tgindex
𝕄𝔼ℕ𝔸𝕃 𝕋𝕌𝔹𝔼 🧶

𝕄𝔼ℕ𝔸𝕃 𝕋𝕌𝔹𝔼 🧶

Статистика

. .

Последний пост
3 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 251
−1 за 5 дн.
Сутки
−2
−0,09%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
364
20 постов
Вовлечённость
16,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
69
1/48двое суток
79
1/72трое суток
85

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ​"አንድ ሰው ሲሞት (ከሶስት) ነገሮች በስተቀር ስራው ሁሉ ይቋረጣል፦ ቀጣይነት ካላት (ሰደቃ ጃሪያ)፣ ሰዎች ከሚጠቅሙበት እውቀት፣ ወይም ዱዓ የሚያደርግለት መልካም ልጅ።      ሶሂህ ሙስሊም (1631)

  • 🥀 ለትውስታ ያክል #የጁምዓ ቀን ሱናዎች🌹 👉ገላን መታጠብ 👉ጥፍርን መቁረጥ 👉ጥሩ ልብስ መልበስ 👉 ሽቶ መቀባት(ለወንዶች) 👉 ሲዋክ መጠቀም 👉 በግዜ መስጂድ መግባት 👉ኢማሙ ሚንበር እስከሚወጣ ድረስ የሱና ሰላት መስገድ 👉ሰላዋት ማብዛት 👉 ሱረቱል ከህፍ መቅራት 👉ኹጥባ በጥሞና ማድመጥ   ❤️ الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍ☘

  • በአሁን_ሰዓት_ አብዛኛው_ሰው_አላህን_ፍራ_ ከምትለው_ . . ካሜራ_አለ_ተጠንቀቅ_ብትለው_ ይበልጥ_ይጠነቀቃል‼ ሱብሀነላህ😢

  • без подписи

  • ረሱል (ﷺ) ጭንቀት ወይም ከባድ ነገር በገጠማቸው ጊዜ እንዲህ ይሉ ነበር፦ «ያ ሐዩ ያ ቀዩም! ቢራሕመቲከ አስተጊሥ። አንተ ህያው የሆንክ፣ ፍጥረታትን ሁሉ የምትቀሰቅስና የምታስተናብር ጌታ ሆይ! በእዝነትህ እታደጋለሁ/እረድኤትን እፈልጋለሁ። ሶሂህ ሱነን አት-ቲርሚዚ (3524)

  • ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “የአደም ልጅ አላህን ሳያወሳ (ሳይዘክር) የሚያሳልፋት አንዲትም ሰዓት አትኖርም፤ በዕለተ ቂያማ ክስረት ቢሆንበት እንጂ።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 5720

  • ዐብደላህ ኢብኑ ዑመር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት፣ ረሱል (ﷺ) ትከሻዬን በመያዝ እንዲህ አሉኝ፦ "በዱንያ ላይ እንደ (እንግዳ) ወይም እንደ መንገድ አላፊ ሁን። ኢብኑ ዑመርም (በዚህ ሐዲስ ተጽእኖ) እንዲህ ይሉ ነበር፦  ምሽት ላይ ከደረስክ ንጋትን አትጠብቅ (ዛሬን ነገ አታድርግ)፣ ንጋት ላይ ከደረስክ (ምሽትን አትጠብቅ)። ከጤንነትህ ለበሽታህ፣ ከህይወትህም ለሞትህ (መልካም ስራን) ያዝ። ሶሂህ አል-ቡኻሪ (6416)

  • የኢማም ኢብኑ ተይሚያህ አባባል ​❝ በዱንያ ላይ ያለ እውነተኛ ጀነት (ደስታ) አላህን ማወቅ፣ እሱን መውደድና እሱን በማውሳት መረጋጋት ነው። ❞ 📚 [مجموع الفتاوى]

  • ✍️«ዳመና» የውሐን ክብደት መሸከም ሲያቅተው         ዝናብ ይጥላል። «ልብም» የውስጡን ህመም መሸከም ሲያቅተው አይን እንባ ያፈሳል። ▪️ስሜትህ ሲጎዳ፣ ልብህ ሲሰበርና ሲጨንቅህ እጅህን ወደላይ ከፍ አድርግና ጌታህን ለምነው!                          እርሱ የለመኑትን አያሳፍርም🫠

  • አላህ አለልኝ " ማለት ብዙ          ያሳልፋል ያ ከባድ መስሎ የታየን ሀጃ ለኛ ነው ክብደቱ  ለአላህ ምንም ናት እኮ አይደል          እሱ ያውቃል

  • 23 июн.28811из seyamejlis0956611083

    без подписи

  • ✋የዘንድሮው የዐሹራ ፆም (የሙሐረም 10ኛው) ቀን ሐሙስ ሰኔ 18 ላይ ይውላል። ይህንን ታላቅ ቀን መፆም ያለፈውን የ365 ቀናት (የአንድ ዓመት) ወንጀል ያስምራል። ​በላጩና ተመራጩ አፆፃም...ነብዩ (ﷺ) አይሁዶችን ለመለየት ዘጠነኛውንም ቀን አብሮ ለመፆም አስበው ስለነበር፣ በላጩ መንገድ ረቡዕ (ሰኔ 17) እና ሐሙስን (ሰኔ 18) አከታትሎ መፆም ነው። ሌሎችንም በማስታዎስ የአጅሩ ተጠቃሚ ያድርጓቸው! ~

  • 20 июн.2752из sle_dinachn

    የጁምአ ኹጥባ🎧 . ▫ብዙ ርእሶች የተዳሰሱበት ወሳኝ የሆነ መልእክት ነው ✅ ይደመጥ ባረከላሁ ፊኩም 🙌

  • ​ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "አላህን (ሕጉን) ጠብቅ ይጠብቅሃል። አላህን ጠብቅ፤ ከፊት ለፊትህ ታገኘዋለህ። (በምትለምን) ጊዜ "አላህን ብቻ ለምን" እገዛንም በምትፈልግ ጊዜ በአላህ ብቻ ታገዝ።      ☘️ሶሂሁል ጃሚዕ (7957)

  • .🔅ተውሂድ  ከማንኛውም አምልኮ በፊት  መታወቅ ያለበትና ወደ እርሱ ጥሪ ሊደረግለት የሚገባው ወሳኝ ነጥብ ነው ። የአላህ መልእክተኛ /ﷺ/ ቡኻሪና ሙስሊም በዘገቡት ሐዲስ ሙዓዝ የተባለውን ሱሃቢ "የመን" ወደ ተባለ አገር ላስተማሪነት ሲልኩት፦ «إِنَّكَ تَأْتِي قَوْمًا مِنْ أَهْلِ الْكِتَابِ، فَادْعُهُمْ إِلَى شَهَادَةِ أَنَّ لا إِلَهَ إِلا اللهُ وَأَنِّي رَسُولُ الله" “ መጽሐፍ የተሰጣቸውን ሰዎች ታገኛለህ ስለዚህ ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚገዙት ጌታ አለመኖሩንና እኔ የአላህ መልእክተኛ መሆኔን  አስተምራቸው ” አሉት።

  • ሀቢብቲ ልክ እንደ ሮማን መንገድ ሁሉም የሚተላለፉብሽ አትሁኚ ልክ እንደ መካ ሁኚ ጡሃራ እና አቅሙ የቻለ ብቻ የሚደርስብሽ

  • የቀብር ብቸኝነት ያስታወሰ የዱንያ ብቸኝነት አያስፈራውም!

  • "ዱንያ (ይህ ዓለም) ሁሉ መጠቀሚያ (መታዕ) ናት። ከዱንያ መጠቀሚያዎች ሁሉ በላጩ ደግሞ መልካም ሴት (صالحة) ናት።" (ሙስሊም ዘግበውታል)

  • 🥰💍😍

  • ሁለት እንግዶች ያለ ቀጠሮ ይመጣሉ ''ሪዝቅ እና ሞት '' ያረብ ሪዝቃችንን ሀላል ሞታችንን ያማራ አድርግልን 🤲🤲

𝕄𝔼ℕ𝔸𝕃 𝕋𝕌𝔹𝔼 🧶 — tgindex