Anbesa Bank
СтатистикаWebsite: https://anbesabank.com/ Bio link: https://linktr.ee/anbesabank Email: info@anbesabank.com Contact Center: 8803 Contact on telegram @Libofficial
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 47
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 2 737
- 1/48двое суток
- 3 136
- 1/72трое суток
- 3 382
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
በእያንዳንዱ ምንዛሪ ተጨማሪ የ10 ብር ጉርሻ! ======================= ከባህር ማዶ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉም ሆነ በእጅዎ ያለውን ሲመነዝሩ የ10 ብር ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ በአቅራቢያዎ ወደሚገኙ ቅርንጫፎቻችን ጎራ ብለው አገልግሎታችንን እየተጠቀሙ ጉርሻችንን ይጋበዙ፡፡ አንበሳ ባንክ እንጀምረው! #anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit #bonus
በእያንዳንዱ ምንዛሪ ተጨማሪ የ10 ብር ጉርሻ! ======================= ከባህር ማዶ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉም ሆነ በእጅዎ ያለውን ሲመነዝሩ የ10 ብር ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ #anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit #bonus
በእያንዳንዱ ምንዛሪ ተጨማሪ የ10 ብር ጉርሻ! ======================= ከባህር ማዶ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉም ሆነ በእጅዎ ያለውን ሲመነዝሩ የ10 ብር ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ በአቅራቢያዎ ወደሚገኙ ቅርንጫፎቻችን ጎራ ብለው አገልግሎታችንን እየተጠቀሙ ጉርሻችንን ይጋበዙ፡፡ አንበሳ ባንክ እንጀምረው! #anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit #bonus
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የአንበሳ ባንክ ግዕዝ ሪጅን በርካታ ችግኞችን ተከለ =========== (ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም) የአንበሳ ባንክ ግዐዝ ሪጅን የስራ አመራር አባላት እና ሰራተኞች በመቀሌ ከተማ ከ400 በላይ የሚሆኑ ችግኞችን የተከሉ ሲሆን በመርሃ ግብሩ ላይ የሪጅኑ ተ/ምክትል ፕሬዚደንት አቶ ሙሉዓለም ከበደ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸው አንበሳ ባንክ በተለያዩ መንገዶች ማህበራዊ ኃላፊነቱን መወጣት የዘወትር ተግባሩ መሆኑን ገልጸው ዛሬ የተተከሉትን ችግኞች በየጊዜው ለመንከባከብ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን አሳውቀዋል። አንበሳ ባንክ እንጀምረው! #anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit #seedling
በእያንዳንዱ ምንዛሪ ተጨማሪ የ10 ብር ጉርሻ! ======================= ከባህር ማዶ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉም ሆነ በእጅዎ ያለውን ሲመነዝሩ የ10 ብር ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ #anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit #bonus
ልንጀምር ነው! =========== በቅርቡ ይጠብቁን! #anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
Vacancy Announcements Anbesa Bank Invites competent and qualified candidates for the following position. 1. Junior IT Officer Please visit the link below to our Websites for the details: https://anbesabank.com/careers/ Deadline: August 1, 2026 #anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit #vaccancy
ከፍታ በትክክለኛ እጅ ይቀረፃል፡፡ ========================== አንበሳ ባንክ እንጀምረው! #anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
ቅርብ ነው! ============= አንበሳ ባንክ እንጀምረው! #anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
አንበሳ ባንክ የ2025/2026 ዓመታዊ የሥራ አፈፃፀም ጉባዔውን አጠቃለለ (ሐምሌ 9 ቀን 2018 ዓ.ም) አንበሳ ባንክ እ.ኤ.አ የ2025/26 አራተኛ ሩብ ዓመት እና ዓመታዊ የስራ አፈፃፀም አስመልክቶ በተለያዩ የክንውን ጉዳዮች ዙሪያ ሲያደርግ የነበረውን ጉባዔ በዛሬው ዕለት አጠናቋል፡፡ ለተከታታይ ሁለት ቀናት በተከናወነው በዚሁ የስራ አፈፃፀም ስብሰባ በተቀማጭ ገንዘብ፣ በብድር፣ በውጭ ምንዛሪ፣ በዲጂታል ባንክ አገልግሎት፣ በወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት፣ በደንበኛ አገልግሎት እንዲሁም በሌሎች የስራ ክንውኖች ዙሪያ የእቅድ እና አፈጻጸም ሪፖርቶች ላይ ሰፊና ጠለቅ ያለ ውይይት ተካሂዷል፡፡ ሁሉም የስብሰባው ታዳሚዎች በእቅድ እና አፈፃፀም ዙሪያ በቀረቡ ሪፖርቶች ላይ የነቃ ተሳትፎ ያደረጉ ሲሆን ደካማ ጎኖችን በማሻሻል በቀጣይ የተሻለ ውጤት በማስመዝገብ ባንኩን ወደላቀ ከፍታ ማብቃት ላይ ያላቸውን አቅም ሁሉ አሟጠው እንደሚጠቀሙ ቃል ገብተዋል፡፡ Read More አንበሳ ባንክ እንጀምረው! #anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit #4thQuarter #Annualmgmt #meeting