Heavenly Love Children's MINISTRY
СтатистикаHeavenly Love Children Ministry ETHIOPIA +251-935233708 Jabez Girma የወንጌልን እውነት ለልጆች እና ለወጣቶች ልናስተምራቸው ይገባል! 🔅አገልግሎቱን በየትኛውም መንገድ ይደግፉ!🔅
- Последний пост
- 30 мар.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- mg
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
💥Purity Conference💥 ቅድስና-ለእግዚአብሔር "የሀገሬው ሰው ጠሪያችሁ አክባሪያችሁ ነው አይደል የሚለው?! ጠሪህን ስታከብር በአስፈላጊው ሰዓት ከእጅ መንሻ ጋር ድግሱ ላይ እንደምትታደም ሁሉ፤እግዚአብሔር አምላክህን በፍፁም ልብህ ስትወድ ለጥሪው የሚመጥን ህይወትን ትኖራለህ ይህ ለክቡር ጥሪው የሚሰጥ ምላሽ ነው፤ቅድስና ለእግዚአብሔር!" "የአደባባይ ድሎቻችን፤የጓዳ ህይወት ውጤቶቻችን መሆን አለባቸው።" "በአደባባይ አሸንፈን፤በጓዳ ሽንፈትን አንከናነብ" መዝሙር 24:3-10 3 ወደ እግዚአብሔር ተራራ ማን ይወጣል? በቅድስናውስ ስፍራ ማን ይቆማል? 4 እጆቹ የነጹ፥ ልቡም ንጹሕ የሆነ፥ ነፍሱን ለከንቱ ያላነሣ፥ ለባልንጀራውም በሽንገላ ያልማለ። 5 እርሱ ከእግዚአብሔር ዘንድ በረከትን፡ ከመድኃኒቱ አምላክም ምሕረትን ይቀበላል። 6 ይህች ትውልድ እርሱን የምትፈልግ ናት፥ የያዕቆብን አምላክ ፊት የምትፈልግ። 7 እናንት መኳንንቶች፥ በሮችን ክፈቱ፥ የዘላለም ደጆችም ይከፈቱ፥ የክብርም ንጉሥ ይግባ። 8 ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው? እግዚአብሔር ነው፥ ብርቱና ኃያል፥ እግዚአብሔር ነው፥ በሰልፍ ኃያል። 9 እናንተ መኳንንቶች፥ በሮችን ክፈቱ፥ የዘላለም ደጆችም ይከፈቱ፥ የክብርም ንጉሥ ይግባ። 10 ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው? የጭፍሮች አምላክ እግዚአብሔር፥ እርሱ የክብር ንጉሥ ነው።
ነፍሴ ሆይ || Minase Firdawek sʜᴀʀᴇ ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ 👀 Video Watch ✅ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ ➡️ https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp ➡️ https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
✨አልተወለደም✨ 💥ከአንቱታው በፊት ጋሼም ወይዘሮም ከመባል በፊት ሁሉም እውይ እንዴት ነው ምታምሪው/ረው ቱ ቱ ከአይን ያውጣህ/ሽ የሚባልለት ምስኪን ጨቅላ ነበር። የሰው ልጅ ሁሉ ከንቱነት የተጠናወታትን አለም በድረሱልኝ አይነት በሲቃ ድምፅ ከሀጢአተኛ ተፈጥሮ ጋር ይቀላል። ጭፍን ካለው አለም አይኖች ክፋውም ደጉም ላይ ለማማተር ወደሚገደዱበት፤እግሮች መርጠው ለመጓዝ ወደሚገደዱበት ለምርጫም ለስሌትም ቁርጠኛ ውሳኔን ወደ ምትሻው አለም ይቀላቀላሉ። ታዲያ በዚህች ውስብስብ አለም በድንግዝግዝ ለሚኖረው ምስኪን የሰው ልጅ ትክክለኛ ምርጫ፤የነፍስ መልህቅ፤የህይወቱ መሪ፤የነፍሷ መጋቢ፤የዘላለም ዋስትናዋ ለመሆን አምላክ ሰው ሆኖ ተወለደ። በውልደቱ ወንድሞቹን ሊመስል ግድ ቢለው እንኳ በኃጢአት ግን.... ✨አልተወለደም!✨። በቅዱሱነቱ ቅዱሳን፤በፍለጋው ምርጫው፤በፍቅሩ ወዳጆቹ፤በሞቱ ልጆቹ አደረገን። ታዲያ ይህ ውልደት ያስደነገጠው የዚህ ዓለም ገዢ የልቡን ቃጠሎ በሄሮድስ በኩል ተነፈሰ ባይወለድስ?! ባይመጣስ?! አለ የሚያስቆመው መስሎት የሚቻለውን ሁሉ አደረገ ጥያቄም ድንጋጤም የሆነበት ውልደት ሆነ! መወለዱን ለሚጠባበቁ በዘላለም ፍቅሩ በስስት አይን ዘወትር የሚያያቸውን ሊያዩት፤ የጥል ግርግዳ ሊፈርስ፤ በእርሱ አማካኝነት ከእግዚአብሔር ጋር ህብረት ሊኖራቸው የሚያስችላቸውን አዲስ ኑሮ ሊሰጣቸው የሚችል ንጉስ፤አዳኝ፤ጌታ ተወለደላቸው። ውልደቱ ለጨለማው አለም ብርሃን፤ለመጪው ዘመን ተስፋ፤ለዘላለም ህይወት ዋስትና ስለነበር የቤተልሔም መንደር ለሊት በኮከቦች እንዳሸበረቀች፣መላዕክት በጡዑም ዜማ እንዳዜሙ የማሪያም አንደበት በእልልታ የዬሴፍ ደስታ በማያቋርጥ ሳቅ፤የሰብዓ ሰጉሉ ፍለጋ በከበረ ስጦታ ሳይታጨቅ አልቀረም። ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን ሰላምም በምድር ለሰውም በጎ ፈቃድ። ኢሳይያስ 9:6 6 ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል። ✍️ጃቤዝ ግርማ https://t.me/Love_CM_Love
без подписи
#ወንጌል_አያሳፍርም ✨በየትኛውም ቦታ በየትኛውም ጊዜ ይሰበካል። አለም በግልጥ አመፅንና ክፋትን ያለምንም ሀፍረት ከገለጠች በአደባባይ ስለ እኔ ሲል ርቃኑን የተሰቀለውን ውርደትን የለበሰውን አምላኬን መድሀኒቴን ክርስቶስ ኢየሱስን ከመናገር ምንም የሚያስቆመኝ ነገር የለም። ሮሜ 1:16 ✨በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።✨ https://t.me/Love_CM_Love
. ሉዓላዊ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 #Live_Worship https://t.me/Love_CM_Love
#የመከራ_ክምር "በመገዛት፤በመታዘዝ ውስጥ ያለ በረከት እንዲያገኘን እንዲሁም የእግዚአብሔር ደስታ ሀይላችን እንዲሆንልን የበረከት መንገድ ከሚሆነን ነገር አንዱ ለወላጆች በፍፁም ፍቅርና መውደድ መታዘዝ እና መገዛት ነው። ለወላጆቻችን በእምቢተኝነት በትዕቢት እንዲሁም የዚህን ዓለም ርባነ ቢስ ስርዓት በመከተል የመከራ ክምር የጭንቀት ማሰሮ ልንሆንባቸው አይገባም። ጌታ ማስተዋሉን ያብዛልን🙌 ቆላስይስ 3:20 20 ልጆች ሆይ፥ ይህ ለጌታ ደስ የሚያሰኝ ነውና በሁሉ ለወላጆቻችሁ ታዘዙ። ✍️የአብ 👇👇👇👇👇join 👇👇👇👇👇 @love_cm_love @love_cm_love @love_cm_love @love_cm_love @love_cm_love @love_cm_love
без подписи
"እግዚአብሔርን ማግኘት ለጥያቄዎቻችን መልስ ማግኘት አይደለም፤ ትክክለኛ ጥያቄዎችን መማር እንጂ።" ✍ሮናልድ ደን 📚ሰማይ ዝም ሲል (ገጽ 105) https://t.me/Love_CM_Love
◆የእግዜር ዕቅፍ/ልቤ ጥንክር ያለ መሰለኝ🥺🥺🥺🥺🥺🥺 ◆ያለፈው ሳምንት ቸርች ውስጥ ይሄ ልጅ እንደሚታየው መሬት ላይ ልጥፍ ብሎ ተኝቶ አየውት እና ለደቂቃዎች ትኩረቴን ይዞት ከነፈ እና ምን ተረዳሁ "ልቡሱ እንዳይቆሽሽ እና ተነስቶ ሲያቅፋት እንዳያቆሽሻት እናቱ በተደጋጋሚ ልታነሳው ትሞክራለች መታ እያደረገችው አትነሳም ተነስ ትለዋለች ቁጣ ባዘለ ስሜት፤ህፃኑ ምንም አይነት ኩርፊያ ሳይኖረው ሳያለቅስ እየሳቀ ድጋሚ ድፍት ብሎ ይተኛል" እንዲህ ገብቶት ቢሆን ብዬ አሰብኩ ደግሞም ጌታ ይህንን ሊያሳስበኝ ይሁን ያደረገው አልኩ.......... ከእናት እቅፍ በላይ የሚያሳርፍ ስለ እኛ የተወጉ እጆች ጎኖች ያሉት ስንደገፈው ስንሸሸግበት የማይጎረብጥ ጉያ ያለው መሲህ እንዳለን......... ውስጤ እንዲህ ይለኝ ጀመር.....ጌታ ሆይ የአንተን ፍቅር ጉያህን ለምርጫ አቅርበን ዕሩቅ እንዳንሄድ እንዲህ ዕርፍ ማለት ይሁንልን ተጥለንም ቢሆን እንኳ በአንተ ተመርቆ መኖር ምርጫችን ይሁንልን🙏 አንተን ዝም ብለን የምንወድበትን፤ደጅ በመጥናት ብዛት ያለመደህን ያን ላንተ የምንሳሳበትን ልጅህ ስንሆን የተቀበልነውን ሞኙ ልባችንን የልጅነት ልባችንን መልስልን አባ🥺🥺😭😭😭😭😭😭 ብቻ ልቤ ከመንፈስ-ቅዱስ ጋር ብዙ ብዙ ይለኝ ጀመር...... ✍️ጃብ
#በዚህ_ትህትናቸው_ሰው_ወዳድነታቸው_የወደዳቸውን_የሞተላቸውን_ሳያውቁት_ሄዱ🥺 ◆ሐጂ ኡመር ኢድሪስ በፍኖተ መስኮት ንግግር በሚያደረጉበት ወቅት ቁጭ ብዬ እሰማቸው እንደነበር አሳታውሳለው በተለይ የአሁኑ ፕረዚዳንት ከመምጣታቸው በፊት ከጠ/ሚሩ ጋር ቁጭ ብለው ዶ.ር ኢብራሂም እና እሳቸው የሚያደርጉትን ንግግር ጠ/ሚሩ እንዲስማማው ሽምግልና የገቡ ሰዓት ለደቂቃዎች ሲበሳጩ፤እላፊ ቃል ሲያወሩ አልሰማሁም አንዳች ነገር ካልሆነ በቀር ሰው በእርጅናው ዘመን እንዲህ አይነት ስሜታዊና ቁጣን በሚያገነፍል ሰዓት ቁጥብ እና ነገር አዋቂ ዝንፍ ሳይልባቸው ሀሳብን በትክክል መግለፅ መሆን የሚችል አይመስለኝም?! በሰማሁት ነገር አዝኛለሁ😭😭😭 ◆ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኛቸው አድርገው ተቀብለውት ቢሆን ደሞ ምንኛ ደስ ባለኝ ነበር የኔ ሀዘን ሀገር ደግ ሰው ማጣቷ ብቻ ሳይሆን መሲሁን አለማመናቸውም ነው🥺🥺😭😭😭 መልካም ስብዕናና ተግባር ሰው የመሆን ምልክቱ ቢሆንም😭😭 #ነገሩ የዘላለም ህይወት ጉዳይ ነው ቅድሚያ ለዘላለሙ🥺😭😭 #ጌታ_ሆይ_መንግስትህ_ሁሉንም_ትገዛለች_ነገር_ግን_ሁለም_ይገዛ_ዘንድ_የፍቅርህ_ምርኮኞች_ይብዙ_ለመንግስትህ_ስራ_አበርታን🙌 ✍️ጃቤዝ
የቻርሊ ግድያ በጣም አስገራሚ ክስተቶችን ማስከተሉ እንደቀጠለ ነዉ። ከሁሉ የሚገርመዉ ግን ቻርሊ የተገደለበት ሰዓት እና ደቂቃ ነዉ። ቻርሊ የተገደለዉ 12:23 PM ነዉ። ይህን ወደ ዮሐንስ ወንጌል 12:23-24 ሄደን ስናነብ ምን ይላል መሰላችሁ:- ኢየሱስም መለሰላቸው፥ እንዲህ ሲል፡— የሰው ልጅ ይከብር ዘንድ ሰዓቱ ደርሶአል። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ የስንዴ ቅንጣት በምድር ወድቃ ካልሞተች ብቻዋን ትቀራለች፤ ብትሞት ግን ብዙ ፍሬ ታፈራለች። ከዚህ መነሻ አሁን የቻርሊን ተልዕኮ እናስቀጥላለን የሚሉ ስፍር ቁጥር የሌላቸዉን ወጣቶች ስናይ የቻርሊ ሞትና የሰዓቱ ግጥምጥሞሽ ዝም ብሎ እንዳይመስላችሁ የእግዚአብሔር ሃሳብ እንጂ። እግዚአብሔር አዋቂ ነዉ! https://t.me/Love_CM_Love Contact @jabez_girma_tagese
без подписи
Heavenly Love Children's MINISTRY pinned «አዲስ አመት ቀኖች ተደምረው ሳምንታት ሆነዋል፣ ወሮችም ተደምረው አመትን ደረሰናል። አዲስ የቀን ቁጥር ብጠበቅ፣ ቁጥሮች አልተለወጡም ፣ ያው እነሱ ናቸው። ሌላ ሰኞ ስጠብቅ ያው ራሱ ሰኞ ነው ምን አልባት አርፍጄ እንደሆን ብዬ እሁድ ላይ ቆሜለሁ ሲነጋ ሰኞ ነው አዲስ ዓመት???🤔 እኔ አልተስማማኝም🙅♀️ ይልቁን እንድንስማማ እንዲገባን ነገሩ አዲስ አመት ምህረት ነው ለተሰየመ ከመንበሩ ከቀኑ ክፋት…»
አዲሱ ዓመት እንዲህ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ🥰🥰🥰 መልካም በዓል ለእናንተ እንዲሁም ለቤተሰቦቻችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 🥰🥰🥰መልካም በዓል🥰🥰🥰 ወንድማችሁ ጃበዝ ግርማ ነኝ https://t.me/Love_CM_Love
Charlie Kirk 1993-2025 This is so sad😭 but The gospel will not stop; it will prevail.🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 https://t.me/Love_CM_Love
ከ ፓስተር በረከት @Bereket1651 https://t.me/Love_CM_Love
https://www.instagram.com/reel/DJXXEbQoXSD/?igsh=MXhjY3J2c3VpZjg3NQ==
без подписи
¹⁴ አንተም የዘንዶውን ራሶች ቀጠቀጥህ፤ ለኢትዮጵያ ሰዎችም ምግባቸውን ሰጠሃቸው። መዝሙረ ዳዊት 74:14 https://t.me/Love_CM_Love