Lorem Tech Solutions
СтатистикаYour hub for technology, creativity, and digital innovation. Owner: @Rehoboth_k
- Последний пост
- 07:28
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 25
- 1/48двое суток
- 28
- 1/72трое суток
- 30
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
YouTube is doubling the viewership requirements new creators must meet to earn ad and Premium revenue From February 1, creators will need 8,000 watch hours over 12 months or 20 million Shorts views in 90 days
видео или голосовое, без подписи
አሪፍ ትምህርታዊና የጠቅላላ እውቀት የYouTube ቻናሎች ልጠቁማችሁ። ⚫ሰለ ሒሳብና ቁጥሮች www.youtube.com/@numberphile ⚫ለመረዳት ቀላል በሆነ መልኩ የተሰራና በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዬች የሚያተኩር www.youTube.com/@TraversyMedia ⚫ ስለሳይንስ፣ ስለself development ስለማህበራዊ ግንኙነት ወዘተ የሚዳስስ www.youtube.com/@bigthink ⚫ስለ Web design እና coding www.youtube.com/@crashcourse ⚫የተለያዩ የሳይንስና የጠቅላላ ዕውቀት ጥያቄዎችን በተግባር የሚፈትሽ www.youtube.com/@veritasium @bighabesh_softwares
Telegram ላይ መጠቀም የምንችላቸው ብዙ አይነት Inline ቦቶች አሉ። Inline bot ማለት chat ስናደርግ የሆነ ነገር search ለማድረግ የምንጠቀምባቸው ቦቶች ማለት ነው። ለምሳሌ ፎቶ search አድርጎ ለመላክ በቀላሉ @pic ብላችሁ search ካደረጋችሁ በኋላ search ማድረግ የምትፈልጉትን ነገር ፅፋችሁ search ማድረግ ትችላላችሁ። እነዚህም የሚከተሉት ናቸው። @gif Search and send GIFs @vid Search/send YouTube videos @youtube Search/send YouTube videos @pic Search/send pictures @bing Search/send Bing images @wiki Search/send Wikipedia articles @imdb Search/send movie/series info @bold Format text: bold, italic, monospace @music Search/send music/MP3s @sticker Search stickers using emoji @foursquare Search restaurants/places nearby @gamee Send/play games @gamebot Send/play Telegram games ቦቶችን የምትጠቀሙበት ምሳሌ @gif dog dancing @youtube MrBeast @wiki Ethiopia @imdb Inception
የ 𝙘𝙝𝙖𝙧𝙜𝙚𝙧 𝙘𝙖𝙗𝙡𝙚 አይነቶች በርካታ የcable አይነቶች ሲኖሩ እንደምንጠቀው device ይለያያል። ለምሳሌ ያክል USB TYPE A :- ይህንን አብዛኞቻችሁ ታውቁታላችሁ የflash አይነት ቅርፅ ያለው ነው። ኮምፒውተርን ከሌላ ኮምፒውተር ጋር ለማገናኘት ይጠቅማል። USB TYPE B:- ይህ usb የአራት ማዕዘን ቅርፅ ሲኖረው ኮንፒውተራችንን እንደ scanner እና printer ያሉ ማሽኖች ጋር ለማገናኘት ይጠቅመናል። USB TYPE C:-አብዛኛዎቹ smart phone ቻርጅ ለማድረግና Data ለማስተላለፍ እንጠቀምበታለን። ይህ cable አዳዲሶቹ sumsung, vivo, xiomi, oppo የመሳሰሉት ስልኮች ብዙ ጊዜ ይጠቀሙበታል። Mini-usb:- ይህኛው cable ከtype c እና ከ micro usb የሚበልጥ ነው አብዛኛውን ጊዜ የbutton ስልኮችን charge ለማድረግ እንጠቀምበታለን። Micro-usb:- አብዛኞዎቻችሁ ታውቁታላችሁ በፊት የነበሩ ብዙ ስልኮች በዚህ cable ነበር charge የሚያደርጉት። Lighting usb:- air pod እና iphone charge ለማድረግ የምንጠቀመው ነው ጫፉ ምንም ቀዳዳ አለመኖሩ ለየት ያደርገዋል። 🤗ከዚህ post በኋላ ጠፍጣፋው ወፍራሙ የሳምሰንጉ የአይፎኑ ምናምን እንደማትሉ ተስፋ አደርጋለው😁።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Samsung ስልካችሁን እንደ Compass፣ ማስመሪያ(ruler) እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ tools መትጠቀም እንደምትችሉ ታውቃላችሁ? ይህን ለማድረግ Settings ውስጥ ትገባላችሁ። ከዛ Display > Edge panels > Panels በዚህ መሰረት ከመረጣችሁ በኋላ calibrate አድርጋችሁ ከside panel ላይ ከፍታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። ማንኛውንም ዶክመንት scan አድርጎ ለመጠቀም ምንም አይነት ተጨማሪ software መጫን አይጠበቅባችሁም። ቀጥታ በካሜራ ፎቶ በማንሳት automatically scan ያደርግላችኋል። (ይህ ለጊዜው ሁሉም ስልክ ላይ አይሰራም።) https://t.me/LoremTechsolutions
🔍 ጎግል በጄሚናይ (Gemini) የሚሰራ አዲስ ዘመናዊ ስፒከር ሊያስተዋውቅ ነው! ጎግል ከ2020 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስ ዘመናዊ ስፒከር በ100 ዶላር ዋጋ ከሰኔ 18 (June 25) ጀምሮ ለገበያ ማቅረብ ይጀምራል። ምን አዲስ ነገር አለው? የጄሚናይ (Gemini) እገዛ፦ የድሮውን የጎግል አሲስታንት ሙሉ በሙሉ በመተካት በሰው ሰራሽ አስተዋፅኦ (AI) የሚመራው ጄሚናይ ተካቷል። ሙሉ የሃሳብ ልውውጥ፦ እንደ ድሮው ሙዚቃክፈትልኝ አይነት ቀላል ትዕዛዞች ብቻ ሳይሆን፣ አሁን እንደማንኛውም ሰው መስመር የጠበቀ ሙሉ ውይይት ማድረግ ይችላል። ከሌሎች መተግበሪያዎች ጋር መገናኘት፦ ከተለያዩ የሶስተኛ ወገን (Third-party) መተግበሪያዎች እና አገልግሎቶች ጋር በቀላሉ ተዋህዶ መስራት ይችላል። https://t.me/LoremTechsolutions
Guys tiktok new Feature 😳😱😍😍 so amazing SHARE 🚀 https://t.me/LoremTechsolutions
Elon Musk የአለማችን የመጀመርያው Trillionaire ሆነ። የTesla ኤሌክትሪክ መኪኖች እንዲሁም የSpaceX ባለብዙ ድርሻ ባለቤት የሆነው Elon Musk ባለ 13 አሃዝ የገንዘብ ባለቤት መሆን ችሏል። አለማችን የመጀመርያውን ቢሊዮነር ( John D. Rockefeller) ካየች ከ110 አመታት በኋላ የመጀመርያውን ትሪሊየነር አግኝታለች። https://t.me/LoremTechsolutions
SMS VS MMS SMS (Short Message Service) Plain text only Limited to 160 characters Uses your call/text balance Does NOT need internet or mobile data Very cheap MMS (Multimedia Messaging Service) Can send photos, videos, audio, and long text No character limit Requires mobile data to send/receive Costs more than SMS
видео или голосовое, без подписи
💾 SD Card ወይም በተለምዶ ሚሞሪ ካርድ ተፈላጊነቱ ለምን ቀነሰ? ከገበያ ለምን ወጣ? ያኔ.. ቪዲዮና አውዲዮ ለማስጫን ቪዲዮ ቤት ሄደን ባለ 2GB ሚሞሪ ሙሉልኝ የምንልበትን ጊዜ ታስታውሳላችሁ? በድንገት Corrupt እንዳይሆንብን የምናደርገው ጥንቃቄ፣ ስልካችን ካርዱን ሳያነበው ሲቀር የነበረን ጭንቀት ሁላችን ቤት የነበረ ታሪክ ነው። ግን አስተውላችኋል? አሁን አሁን አዳዲስ ስልኮችን ስንገዛ የSD Card መሰኪያ (SD Card Slot) የላቸውም። ያ ስንት ትዝታ ያስቀመጥንበት የድሮ ጓደኛችን SD Card ቀስ በቀስ ከገበያ እየወጣ ነው። ለመሆኑ ለምን? 1. Cloud Storage መምጣት አሁን ላይ ፎቶ፣ ቪዲዮ እና ፋይሎቻችንን በስልካችን ውስጥ ከምናስቀምጥ ይልቅ በGoogle Drive፣ iCloud እና ቴሌግራም ላይ Saved Messages ውስጥ ማስቀመጥ እየተለመደ ነው። አብዛኛዎቹ የስልክ አምራች ድርጅቶችም ከእነዚህ የcloude storage አፕሊኬሽኖች ወርሀዊ subscription ስለሚያስከፍሉ በተዘዋዋሪ የገንዘብ ማግኛ አማራጭ ይፈጥርላቸዋል። 2. የስልኮች Internal Storage ማደግ የቀድሞ ስልኮች የነበራቸው ማከማቻ ቢበዛ 8GB ወይም 16GB ስለነበር ሚሞሪ ካርድ የግድ ያስፈልግ ነበር። አሁን ግን አነስተኛ የሚባሉት ስልኮች እንኳ 128GB፣ 256GB አልፎ ተርፎም 1TB ይዘው እየመጡ ነው። ታዲያ ተጨማሪ ካርድ ማን ይፈልጋል? 3. የፍጥነት ጉዳይ (Performance) አዲሶቹ ስልኮች የሚጠቀሙት internal storage በጣም ፈጣን ነው። በአንጻሩ SD ካርዶች data ለማንበብ ረጅም ጊዜ ይፈልጋሉ። ስለዚህ ስልኩ ቀርፋፋ እንዲሆን እንዲሞቅ እና አፕሊኬሽኖች ለመክፈት እንዲዘገዩ ያደርጋቸዋል። ኩባንያዎች የስልካቸውን ስም ለማስጠበቅ ሲሉ ካርዱን አስቀሩት። 4. የስልኮች ዲዛይን እና ውበት ቀጫጭን፣ ውብ እና ውሃ የማይገባቸው (Waterproof) ስልኮችን ለመስራት የስልክ አምራቾች እያንዳንዷ ሚሊሜትር ቦታ ታስፈልጋቸዋለች። ስለዚህ የSD card ማስገቢያን ማስቀረት ለባትሪ እና ለሌሎች ጠቃሚ ነገሮች ቦታ ያስገኛል። ባጭሩ... ቴክኖሎጂው ተቀየረና የኛ ዘመን ታማኝ ጓደኛ የነበረው ሚሞሪ ካርድ ልክ እንደ ካሴት እና CD ታሪክ እየሆነ ነው። እናንተስ የመጨረሻ ጊዜ ሚሞሪ ካርድ የተጠቀማችሁት መቼ ነው? በሚሞሪ ካርድ ምክንያት የጠፋባችሁ ትዝታ ካለ ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ👇
Guys let's react if you get new info 🔥🔥🔥✌️👌
To cancel all divert Use :- #21#
To divert all call to an other phone number Use :- **21*phonenumber# To divert to other phone if no answer or unreachable Use :- **61*phonenumber# To divert to other phone if ringing phone is busy Use :- **67*phonenumber#
видео или голосовое, без подписи