tgindex
MWU EvaCS Fellowship

MWU EvaCS Fellowship

Статистика

የመዳ ወላቡ ዩንቨርስት ወንጌላውያን ተማሪዎች ህብረት በኢቫሱ ከሚመሩ የኢትዮዽያ ወንጌላውያን ተማሪዎች አንዱ ነው። በሀገሪቱ ውስጥ ካሉ ወንጌላውያን ተማሪዎች ህብረት በአራት ክልሎች የተከፋፈሉ ሲሆን የኛም ህብረት በደቡብ ክልል ስር በሀዋሳ ቢሮ እየተመራ ይገኛል። ህብረታችን ከ600 በላይ የሚሆኑ ተማሪዎችን አቅፎ ይገኛል። 📨 ለማንኛውም ሀሳብ ና አስተያየት ⬇️⬇️

Последний пост
1 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
37
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
812
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
346
37 постов
Вовлечённость
42,6%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 37
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
204
1/48двое суток
233
1/72трое суток
252

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 1 авг.1422из EvaSUE58

    ተስፋ| ክፍል 3 ዛሬም በማንኛቸውም ተግዳሮት በተሞሉ መንገዶች ውስጥ ብንሄድ ቃሉ ለልባችን ጠገን እና ብርታት ይሆነናልና ። ደግመን ለራሳችን  እናንብበው። "እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።” ብርታትና የልብ ጽናት ያለው እግዚአብሔርን ተስፋ በማድረግ ነው ። አብርሃም በዘመኑ ሁኔታዎችን በማየት ከማመን ልቡ በራደ እና በደከመ ጊዜ ፤ እግዚአብሔር ዳግመኛ የሚያበረታው የተስፋውን ቃል በማስታወስ ነበር ።  የአባታችን አብርሃም ብርታቱ  በእግዚአብሔር ተስፋ በማድረግ ላይ የተመሠረተ ነበር ። በእግዚአብሔር ተስፋ ማድረግ ማለት ነገሮች በእግዚአብሔር ጊዜ እንዲሆኑ መታመን ነው ። ልብ ከደከመ ሁሉም የሰውነት አካል ክፍሎች ሥራቸውን ያቆማሉ ። ልብ ከደከመ ውስጥ ይታወካል ። ውሰጥ ከታወከ ውጭም ይታወካል ። የውጭ ደኽና መሆን መሠረት የውስጥ ደኽና መሆን ነው ። ልብ እንደ መናገሻ ከተማ ነው ። መናገሻ ከተማ ከታወከ ሌሎች ሠላም አይሆኑም ።  መናገሻ ከተማ ሠላም እንዲሆን አሸባሪ ሳይሆን እውነተኛው ንጉሥ መንበረ ዙፋኑን መቆጣጠር አለበት ። ልባችን እግዚአብሔር የሚያርፍበት መንበረ ዙፋን ነው ።  ልባችን ከመታወክ እንዲያርፍ  ንጉሡን እግዚአብሔርን ተስፋ በማድረግ በእምነት በልባችን ልናነግሠው ይገባል ። “ልቤ ተስፋ በቈረጠ ጊዜ ከምድር ዳርቻ ወደ አንተ እጮኻለሁ፤ በድንጋይ ላይ ከፍ ከፍ አደረግኸኝ።”  መዝሙር 61፥2 ... መሉውን ጽሑፉን ለማንበብ ሊንኩን ተጫኑት 👇👇 https://telegra.ph/%E1%89%B0%E1%88%B5%E1%8D%8B--%E1%8A%AD%E1%8D%8D%E1%88%8D-3-08-01

  • видео или голосовое, без подписи

  • 28 июл.2123из EvaSUE58

    ተስፋ | ክፍል ኹለት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ተስፋዬ፣ ከልጅነቴም ጀምሮ መታመኛዬ ነህና። ------------ መዝሙር 71፥5 ----------------- እግዚአብሔርን "አንተ ተስፋዬ ነህ!" ብሎ መኖር ትናንት በኾነው ከመቆጨት ፥ ነገ በሚኾነው ከመስጋት ብሎም ዛሬ እየኾነ ባለውም ነገር ጉርምርምታን ከማብዛት ይታደገናል ። በርግጥ እግዚአብሔርን ተስፋ ማድረግ በመተማመን ለመኖር መወሰን ነውና ዘማሪው "ከልጅነቴም ጀምሮ መታመኛዬ ነህና። "ብሎ ዘመረ ። ነገሮች ድንግዝግዝ ቢሉ ፣ ሁኔታዎች ግራ ቢያገቡ ፣ የማይመስሉ ነገሮች ቢበዙ ፣ ተራራው ከፊት ተደግኖ ጭንቅ ፡ ጥብብ ቢል ፣ በአውሬዎች ከበባ መውጫ ፥ ማለፊያ፥ ማምለጫ ጠፍቶ ፍርኃት ልብን ቢያርድ ፤ ከዚህ ሁሉ ተግዳሮት ታድጎ እፎይታን ለጋሽ ተስፋ ማድረግ ነው ። ተስፋ ማድረግ በማን ብንል ? ምላሽችን ተስፋ በሚደረግበት እምላክ እግዚአብሔር ነው ። ሰዎች በብዙ ነገሮች ተስፋ ያደርጋሉ... "መሉውን ጽሑፉን ለማንበብ ሊንኩን ተጫኑት 👇👇 https://telegra.ph/%E1%89%B0%E1%88%B5%E1%8D%8B--%E1%8A%AD%E1%8D%8D%E1%88%8D-%E1%8A%B9%E1%88%88%E1%89%B5-07-24

  • አመልክሃለው Amazing Worship Time 🎤 Ashenafi (Ashe) 🎹 Oda (ome) 🎙 Zema Worship team የመዳ ወላቡ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት (EvaSUE) https://t.me/MWUfellowship #FOLLOWING_THE_KING #T4G_Team_Present ✅ @MWUfellowship ✅

  • 17 июл.351из EvaSUE58

    ዉድ የኢቫሱ ምሩቃን በሙሉ የBKI 2018-2019 ምዝገባ ተጀምሯል! ለማመልከት የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ያስፈልጋል፦ ✔️ በኢቫሱ አገልግሎት የተሳተፉ እና የኢቫሱ ሰርተፊኬት ያላችሁ ✔️ ከ2008 እስከ 2018 ዓ.ም. የተመረቃችሁ ✔️ የዩኒቨርሲቲ ዲግሪ ወይም ቴምፖ ያላችሁ ✔️ የንግድ እቅድ ማቅረብ የምትችሉ ✔️ በስልጠናዎቹ ሙሉ በሙሉ መሳተፍ የምትችሉ ✔️ የምዝገባዉ ቀን የሚጠናቀቀዉ ሐምሌ 24/2018ዓ.ም በየትኛውም የኢትዮጵያ ክልል የምትገኙ የኢቫሱ ምሩቃን ማመልከት ትችላላችሁ። ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን አሁኑኑ ያመልክቱ! https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfTFFk1xbQ_qOhP506Pv7aVbeCcUqCd5tztS124wYYlvqY9Qg/viewform?usp=header

  • 🥰

  • 💥Daily_Verses #በመታመን #Seeking_God #MWU_Fellowship #T4G_Team_Presents 🤝@MWUfellowship🤝

  • 🥰

  • 💥Daily_Verses #በመታመን #Seeking_God #MWU_Fellowship #T4G_Team_Presents 🤝@MWUfellowship🤝

  • 🥰

  • 💥Daily_Verses #በመታመን #Seeking_God #MWU_Fellowship #T4G_Team_Presents 🤝@MWUfellowship🤝

  • 🥰

  • 💥Daily_Verses #በመታመን #Seeking_God #MWU_Fellowship #T4G_Team_Presents 🤝@MWUfellowship🤝

  • 🥰

  • 💥Daily_Verses #በመታመን #Seeking_God #MWU_Fellowship #T4G_Team_Presents 🤝@MWUfellowship🤝

  • 🥰

  • 💥Daily_Verses #በመታመን #Seeking_God #MWU_Fellowship #T4G_Team_Presents 🤝@MWUfellowship🤝

  • 🥰

  • 💥Daily_Verses #በመታመን #Seeking_God #MWU_Fellowship #T4G_Team_Presents 🤝@MWUfellowship🤝

  • видео или голосовое, без подписи

MWU EvaCS Fellowship — tgindex