tgindex
📚መንሀጅ ሰለፍ የጄነት መንገዴ〰〰📝

📚መንሀጅ ሰለፍ የጄነት መንገዴ〰〰📝

Статистика

قال مالك بن أنس رحمه ﷲ: «السنَّةُ سفينةُ نوحٍ مَن ركبها نجا ومن تخلَّف عنها غرق »[]~ ሰለፍያ~[] የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሽ ቁርአን የነቢዩ ሡና በሀቅ የተካብሽው መጠለያ ቤቴ ከጥመት መሸሻ ብርሀነ-ንጋቴ ሁሌም የበላይ ነሽ ኢስላሜ ድምቀቴ መንሀጀ-ሠለፍ ወሠጢያ እምነቴ...🌸

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
27
Всего постов
27
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
4 990
+12 за 3 дн.
Сутки
−2
−0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
114
27 постов
Вовлечённость
2,3%
к подписчикам
Постов в день
3,9
всего 27
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
99
1/48двое суток
113
1/72трое суток
122

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 15 авг.13из tdarna_islam

    የሩቅ ትዳር  አትጀምሩ ሁሉም በግዜው ይደረሳል እህቶች  ሶበር ማድረግ ከኛ ይጠበቃል አሁላይ በሚድያ ላይ እያለቀሱ ያሉት  እህቶች የሩቅ ትዳር ላይ የገቡት ናቸው.     የሩቅ ትዳርን እራቁ ምንም ጥቅም የለውም.! =

  • 14 авг.452из Sle_qelbachn1

    የሰው ሕይወት ውስጥ ቅርብ ወራጁ ከሆናችሁ ወንበር ላይ አትቀመጡ።

  • 14 авг.782из sheikhmohamedhussen

    ልዩ የጁሙዓ ኹጥባ ፉርቃን መስጅድ ቢስቲማ https://t.me/sheikhmohamedhussen አቡ አስማእ

  • اللهمَّ صلِّ وسلِّم وبَار ك علىٰ حبيبنـا مُحمَّد ﷺ ..

  • የሚትወጂው ጥሎሽ ቢሄድ እርግጠኛ ሁኚ የሚወድሽ ይመጣል የመንሺው ቢከዳሽ አንቺ ነሽ አሸናፊው ምክንያት ታማኝ ነበርሽና አንድም ቀን አጣዋለው ብላሽ ያለሰብሺውን ነገር ብታጪ አትጨነቂ አንድም ቀን የገኛወለሁ ብላሽ የልተመኜሽውን አሏህ ሊሰጥሽ ይችላል ስለዚህ ህይወት ትቀጥላልች

  • ☞ ወጣትነትእናፆታዊግንኙነት!! 🎙በአቡ መርየም «ሳዳት ከማል»

  • 🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✈️   ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ  👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET

  • የቁረዓን ግብዣ 🌻

  • https://t.me/MENHAJSElEFlYA

  • 14 авг.943из nuredinal_arebi

    👉ለአንዳንድ ባለጌዎች ብቻ ነው እሽ!? ተመለሽ እህቴ አታልቅሽ ብሎ አባት በሬ  ሽጦ፡  ወንድም ስራ ፈቶ ከቤት ተቀምጦ፡ ገንዘብ ተሰብስቦ በልመና ፈጦ፡ ስንት ተጠራቅሞ ቅመም ተሸምጥጦ፡ በስንት መከራ አረብ ሀገር መጣች፡ መጥታ በሶስት ወሯ ለዒጃዛ ወጣች፡ እዛው ቤት እንዳለች ካንዱ ፍቅር ያዛት፡ አባቷን እረስታ ለሱ በሬ መግዛት!! ጀለስ በዛው ቅፅበት ስልኩን አጠፋፍቶ፡ ቆዳ ጫማ ለብሶ ሱፉን አሰፍቶ፡ ሀሳቡ ህንለት ከተራራ ሰፍቶ፡ አድራሻ ሳይኖረው ይፈለጋል ጠፍቶ!! ቢነግሯት አሰማ ቢመክሯት አይገባት፡ እህቴ ተበላች በቲክቶክ ደም-ግባት፡ አይደርስም ገንዘቧ ለእናትና ላባት፡ የተጠናበረ መጋኛ ወርቆባት፡ አይገርምም...!? ለምን አትነቂም እሽ ማን ይንገርሽ፡ በምን አይነት ቋንቋ እንደት እንምከርሽ!? አሁንማ ጭራሽ ዜግነት ቀይረሽ፡ ከሚያውቅሽ ሀበሻ ከሰው ተሰውረሽ፡ ከሀራም ነገር ውስጥ ሔደሽ ተዘፍቀሻል፡ እውነት ይሄ ነገር ከእሳት ያድንሻል⁉️ በዛ በዚህ ብዬ እኔ ስም አልጠራም፡ ግን ደግሞ ለሀሳብ ማንንም አልፈራም፡ ጀግናው የሀገርሽ ልጅ ለሀላል ለምኖሽ፡ እሽ ብሎ ማግባት መጣመር ተስኖሽ፡ በስደት አለም ላይ ስንት እየተሰማ፡ ሰማሁ ከዛ ሰፈር እህት ስትታማ፡ ለምን ከሀገርሽ ልጅ አግብተሽ አቶልጅም፡ ሐራም ግልፅ ሲሆን ኸረ ተይ አይበጅም!! ከዚህ አይነት ነገር ተመለሽ አይሆንም፡ የሰው ሀገር ዜጋ አያስተማምንም፡ ከዚህ ነገር ውጭ እኔ ላመላክትሽ፡ ቢያውቁ ያለቅሳሉ እናትና አባትሽ!! .......ኑር.....✍️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

  • ﴿ إِنَّ اللّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾ - اللّهُمّ صلِّ وسلم عَلىٰ نبيّنا مُحمد ﷺ.

  • без подписи

  • 13 авг.6821из Sle_qelbachn1

    ስልኬ ላይ ያንን ቆሻሻ የ ሐራም ቪዲዮ እየታየ፣ እጄ በዛ ቆሻሻ ወንጀል ላይ እያለች ድንገት መለከል መውት ቢመጣስ?! ነፍሴን በዛ ቅጽበት ቢወስዳት… ሰዎች በሩን ሰብረው ሲገቡ አስከሬን ከቆሻሻው ስልክ ጋር ራቁቱን ቢያገኙትስ? የቂያማ ቀን አላህ ፊት በዛች ሁኔታዬ ብቀሰቀስ ምን ይውጠኛል?!

  • دعوني أناجي مولاً جليلاً إذا الليل أرخى عليَّ السدولَ نظرت إليك بقلب ذليلٍ لأرجو به يا إلهي القبولَ لك الحمدُ و المجدُ و الكبرياءُ وأنت الإله الذي لن يزولَ وأنت الإله الذي لم يزل حميداً كريماً عظيماً جليلا تـُميتَ الأنامَ و تـُحييِّ العظامَ وتنشي(تنشئ) الخلائقَ جيلاً فجيلَ عظيم الجلال كريم الفعالِ جزيل النوالِ تـُنِيلَ السؤلا حبيبَ القلوبِ غفورَ الذنوبِ تواري العيوبِ تـُقـِيلَ الجهولا وتعطي الجزيلَ وتـُغلِي الجميلَ وتأخذٌ من ذا وذاك وذاك القليلَ خزائنُ جودكَ لاتنقضي تـَعُمُ الجوادَ بها و البخيلَ دعونا نناجي مولا جليلا إذا الليل أرخى علينا السدولَ https://t.me/MENHAJSElEFlYA

  • " ጠንካራዋ ሴት" "ሴት ማለት ደካማ መስላ የምታስደንቅ፣ ልስልስ ብላ የተራራ ያህል ጥንካሬ ያላት ተፈጥሮ ናት።" ​​"ሴት ልጅን ማክበርና መንከባከብ የጨዋነት ምልክት ብቻ ሳይሆን፣ ሙሉ ሰው የመሆን መለኪያ ነው።"🎀

  • 🚫 ያኡኽታ   በየቻናሉ  or በየግሩፑ  አድሚን ስለሆንሽና      ኦዶወና  ፅሁፎችን  ስላሰራጨሽ ብቻ   እውቀትን አትይዥም!! ኪታብሽን ይዘሽ   ተከታትለሽ  ቁጭብለሽ  ስትማሪ   የተማርሽውን  ላላወቁት  ስታሳውቂ ያነየ    ኢልምን ትይዣለሽ  ኢልምሽም   ይዳብራል  !! 👂 ንቂ ቻናል አድማቂ አትሁኝዝብለሽ በየግሩፑ አትንከልከየ  ሊንክ እየተሸከምሽ !!

  • 12 авг.1121из Abu_lmran_Alaseriy

    يا ذاكر الأصحاب كن متأدبا ..

  • ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?

  • 12 авг.852из Sle_qelbachn1

    ኢላሂ!! ◆ምነኛ ያማረ ተማፅኖ ነው!

  • በየቤቱ ገብተሽ  መከራዋን ብታይ ብሶቷንም ብትሰሚ ያለችበትን ስቃይ    ይገባሽ ነበረ   ያለሽበት ፀጋ    ታመሰጊኝ ነበር  ሲመሽም ሲነጋ   አሏህ በሰጣቸው ፀጋ እሱን  ከሚያመሰግኑ ባሪያዎች ያድርገን! በየቤቱ ሕይወት ከብዷቸው ሞት አስፈርቷቸው በመኖር እና ባለ መኖር መሃል ሆነው በስቃይ ላይ ያሉት ሁሉ አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግላቸው።