MARAKI MUYA (ማራኪ ሙያ) 🍽🍸
Статистикаየተለያዩ ጣፋጭ ጤናማ ምግቦችን እና ጤናማ ኬኮች መማር እና ማዘዝ ከፈለጋችሁ የማራኪ ሙያ ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ እንጋብዛችኋለን!! If you would like to learn and order a variety of delicious healthy foods and healthy cakes, we invite you to become a family of maraki muya!
- Последний пост
- 20 мар.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
"Wishing you and your family a day full of happiness, delicious feasts, and togetherness. Eid Mubarak!". Maraki Muya (ማራኪ ሙያ)
без подписи
Happy Women's Day! 🌷 May today be a reminder of your worth, power, and magic. Let’s honor the incredible women in our lives and celebrate all that they do. 💖
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
Ramadan Mubarak to all my wonderful friends! May Allah bless your fasts, forgive your sins, and fill your life with joy. #Ramadan #fasting
Good morning everyone❤️❤️❤️
без подписи
без подписи
без подписи
ቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የአይብ አዘገጃጀት እና ግብአቶች አይቡን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉን ግብአቶች :- 1 ሊትር ወተት 850 ግራም ( ሁለት ኩባያ እርጎ) እርጎ 1 የሾርባ ማንኪያ አቸቶ 1 ውሀ ያለው ሎሚ ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨው ወደ አሰራሩ እንሂድ:------------------- *በመጀመሪያ ተለቅ ባለ ድስት ወተቱን ገልብጠን ሲሊንደር ላይ ከሆነ የመጨረሻው ሳይዝ ላይ ማድረግ ኤሌክትሪክ ከሆነ አንድ ቁጥር ላይ አድርገን ወተቱን መጣድ *ወተቱን እንደጣድን ወድያው ያዘጋጀነውን እርጎ ወተቱ ላይ መገልበጥ *በመቀጠል አቸቶ እና የሎሚ ጭማቂውን መጨመር *ቀስ ባለ እሳት ላይ በደንብ እስኪበስል ወይም ስታዩት የአይብ ይዘት እስኪያመጣ ለ 45 ደቂቃ ማብሰል እና ልክ ልናወጣው 5 ደቂቃ ሲቀረው ጨው መጨመር እና ቀሪ 5 ደቂቃውን በደንብ አብስለን ማውጣት * በመቀጠል ንፁህ እና ደረቅ ተለቅ ያለ ወንፊት ላይ መገልበጥ እና ውሀው በደንብ እንዲንጠፈጠፍ ከላይ ክዳን ከድነን ለ 3 ሰአት ያህል ማቆየት *በመጨረሻም ደረቅ ሰሀን አዘጋጅተን ወደ ሳህኑ አይቡን ገልብጠን ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ እና ስንጠቀም ደረቅ ማንኪያ መጠቀም። ውድ ቤተሰቦቻችን የምለቃቸውን ስራዎች ከወደዳችሁት ለሌሎችም እንዲደርሳቸው ላይክ ሼር አድርጉላቹው እናመሰግናለን ። ( ማራኪ ሙያ)
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи