- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 69
- Всего постов
- 80
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 13
- 1/48двое суток
- 14
- 1/72трое суток
- 16
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
#ሰበር- 20 ጦር አለቀ/ ወሳኙ ቦታ ተያዘ! #"ዳይፐር ላኩላቸው" አርበኛ መከታው! #ጦሩ በተጠንቀቅ እንዲቆም ታዘዘ! https://www.youtube.com/watch?v=PO_hdOJxi7Y
የአውሮፓ ህብረት (EU) በኢትዮጵያ ያለውን አጠቃላይ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት፣ የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት እክል እና የሽግግር ፍትሕ ሁኔታዎችን በጥብቅ እንዳሳሰበው ገለጸ! የአውሮፓ ህብረት (EU) እ.ኤ.አ በ2025 በዓለም ዙሪያ የነበረውን የሰብዓዊ መብቶች እና ዲሞክራሲ ሁኔታ አስመልክቶ ይፋ ባደረገው ዓመታዊ ሪፖርቱ፣ በኢትዮጵያ ያለውን አጠቃላይ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት፣ የእርዳታ አቅርቦት እክል እና የተጠያቂነት ሁኔታዎችን በተመለከተ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥቷል። በሪፖርቱ መሠረት፣ እ.ኤ.አ በ2025 በኢትዮጵያ በተለይም በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች የሚካሄዱት ግጭቶች የዓለም አቀፍ ሰብዓዊ ሕግ (IHL) ጥሰቶች እንዲባባሱ ማድረጋቸውንና የሰብዓዊ ሁኔታው አሁንም እጅግ አሳሳቢ እንደሆነ ተገልጿል። ከዚህም በተጨማሪ፣ የተከሰቱት ግጭቶች የተቸገሩ ማኅበረሰቦች ዘንድ ደርሶ አስፈላጊውን እርዳታ ለማቅረብ የሚደረገውን ጥረት አደናቅፈውታል። በዚሁ ዓመት ውስጥ ከ90 በላይ የእርዳታ ሰራተኞች ታግተው የተወሰዱ ሲሆን፣ አብዛኞቹ እገታዎች የተፈጸሙት በአማራ ክልል እንደሆነና ከእነዚህም መካከል ቢያንስ የአንድ እርዳታ ሰራተኛ ሕይወት ማለፉ ተረጋግጧል። የአውሮፓ ህብረት የሀገሪቱን አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ እና የጥበቃ ፍላጎቶች ለማሟላት ወደ 80 ሚሊዮን ዩሮ የሚጠጋ በጀት መመደቡንም አስታውቋል። በሌላ በኩል፣ በመስከረም 2025 በተካሄደው 60ኛው የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት (HRC60) ስብሰባ ላይ የአውሮፓ ህብረት በ42 ሀገራት የተፈረመ የጋራ መግለጫ ያቀረበ ሲሆን፣ በመግለጫውም በኢትዮጵያ ባለው የሰብዓዊ መብቶች እና የሽግግር ፍትሕ ሂደት ላይ ያለውን ጥልቅ ስጋት መግለጹን አስታውሷል። የአውሮፓ ህብረት ልዩ መልዕክተኛም በተጠያቂነት እና በሽግግር ፍትሕ ዙሪያ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አካላት፣ ከቀጠናዊ ድርጅቶች እና ከሲቪል ማኅበራት ጋር ውይይት ሲያደርጉ መቆየታቸው ተጠቅሷል።
"ገበያው ቢጠግብ፡ ሸኸሬታው ቢበዛም ለንፍሮና ለዘር እኩል አይገዛም" አገዛዙ በአማራ ሕዝብ ላይ ስለፈፀመው አሰቃቂ ግፍና በደል፣ ስለ አጋርነትና ትብብር፣ ስለ ህልውና ትግሉ ቀጣይ አቅጣጫ እንዲሁም ስለ ድህረ ብልፅግና አገዛዝ ሕዝቡ ምን ይላል? ሙሉ ቪዲዮውን ተመልከቱ👉https://youtu.be/tdiI1MSovfg?si=XUzZC4NpFqqwJSr8
1ኛ ዕዝ ዕዝ ነፃ ባወጣው በደላንታ ወረዳ ጊዚያዊ የሲቪል አስተዳደር መዋቅር አቋቋመ! በአፋብን 1ኛ ዕዝ በተቆጣጠራቸዉ ወረዳዎች ጊዚያዊ የሲቪል መዋቅሮችን እየዘረጋ እና እያቋቋመ ሕዝባዊ አገልግሎቶች እንዳይቋረጡበት እየሰራ ሲኋን፡ በቅርቡ በተቆጣጠረው በደላንታ ወረዳ አስተዳደራዊ ተግባራትን በላቀ ቅንጅት ለመምራት፣ የህዝቡን ሰላምና ደህንነት በአስተማማኝ ሁኔታ ለማስከበር እንዲሁም ዘላቂ አስተዳደራዊ መረጋጋትን ለመፍጠር ያለመው የደላንታ ወረዳ ጊዚያዊ አስተዳደር መዋቅርን ዛሬ ነህሴ 08/2018 ዓ/ም አዋቅሮ ወደ ስራ አስገብቷል። ይህ አዲስ የጊዚያዊ አስተዳደር አደረጃጀት በአካባቢው የሚገኙ ህዝባዊና ማህበራዊ ተቋማት አገልግሎታቸውን ያለአንዳች መቆራረጥ ለህብረተሰቡ እንዲሰጡ ለማስቻል፣ የህዝቡን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ሰላማዊ ማድረግ እና የልማት፣ እንዲሁም የፀጥታ ስራዎችን በበላይነትና በባለቤትነት ለመምራት የታሰበ ነዉ። የዳላንታ ወረዳ የጊዚያዊ ሲቪል መዋቅር ሲዋቀር የ1ኛ ዕዝ ፖለቲካ መምሪያ ምክትል ኃላፊ አርበኛ ስንታየሁ ተስፉ እና ህዝብ አስተዳደር መምሪያ አርበኛ አበበ ቀዮ ተገኝዋል። የወረዳውን አጠቃላይ እንቅስቃሴ በበላይነት እንደሚመሩ ኃላፊነት የተሰጣቸዉ አመራሮች እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል፡ 1. አርበኛ በላይ ሰጠ የጊዚያዊ አስተዳደር መዋቅር ዋና አስተዳዳሪ 2.አርበኛ መኳንንት ክፍሌ ምክትል አስተዳዳሪ 3.አርበኛ ወንድወሰን ምክሪ — አስተዳደር ፅህፈት ቤት ሃላፊ 4. አስር አለቃ ኪዳኑ አስናቀ — አስተዳደር እና ፀጥታ ፅህፈት ቤት ሃላፊ 5. አርበኛ ሲሳይ ጥላሁን — ገንዘብ ፅህፈት ቤት ሃላፊ 6. አርበኛ ሞላ ጉበና — ከተማ አስተዳደር ፅህፈት ቤት ሃላፊ 7.አርበኛ ኤፍሬም በቃቢል — ግብርና ፅህፈት ቤት ሃላፊ ሲሆኑ በአዲስ የተዋቀረዉ የደላንታ ወረዳ ጊዚያዊ አስተዳደር መዋቅር የወረዳውን የህዝብ አገልግሎት አሰጣጥ በማጠናከር፣ የአካባቢውን ሰላምና ደህንነት በአስተማማኝ ሁኔታ በመጠበቅ እና ህዝባዊ ጥያቄዎችንና ፍላጎቶችን በማስተባበር ረገድ የነቃ ሚና እንደሚኖራቸዉ ተግልጿል። ምንጭ፦በአፋብን 1ኛ ዕዝ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን መምሪያ! የመረብ ሚዲያ ቴሌግራም ገፅን ይቀላቀሉ👉 https://t.me/MerebMedia24 https://t.me/MerebMedia24 https://t.me/MerebMedia24
без подписи
"ሶፍት ላኩላቸው ላሉን መንጋዎች፡ እኛ ደግሞ ዳይፐር ላኩላቸው ነው መልሳችን" አርበኛ መከታው ማሞ! (የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበርና የፖሊት ቢሮ አባል) በአፋብን 5ኛ ዕዝ ስር 7/70 ክፍለ ጦር የጠላትን ጦር በየትኛውም ሁኔታና ቦታ ለመምታት በአስተማማኝ ሁኔታ እንደሚገኝ በገለፀበት የተሀድሶ መድረክ ላይ ካስተላለፈው መልዕክት የተወሰደ። ዝርዝሩን ተመልከቱ👉https://www.youtube.com/watch?v=PO_hdOJxi7Y
без подписи
без подписи
без подписи
ይህ ጦር በተጠንቀቅ እንዲቆም ታዟል! "ለመጨረሻው ታላቅ ግዳጅ ተዘጋጅ" የሚል አጠር ቆፍጠን ያለ ትዕዛዝ ተሰጥቶታል። ላለፉት ሦስት ዓመታት በአራቱም የአማራ ቀጠናዎች አከርካሪው የተሰበረው የብልፅግና አገዛዝ የመጨረሻው መጨረሻ እርምጃ ተወስዶበት ግብዓተ መሬቱ ሊፈፀም 11ኛው ሰዓት ላይ ደርሷል። ዝርዝሩን ተመልከቱ👉https://www.youtube.com/watch?v=PO_hdOJxi7Y
без подписи
በአፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር 23ኛ ነበልባሉ ክፍለ ጦር አመራሮች ከፎገራ ወረዳ ጊዜያዊ አስተዳዳሪዎች ጋር ውይይት አካሄደ ። ነሐሴ 08/2018 ዓ.ም ነበልባሉ 23ኛ ክፍለ ጦር አመራሮች ከፎገራ ወረዳ የሲቪል ጊዜያዊ አስተዳዳሪዎች ጋር ውይይት አካሂደዋል።በውይይቱ የመልካም አስተዳደር ችግሮች እና የትግሉን ህዝባዊ ደጀንነትን በተመለከተ በጥልቀት ውይይት ተደርጎበታል ። በውይይቱ ወቅት የገኙት የወረዳው ጊዜያዊ አስተዳዳሪዎች የሕዝብ ጠላት የሆነውን የብልጽግና ሥርዓት ሙሉ በሙሉ ለመደምሰስ የሚያስችል ጠንካራ የሰራዊት ቁመና ላይ እንዲገኝ የሚያስፈልገውን ድጋፍና ተቋማዊ ዝግጅት እንደሚያደርጉ እና ከዚህ ጎን ለጎን የህዝባችንን የመልካም አስተዳደር ችግር መፍታት በሚያስችል ቁመና ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የአፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ዋና ሰብሳቢ አርበኛ አመኑ አለማንተ በተነሱ ሀሳቦች ላይ አስተያየትና የቀጣይ ተግባራት አቅጣጫዎችን አስቀምጠዋል ሲል መረጃውን ያደረሰን የክፍለ ጦሩ የህዝብ ግንኙነት ነው። ምንጭ፦አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ! የመረብ ሚዲያ ቴሌግራም ገፅን ይቀላቀሉ👉 https://t.me/MerebMedia24 https://t.me/MerebMedia24 https://t.me/MerebMedia24
በአፋብን የ2ኛ ዕዝ አርበኞች በእንጅባራና ቲሊሊ ግንባር በሁለት አቅጣጫ በከፈቱት ሰፊ የፀረ ማጥቃት ውጊያ የጠላትን ጦር ማሽመድመዳቸው ታወቀ! በውጊያው ከ20 በላይ የአገዛዙ ወታደሮች ሲደመሰሱ፡ አርበኞቹ ያለምንም ኪሳራ የጠላትን አከርካሪ ሰብረው ቁልፍ ወታደራዊ ስፍራዎችን በቁጥጥራቸው ስር አስገብተዋል። ሙሉ መረጃውን ተመልከቱ👉https://www.youtube.com/watch?v=PO_hdOJxi7Y
"ራሳችሁን ለቀበሌና ለወረዳ ሳይሆን፣ ለመጨረሻው ታላቅ ግዳጅ አዘጋጁ" በአፋብን የ5ኛ ዕዝ ዕዝ ዋና ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ አማን እሸቱ! ሙሉ መረጃውን ተመልከቱ👉https://www.youtube.com/watch?v=PO_hdOJxi7Y
በደቡብ ወሎ ዞን ጉሽ ሜዳ ቀበሌ ህዝባዊ ዉይይት ተካሄደ! በጉሽ ሜዳ ቀበሌ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብ በተገኘበት አጠቃላይ ህዝባዊ ስብሰባ በዛሬዉ ዕለት ማለትም ነሃሴ 8/2018 ዓ.ም የምኒልክ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተካሂዷል። በዚህ አበይት ህዝባዊ መድረክ ላይ የትምህርትና ስልጠና መምሪያ ምክትል ኃላፊ፣ የህዝብ አስተዳደር መምሪያ ኃላፊ እንዲሁም የ11ኛ ኮር ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ጨምሮ የሲቪል መዋቅር አመራሮች ተገኝተው ከህዝቡ ጋር ሰፊ ውይይት አድርገዋል። በዕለቱ የተደረገውን ስብሰባ በተመለከተ እንደተገለጸው፣ የህዝቡ አቀራረብና ተሳትፎ እጅግ ከፍተኛ እና በርካታ የህብረተሰብ ክፍሎች በነቃ ሁኔታ ተሳትፈዋል። በውይይቱ ወቅት የህዝቡን ስሜትና አቋም ያንጸባረቁ አንድ የአካባቢው አባት እንደገለጹት፣ ቀደም ሲል የነበረውን ሁኔታ በማስታወስ «እስካሁን ድረስ በእንደዚህ አይነት መንገድ ግንዛቤ ተፈጥሮልን አናውቅም» በማለት የተጀመረው የግንዛቤ ማስጨበጥ ስራ ተጠናክሮ እንዲቀጥልና ህዝቡ ሁልጊዜም ከፋኖ ጎን እንደሚቆም ገልጸዋል። ቀደም ሲል የነበረው አሰራር የተበታተነ እንደነበር በማስታወስ፣ የአሁኑ የፋኖ መዋቅር፣ የተስተካከለ የመሪነት ቁመና እና ፖለቲካውን በቅጡና በወርዱ የተረዳ አመራር ያለው መሆኑን በመጥቀስ «ድርጅታችን አፋብን መድኃኒታችን እና መዳኛችን ነው» ሲሉ አደንቀዋል። ሰራዊቱ አሁንም ከማህበረሰቡ ጋር ያለዉን ጥሩ ዲሲፕሊን አሁንም አጠናክረው እንዲቀጥሉ አሳስበዋል። በመጨረሻም ህዝቡ በሎጂስቲክስም ሆነ በሌሎች አስፈላጊ ነገሮች ሁሉ ከሰራዊቱ ጎን በመቆም አብሮ ለመሰለፍ ዝግጁ መሆኑን አረጋግጠዋል። ምንጭ፦በአፋብን 1ኛ ዕዝ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን መምሪያ! የመረብ ሚዲያ ቴሌግራም ገፅን ይቀላቀሉ👉 https://t.me/MerebMedia24 https://t.me/MerebMedia24 https://t.me/MerebMedia24
без подписи
без подписи
без подписи
የጨነቀለት!😁 አይ ዲና ሙፍቲ ውጊያ ቲክታክ ላይ ታብ ታብ አርጉ እንደማለት መስሎሀል😁 የብልፅግናው አገዛዝ ካድሬዎቹን ሁሉ ሊያዘምት መሆኑ ታውቋል። በዘመቻው ዝናሽ ታያቸው እንዲሁም የተረት ተረትና የስድብ አማካሪው አቶ ዳንኤል ክብረት ጭምር እንደሚሳተፉ ነው የተነገረው። የመረብ ሚዲያ ቴሌግራም ገፅን ይቀላቀሉ👉 https://t.me/MerebMedia24 https://t.me/MerebMedia24 https://t.me/MerebMedia24
#ሰበር- 20 ጦር አለቀ/ ወሳኙ ቦታ ተያዘ! #"ዳይፐር ላኩላቸው" አርበኛ መከታው! #ጦሩ በተጠንቀቅ እንዲቆም ታዘዘ! https://www.youtube.com/watch?v=PO_hdOJxi7Y