- Последний пост
- 22 сент. 2025 г.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
#MoE በ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያመጡና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ለመማር ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 14/2018 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ከ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ተማሪዎችን ስሚቀበል ምርጫቸው ውስጥ ማካተት የሚችሉ መሆኑን አሳውቋቃ። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምርጫ ውስጥ የማይካተቱ መሆኑን አስገንዝቧል። #MoE @tikvahethiopia
የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ትንተና እና አንድምታዎቹ ላይ ነገ እሁድ መስከረም 04/2018 ዓ.ም ከ ቀኑ 10፡00 ጀምሮ በሚኒስቴሩ አዳራሽ ለሚድያ አካላት ማብራሪያ ይሰጣል። በመሆኑም በተጠቀሰው ሰዓት ተገኝታችሁ ማብራሪያውን በመከታተል መረጃውን ለህብረተሰቡ ተደራሽ እንድታደርጉ የተጋበዛችሁ መሆኑን እንገልጻለን። የፈተናዎች አገልግሎት በመሆኑም ሙሉ መግለጫውን ነገ በ Entrance Tricks የYouTube ቻናል ከቀኑ 10:00 ጀምሮ በቀጥታ መከታተል ትችላላችሁ ።👇👇
#የ2017 የ12ኛ ክፍል ዉጤት መቼ ሊለቀቅ ይችላል??? ➡️ ትምህርት ሚኒስቴር ጳጉሜ ዉስጥ ዉጤት ይለቀቃል ማለቱ የሚታወስ ነው:: ሆኖም ዉጤቱን ሳይለቅ ይሄው ዛሬ መስከረም 2 ነው:: ▪️እስካሁን ከትምህርት ሚኒስቴር ገፅ ምንም ነገር ባይባልም ከዛሬ ጀምሮ የመለቀቅ ዕድሉ ከፍተኛ ነው:: በዚህም መሰረት ▪️ዛሬ አርብ መግለጫ ከተሰጠ ዛሬ ሌሊት አከባቢ ዉጤታችሁን በይፋ ማየት ትጀምራላችሁ:: ▪️ቅዳሜ መግለጫ ከተሰጠ ደግሞ ቅዳሜ ሌሊት ዉጤታችሁ የሚለቀቅ ይሆናል:: ▪️እሁድ መግለጫ ከተሰጠ ደግሞ እሁድ ሌሊት ዉጤታችሁ የሚለቀቅ ይሆናል። ➡️ በመሆኑም ዉጤት ከመገለፁ በፊት ቀድሞ መግለጫ ስለሚሰጥ ብዙ መጨነቅ የለባችሁም። በተለያዩ ሚድያዎች ላይ ዉጤት ተለቋል የሚለው ዜና ዉሸት ነው:: ➡️ ስለሆነም ከመሰል የዉሸት ዜናዎች እራሳችሁን ጠብቁ:: አዲስ ነገር ስኖር እና ዉጤት ስለቀቅ በፍጥነት የሚናደርሳችሁ ይሆናል:: 📌በዚህ ሰዓት ዉጤቱን ለሚጠብቁ ጕደኞቻችሁ ሼር አድርጉ እና ልባቸውን አሳርፉ:: @entrance_tricks
https://vm.tiktok.com/ZMABCmSRg/
https://vm.tiktok.com/ZMANSV689/
без подписи
без подписи
ሰኑይ 3:00 ከይዲ ኣፈታትና ከመይ ክኸውን ከም ዘለዎ ሓፂር ስልጠና ስለ ዝወሃብ ኹልኹም ተምሃሮ ኣብ ቤት ትምህርቲ ክትርከቡ ኣለኩም ። መ/ር አብርሃም
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
First round physics model exam.pdf