MAHI HALAL POST
Статистикаእንደምወደው ያቃል ...... እኔ ግን ከሚያቀው በላይ ነው ምወደው❤ •° የልቦቻችንን መሻት የነገርነው ጌታችን ፍላጎቶቻችንን ለቅሶአችንን እና ዱዓችንን ከቀደር ጋር እስኪያጋጥመው እየጠበቅን ነው ። አላህ እንዳይታመፅ የደበቅናቸው መውደዶች እና ያልገለፅናቸው ስሜቶችን ኩን በሚለው ቃሉ ኢላሂዬ ያስተካክለው😍
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 11
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 25
- 1/48двое суток
- 28
- 1/72трое суток
- 30
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🧚#እብዷ_ጅልባቢስ✎..የሚል ርዕስ የተሰጠው ምርጥዬና አጓጊ ኢስላሚክ ተከታታይ ታሪክ ተጀመረ 🥳 🪶ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ🪶 ╚═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╝
🍎በ10ሺ ብር I-Phone 15 pro max መግዛት ይፈልጋሉ🥶 እንግዲያውስ ከታች ያለውን ቻናል JOIN ብለው ስለ ስልኩ ይመልከቱ 👇👇
⛄️ለክረምት የሚነበቡ ምርጥ ኢስላሚክ ታሪክ ትፈልጋላችሁ⁉️ 👇🏽ከስር መርጠው ነክተው በምርጥ ታሪኮች ይደሰቱ👇🏽 😊ወላሒ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው😊
ወዳጆቼ! ✨ ከአንገት እንጂ ከአንጀት የሚያወራ ቁምነገረኛ በጠፋበት በዚህ ዘመን፤ ✨ ካንተ ጋር ቃል ገብቶ ዘወር ብሎ ከሌላ ጋ የሚደራደር በሞላበት በዚህ ጊዜ፤ ✨መጣሁ ብሎ ቀረሁኮ ማለት ተራ ነገር በሆነበት በዚህ ወቅት፤ 🌿 በአጠቃላይ መልካም እሴቶች እየተሸረሸሩ ባሉበት ዘመን ህይወታችሁን ለራሳችሁ ቀጥ አድርጋቹ ኑሩ እንጂ ወደ ሰዎች ብዙ አትመልከቱ። ማንንም አትጠብቁ፣ ሰዎችን መጠበቅ ያደኸያል። 🌿ነብዩላሀ ዩሱፍ(ዐ.ሰ) ለአላህ አደራህን አምላኬ ማለት የነበረባቸውን ነገር ረስተው ከእስር ለተፈታው ባልደረባቸው አንዳትረሳኝ አሉት።ነገር ግን እሱ ጉዳያቸውን ረሳ።አላህ ግን አልረሳቸውም። 🌿አባታችን ሊሞትልን ነው ብለው የአባታቸውን ሀብት ለመውረስ ሲጠብቁ ስንቶች ድሆች ሆነዋለ። በእረግጠኝነት መጠበቅና ራሳችንን ልንጥል የምንችለው በአምላካችንን አላሁ ሱብሀነሁ ወተዓላ ብቻ ነው። ሙሉ ውክልናችሁን ጠቅልላችሁ ስጡት፤ ተደገፉት፤ ጠብቁት። እሰጣለሁ ብሎ ቃሉን የማያጥፍ፣ እመጣለሁ ብሎ የማይቀር ከርሱ ውጭ ማን አለ ወዳጆቼ⁉️ አሰላሙ አለይኩም መሠዓል ኸይር! መልካም ምሽት!!
🧚#እብዷ_ጅልባቢስ🧚 ልብ አንጠልጣይ እና አስተማሪ ኢስላሚክ ታሪክ ነገ በእለተ ጁመዓ ሊጀመር ነው ......🎊🎉🎊🎉🎊🎉 ❄️ወላሂ እውነት ነው ተቀላቀሉ❄️
🥳በየትኛው ወር ተወለዳችሁ⁉️ 👼የተወለዳቹበትን ወር በመንካት የሚመጣውን ተወዳጅ ቻናል ተቀላቀሉ👶 °ISLAMIC WAVE💥 1k➕ የቻናል ባለቤቶች @Waver_boy1 📲
📜 ታሪኮችን ማንበብ ይፈልጋሉ ⁉️ 🌴የነቢያት ታሪክ ━━━━━ [CLICK]📖 ⚔️ የሶሃባዎች ታሪክ ━━━━ [CLICK]📖 🕌 የኢስላም ታሪክ ━━━━━ [CLICK]📖 🕊 የደጋግ ሰዎች ታሪክ ━━━ [CLICK]📖 💡 አስተማሪ አጋጣሚዎች ━━ [CLICK]📖 📚 ሁሉንም በአንድ ላይ ለማግኘት 👇 👇👇👇 █●● CLICK HERE ●● █ ©️ 𝐖𝐚vus:-@HudHud_waver🕊
🇮🇸🇱🇦🇲🇮🇨 🇼🇦🇻🇪 ተመልሷል🎉 🏷 ለቻናል ባለቤቶች በሙሉ👇 📌ኑ በነፃ 💯ቻናላችሁን እናሳድጋለን ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 ለ ተወሰኑ ቻናሎች ብቻ ቦታ አለን 👀 🔰Folder Link👇 https://t.me/addlist/FJEAcJ_aoOAxZTU8 🏷 ቻናል ለማስመዝገብ ኑ ➪ @Waver_boy1 ቻናል መሸጥ እና መግዛትም የምትፈልጉ አውሩን💰
𝐖𝐀𝐕𝐄𝐑◍𝐁𝐎𝐘💻
📣 ለአዲስ ኢስላሚክ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ 📣 ቻናላችሁን በአጭር ጊዜ የምታሳድጉበትና ወደ ብዙ ሰዎች ዘንድ የምትደርሱበትን ምርጥ ዕድል ይዘንላችሁ መጥተናል‼️ ✅ መሟላት ያለባቸዉ መስፍርቶች:- 1️⃣ ኢስላሚክ ቻናል የሆነ❴ጀማሪ ብትሆኑም❵ 2️⃣ እዚህኛው👇 ፎልደር ላይ ቻናላቹ ያልተካተተ ብቻ ⭕️ቻናላችሁ እንዳለ ለማወቅ👉 አንድ ጊዜ ተጫኑ 3️⃣ ለንግድና ማስታወቂያ ያልተከፈተ። ✅ መስፈርቶቹን የምታሟሉ ከታች ባለው አድራሻ ቻናላችሁን ማስመዝገብ ትችላላችሁ👐 ለመመዝገብ👉 @ISLAM_WAVE1 ⚡ ☄በተጨማሪ ቻናል መግዛት የምትፈልጉና 👉ከ5k member በላይ የሚሸጥ ቻናል ያላችሁ ደግሞ በዚህ👉@waver_boy1 አናግሩኝ መገበያየት እንችላለን🫂
🦄የሚሸጥ 'Telegram ቻናል ያላችሁ አናግሩኝ🫡ኢስላሚክ ቢሆን ይመረጣል🤌 ከ5'k Member ጀምሮ እንገዛለን 👉🏻 @Waver_boy1 👈🏻በዚህ አውሩኝ👳 በተጨማሪ ቻናላችሁን ነፃ ዌቭ ማስመዝገብ ትችላላችሁ🦦
👉 ታሞ "በምን ዳንክ" ሲሉት በምን እንደዳነ እንኳን የማያውቅ ሰው አለ። ✨አዎ! አንዳንድ ጊዜ እንታመምና እንድናለን ምን እንዳዳነን በምን እንደዳንን እንኳን አናውቅም ብቻ ግን እንድናለን። አንዳንድ ጊዜ ልክ እንደ እስረኛ " በል! ከታሰርክበት የጤና ችግር ተፈታ , በል!ከአልጋህ ተነስ ፌስታልህን ይዘህ ውጣ "እንባላለን ። አላህ ያሻውን ሰሪ ነው መቼስ አላህ ካዳነ በምንድነው የዳንከው አይባል!!በደመናም ያለደመናም እንደሚያዘንበው ሁሉ አላሁ ሱብሀነሁ ወተዐላ በሰበብም ያለሰበብም ያድናል, በመድሀኒትም ያለመድሀኒትም ይፈውሳል። 🌴ያሻው ሰሪ ጌታ🌴 መልካም ምሽት ወዳጆቼ!
ኢህሳን የ online ቋንቋ ትምህርት ማዕከል በአረብኛ እና ኢንግሊሽ ቋንቋ ንግግር የ 2 ወር ስልጠና ስለጀመረ ይህን ነፃ የትምህርት ዕድል ለማግኘት እየተወዳደርኩ ስለሆነ እባክዎ ይህን ሊንክ https://t.me/+ZYH4uEIq1d04N2Fk በመክፈት እና join በማድረግ ቻናሉን ይቀላቀሉ ውድድሩን እንዳሸንፍ ለሌሎችም ይህን ፅሁፍ በመላክ ተባበሩኝ
ወዳጅማ....... ✨ወዳጅማ..አንተን እንደራሱ የሚወድ፣ ምናልባት ከራሱም የሚያስበልጥ ነው፣ ✨በሁሉም ነገር ቅርብህ ነው፣ ✨ብታጠፋ ዝም አይልህም፣ ✨ብትሳሳት አይስቅብህም፣ ✨ጥሩ ባትሆን እንኳን ያስተካክልሀል እንጂ በሌላ አይቀይርህም፣ ✨ቅድሚያ ላንተ ይሰጣል፣ ✨ጉዳዬ አንተ ነህ ይላል፣ ✨አንዳንዴ ከራስህ ቀድሞ ይደርሳል፣ ✨ነፍስህ በመጥፎ ስታዝህ እሱ ግን በመልካም ነገር ያዝሀል፣ ✨ወዳጅህ ዘንድ ነፃነት አለህ፣ ቃላትህን አይቆጣጠርም፣ ወዳጅህማ... 🌿 ስሜትህን ሚረዳ፣ ብሶትህን ሚያደምጥህ፣ እምባህን ሚጠርግልህ፣ እጅህን ይዞ ሚያነሳህ ነው፣ 🍀በቃል ሳይሆን በተግባር ስላንተ ብዙ ይሆናል፣ ከዕረፍቱ በፊት ላንተ ማረፍ ይሳሳል፣ ባንተ መደሰት የበለጠ ይደሰታል፣ ባንተ መብላት ይጠግባል፣ ባንተ መጠጣት ከጥም ይረካል፣ አንዳንዴ ስላንተ እያሰበ ያለ እንቅልፍ ያድራል፣ በዱዐው ያወሳሀል 👉ወ.....ዳ....ጅ......ማ..... ሌላም ጨምሩበት አሰላሙ አለይኩም ወዳጆቼ! 🌑🌑 🌔🌔🌙 መሠዓል ኸይር!!!
✨ለአላህ ፍጡራን ሁሉ፣ ✨ለተከበረው የሰው ዘር በሙሉ፣ ✨ለኛ ከአንድ አባትና እናት ለመጣን ሁሉ፣ ✨ለመልካም አሳቢዎች ሁሉ፣ ✨ደግን ነገር ለምትከተሉና ለምትሰብኩ ሁሉ፣ ✨ወደቀናው የአላህ መንገድ ለምትጣሩ ሁሉ፣ ✨በየትኛውም ከባድ ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑ ተስፋ ለማትቆርጡ ሁሉ፣ ✨እየወደቃችሁ እየተነሳችሁ ወደ አላህ ለምትጓዙ ሁሉ፣ ✨ለሰው ልጅ መልካምን ለምትመኙ ሁሉ፣ የልቅና ልቦና ባለቤት ሁሉ፣ ✨አዛኝ ልቦና ለተሰጣችሁ ሁሉ፣ ✨ለራሳችሁ የምትወዱትን ለወንድም እህቶቻችሁ ለምትወዱ ሁሉ፣ ✨በናንተ ላይ እንዲደረግ የማትፈልጉትን ነገር በሌሎች ላይ እንዲደረግ ለማትፈልጉ ሁሉ፣ 🍀አሰላሙ አለይኩም ሰበሀል ኸይር!🍀 ☀️☀️☀️☀️ ሰበሐል ኸይር!🌹
🌸 ይህን የክረምት ወቅት በቤት ሆነው ስልክ እና ኢንተርኔት ብቻ በመጠቀም ሰርተው መለወጥ ይፈልጋሉ? ✅ Live የለውም ✅ ለወንድም ለሴትም የሚሆን ✅ ልምድ አያስፈልግም ✅ ሙሉ መመሪያ ይሰጣል 📩መስራት የሚፈልግ inbox @Surya5860 🌸 እድሎን ዛሬ ይጀምሩ! 🌸
ኢላሂ!!! - ከኛ በላይ ግዴለሽ ወንጀለኛ ማን አለ? ካንተ ውጭ መሀርታን የምንከጅለው ለማን ነው? 🥀🥀🥀ኢላሂ! - በፍቃድህ ታዘዝንህ ውለታው ያንተ ነው, እያወቅንም አመፅንህ ማስረጃው ካንተ ነው, የሰራነው አመፅ ሁሉ ይቅር በለን🤲 -ባይተዋርነታችን,ደካማነታችንን, አቅመቢስነታችን ታውቃለህና በሰፊው እዝነትህና በመብቃቃትህ ይሁንብህ ይቅርታህን ለግሰን🤲 - ካንተ ሌላ አምላክ እንደሌለ በመመስከር አንተ ጋር ውድ በሆነው ነገር በተውሂድ ታዘንሀል,የምትጠላውንም ሽርክ ርቀንም በብቸኝነት አምልከንሀል ,ጌታችን ሆይ! በመሀከል ያሉ አመፆችን ሁሉ ማርልን🤲 🥀ኢላሂ!! - ሀጢያቶቻችንን በእዝነት ደመናህ ጋርዳቸው, ነውሮቻችን ደግሞ በቸርነት ጉምህ ሸሽግልን🤲 ✨ የአደም ልጅ በወንጀል እድፍ ቆሽሾ መሄጃ ጠፍቶት በወንጀል በተዘፈቀ ጊዜ እራሱን ወደ ጌታው በባርነት አቆራኝቶ " ኢላሂ! ኢላሂ ! ኢላሂ ! "ሲል አላህ በልዕልናው ክብሩን ሳይፀየፈው "ለበይክ ያ ዐብዲ " አቤት! ባሪያዬ ሆይ " እያለ በራህማው ወደራሱ ያስጠጋዋል። 👉ኢላሂ!! ያፈነገጠ ባሪያ ወደ አሳዳሪው እንጂ ወዴት ይሄዳል⁉️ 🪴አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ! መሠዓልኸይር !
✨ዓለም በጭካኔና በድንቁርና ጨለማ ውስጥ ተውጣ የሰው ልጅ በሙሉ መላቅጡ ጠፍቶት በባከነበት ያ የታሪክ ምዕራፍ ላይ ነበር እርሳቸው እንደ ኮከብ ⭐⭐⭐⭐ ፍንትው ብለው በርተው ምድርን ያደመቁት። ሙሀመድ(ሰ.ዓ.ወ) ማለት ዝም ብሎ በታሪክ ላይ የሚሰፍር ተራ ስም አይደለም። ይልቁንም ባለፉት ዘመናት ሁሉ በሚሊኒዮኖች የሚቆጠሩ ልቦችን በናፍቆትና በፍቅር ያቀለጠ ዛሬም ድረስ ህያው የሆነ መለኮታዊ ተዓምር ነው። ✨ልባቸው ልክ እንደ ባህር የሚታደግ ልዩ እቅፍ ነበራቸው።ለህዝባቸው የነበራቸው ርህራሄ ወሰን አልነበረውም። የዓለም ሁሉ ህዝብ ሲተኛ እሳቸው ግን ለህዝባቸው ምህረትን ይለምኑ ነበረ።እንዲያውም በህይወትና በሞት መካከል በነበሩበት በዚያች የመጨረሻ ስቃይ ላይ እንኳ የራሳቸው ህመም ረስተው "ዑመቲ.....ዑመቲ.....ዑመቲ...." እያሉ ከራሳቸው ነፍስ በላይ እኛን ያስቀደሙ አዛኝ መሪ ነበሩ። ✨ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ አለይ🌹🌹🌹 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹🌹🌹 አሰላሙ አለይኩም! መልካም ምሽት ወዳጆቼ!!!
ስለ ክብር ምን ያህል ታውቂያለሽ ? የሳቀልሽ ሁሉ የወደደሽ . . . ያከበረሽ አይመሰልሽ ...... የዛሬን አትይ ብዙ መናቆች የሚመጡት ቀድሞ ከመከበር ነው. . . ወዳጅ ነን ባዮችሽን የምትይዥበት መንገድ እወቂ .. ለሁሉም አንዳይነት ቦታ አይሰጥም ! አክብረሽውም የማይከበር ብዙ ሰው አለ . . . . . ስለ ነገ መከበርሽ ግን ዛሬን ታገይ. . Join እያላቹ 👇 https://t.me/+XjkBkJvzizE0YmE0
የቀጠለ..... ✨ በአንፃሩ ቀንድ አውጣ ደግሞ በዛፍ መውጣት ትምህርት 🍑"A " ሲያገኝ በ ዋናው ትምህርት ነጥብ ማምጣት ተስኖት ወደቀ። ✨ውሻው ደግሞ ከመጀመሪያውም በትምህርት ቤቱ ስርዓተ ትምህርት(Curriculum) ደስተኛ አልነበረም። ከትምህርት ቤት የቦርድ አባላት በተገኘባቸው መድረኮች ላይ ሁሉ የርሱ ተሰጥዖ ያማከለውን " መጮህን " እንደ አንድ የትምህርት ዓይነት ይካተት ዘንድ መሟገቱን አልተወም። ✨ ጥንቸሉ ደግሞ በቁፋሮ ትምህርቱ 🍑"B" ሲያስመዘግብ የዛፍ መውጣቱ ጉዳይ ግን ያላሰበውን ችግር ፈጠረበት። አንድ ጊዜ ያደረገውን ሙከራ በጭንቅላቱ እንዲከሰከስ አድርጎት የአዕምሮ መዛባት💪 ጉዳት ስላደረሰበት በሂደት የቁፋሮ ትምህርቱ ውጤቱ ወደ🍑 "D" ወረደ። ስለሆነም - ወፍ በበረራ ውጤቱ🍑 "A" ያመጣው፣ - ዓሳ በዋና ውጤቱ 🍑"A " ያመጣው ተሰጥዖዋቸውን ያማከለ ስርዓተ ትምህርት ስለተካተተላቸው ነው። ስለዚህ ለኔም "ሩጫ" 🏃♀➡️🏃♀➡️🏃♀➡️ እንደ አንድ የትምህርት ክፍለ ጊዜ ይካተትልኝ ብሎ ጥንቸል ያቀረበው አቤቱታ እስከአሁን ምላሽ አላገኘም። 👉ታዲያ ወዳጆቼ እናንተስ 🍑"A" የምታመጡበት የህይወት መስክ ምንድነው ነው??? _______ ተሰጥዖችሁን ፈልጉት.... አሰላሙ አለይኩም መልካም ምሽት!!! ወዳጆቼ!!!🌹🌹