ ውቀስ፡ ሞራልህን ሙላው ውብ ወኔህን ንቀስ፡ ድሉ ከፊትህ ነው መጣልህ ቀስበቀስ፡ ዝና እንዳይደልልህ አትግባ ባቋራጭ፡ መርሁን ተከተል አንተ ነህ ተመራጭ፡ ቅራታቸው ላይ ቁም በቀደምቶች ቦታ፡ እሱን ብቻ ስበክ በጧት በቀን ማታ፡ በተቻለህ አቅም ወጣቱን አንፀው፡ በተውሒድ በሱና በፀባይ ቅረፀው፡ በስደት በሀገር ቤት በየትም ተራመድ፡ ወጥር የትም ቦታ የሱናውን ገመድ፡ አሏህ ይረዳሀል እንዳታመነታ፡ ጠንቅቀህ እወቀው ይህንን እውነታ፡ የሽርኩን ጨለማ የቢዲዓን ካንሰር፡ ነቃቅሎ ለመጣል ጠፍሮ ለማሰር፡ ወጧቱ ተዘጋጅ ተነስ አህሉል አሰር፡ ...በኑረዲን አል-አረብ...✍️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
✍️ ሰላትን የተወ ሰው ነገ የውመል ቂያማ ከማን ጋር ይቀሰቀሳል❓
📍ቁርአንን ማስተንተን! 🎙ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን አደም t.me/Sheikhmuhammedzainadam
ተቀርተው ያለቁ ደርሶች ማውጫ 1- ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 2- ኡስታዝ ኸዲር አሕመድ 3- ሙሐመድ ዐብዲላህ ባቲ 4- ሸይኽ ሙሐመድዘይን አደም 5- ኡስታዝ ሙሐመድሲራጅ ሙኑር 6- አቡ ሒዛም ዐብዱረሕማን ሰዒድ 7- ሸይኽ አወል አሕመድ አልኸሚሲ 9- ኡስታዝ አቡል ዐባስ ናሲር ሙሐመድ 10- አቡ ዑሠይሚን ዐብዱረሕማን ዝናቤ 11- አቡ ፈውዛን ዐብዱ ሸኩር ሙሐመድ 12- አቡ ሙስሊም ዑመር ሐሰን አልአሩሲ 13- አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ ሙሐመድ 14- ኡስታዝ ሑሴን ዐሊ አቡ አመተ ረሕማን 15- አቡ ዐብዲረሒም ዐብዱረሕማን ሹመት 16- አቡ ዐብዲላህ ሷዲቅ ኢብኑ ኸይሩ 17- አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም 18- አቡ ዚክራ ጀላሉ ሑሰይን 19- ሙርሰል ሰይድ ጨፌ 20- ኡስታዝ ዐብዱልጀባር ሙሐመድኑር 21- ኡስታዝ ዐብዱሶመድ ሙሐመድኑር 22- አቡ ሙዓዊያ ሰዒድ ሙሐመድኑር 23- ኡስታዝ ሳዳት ከማል ሙሐመድ 24- አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን ኢስማዒል 25- ኡስታዝ ዐብዱልዐዚዝ አሕመድ 26- ኡስታዝ በሕረዲን ከማል 27- አቡ ዓኢሻ አወል ካሳው 28- አንዋር ሙሐመድኑር 29- አቡ ረያን ሰዕድ ጀላሉ 30- አብዱ ናስር ሙሐመድኑር አልጃቢሪ 31- ኡስታዝ አብዱረዛቅ ሙሐመድ ባጂ 32- ኡስታዝ አቡ ሰዒድ ዐብዱረሒም 33- አቡ ሰዒድ ዐብዱረሒም ሑሴን 34- አቡ ዐብዲላህ አንዋር ሱልጧን 35- አቡ ዑበይዳ አልዋን አልአዋሺ 36- አቡ ሱፍያን ሑሰይን አልበናን 37- ከማል አሕመድ አቡ ዘይድ 38- ኡስታዝ ሙሐመድ ሱልጧን 39- አቡ ሐሳን ዐሊይ ዩሱፍ 40- ሸይኽ ሙሐመድ ሑሴን 41- ሙሐመድ ሐሰን ዳውድ 42- ኡስታዝ ሙሐመድ ኸይሩ 43- ሸይኽ ሑሰይን ኢድሪስ 44- ሸይኽ ጀማል አዘሀቢ 45- አቡ ሐፍሷ ኑርየ ያሲን 46- አቡ ዘከሪያ ሰዒድ ሪድዋን 47- ሸይኽ ሙሐመድ አወል 48- አቡ ፋሩቅ ኑረዲን አልአረቢ 49- አቡ ዓማር ሙሐመድ አሕመድ 50- አቡ ማሂር ሙሐመድ ሳኒ 51- አቡ ሳሊም ጡሃር አሕመድ 52- ዩሱፍ ሙሐመድ 53- አቡ ሉቅማን 54- አቡ ረያን 55- አቡ ዒምራን አልአሠሪይ 56- አቡ ያሲር ሰዒድ 57- አቡ ዑሠይሚን ዒዘዲን ሻፊ 58- ኡስታዝ ሙሐመድ መኪን
الدنيا محطة عابرة؛ تجمعنا يومًا، وتفرِّقنا يومًا آخر: 🤍 ⬛ سعدون حمادي🕋 🎙 https://t.me/Umu_Reyan_channel_No1
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ደማም ያላቹህ እህቶች ወንድሞች እስኪ ስራ ከሰማቹህ አሳወቁኝ ሁለት ስራ የፈቱ እህቶች አሉኝ በዝህ አሳውቁኝ @UmuAyub_12
ሚስቱን በቪዲዎ በሚዲያ የሚያወጣ ወንድ በሸሪዓ «ደዩስ»የወንድነት ከራማው የተገፈፈ ነው። 👉ይህንን ድርጊት አንዳንድ የኛ ወንድሞች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ስትደግፉ ተመልክቻለሁ ይህ ጉዳይ መወገዝ አለበት በጣም ፅዩፍ ነገር ነው። ምናልባትም ይህ ነገር የሚሆነው ተከታይን ለማብዛትና ዝናን ለማግኘት ከሆነ የተከታይቹ ሁሉ ወንጀል በሱ ላይ ይሆናል ። 👉ሸይኽ ሱለይማን አሩሀይሊይ ሀፊዞሁሏህ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ቁርአን ሲቀራ መላኢኮች ድምጹን ሰምተው ከሰማይ የወረዱለት ሰሀባ ማን ነው ?