قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)
Статистикаوَأَنَّ السَّاعَةَ آتِيَةٌ لَا رَيْبَ فِيهَا وَأَنَّ اللَّهَ يَبْعَثُ مَنْ فِي الْقُبُورِ ﴿٧﴾ https://t.me/+EMcH10oKjWdjZDVk Like share ለአስተያየተዎ እና ለጥያዎ @Abuimrann34352bot
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 13
- Всего постов
- 34
- Тип
- открытый
- Язык
- арабский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 195
- 1/48двое суток
- 223
- 1/72трое суток
- 241
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
መውሊድ የሆዳሞች እንጂ የሙስሊሞች በዓል አይደለም።
የሀዋላ አገልግሎት በወንድማችሁ በአቡ ኢምራን ሳዉዲ ዱባይ በፈለጉት ቀን እና ስዓት ያናግሩኝ +251903041105 በዋሳፕ በኢሞ በቴሌግራም ያገኙኛል +251903041105 @Abu_imraan10 የሳውዲ ሰራፋም ከፈለጋችሁ አለኝ
🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✈️ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET
صلُّوا على من قام يرفع كفَّهُ يدعو برفقٍ: ربَّ سلَّم أمّتي ﷺ 💚 ﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾ [ الأحزاب: 56] የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያዳምጥ
без подписи
ደካማ ሁነን አይደለም የሰዎችን ፍላጎት ላለመግታት ቢሆን እንጂ መተው ታውቃላችሁ በዝምታ መተው በቃ እንደዛ ነው ያደረግነው
የፓስፖርት አገልግሎት ለሚፈልጉ በሙሉ! ፓስፖርት ለማውጣት አስበው የጊዜ እጥረት ወይም የመረጃ መደራረብ አስቸግሮዎታል? እንግዲያውስ መፍትሄው በእጃችን ነው! ባሉበት ቦታ ሆነው የሚከተሉትን አገልግሎቶች በጥራት እና በታማኝነት እናስፈጽማለን፦ ✍ አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት ✍ የአገልግሎት ዘመን ለማደስ ✍ የመረጃ እርማት ለማድረግ ✍ የጠፋ ፓስፖርት ኮፒ ለማውጣት ለምን እኛን ይመርጣሉ? ✅ ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት ✅ አስተማማኝ ና ታማኝነት ✅ ተመጣጣኝ ክፍያ አሁኑኑ ይደውሉልን፦ 📞 +251930769629 📞 +251945995494 ወይም በቴሌግራም ያግኙን፦ @ONLINE1PASSPORT
без подписи
የህይወት ትልቁ ሰላም፡ መከባበር! በህይወት ውስጥ ትልቁ ሀብት ወርቅና ብር ሳይሆን የአእምሮ ሰላም ነው። ይህንን ሰላም ደግሞ በገንዘብ አንገዛውም፤ የምናገኘው እርስ በእርስ በመከባበር ብቻ ነው። መከባበር ሲኖር ልዩነቶች ውበት እንጂ ግጭት አይሆኑም። መከባበር ሲኖር ፍቅር ዘላቂ፣ ውይይት ደግሞ ፍሬያማ ይሆናል። መከባበር ማለት የሰውን ህሊና፣ ድንበር እና ማንነት አውቆ ማለፍ ነው። "ፍቅር ሰዎችን ያቀራርባል፤ መከባበር ግን አብረው እንዲዘልቁ ያደርጋቸዋል።" ህይወትህ በሰላም እንዲሞላ ከተመኘህ፣ ለሰዎች ክብር መስጠትን የመጀመሪያው መመሪያህ አድርግ። ምክንያቱም የምትዘራውን ክብር፣ እጥፍ አድርገህ የምትሰበስበው ሰላም ይሆናልና! https://t.me/Mf11q https://t.me/Mf11q
ፍቅር በአፍ ውስጥ ያለ ቃል ሳይሆን በልብ ውስጥ የሚቀመጥ ውድ ስጦታ ነው ። t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?
የሰለፎች ሴቶች ለባሎቻቸው የነበራቸው ድንቅ እዝነትና አጋርነት ዐብደላህ ኢብኑ ረዋሐ (ረዲየላሁ ዐንሁ) አለቀሱ፤ ባለቤታቸውም አብራቸው ማልቀስ ጀመረች እሳቸውም፦ «ምን አስበቀሰሽ?» ብለው ጠየቋት። እሷም፦ «አንተ ስታለቅስ ስላየሁህ ነው ያለቀስኩት» አለች። t.me/ibrahim_furii
የሀዋላ አገልግሎት በወንድማችሁ በአቡ ኢምራን ሳዉዲ ዱባይ በፈለጉት ቀን እና ስዓት ያናግሩኝ +251903041105 በዋሳፕ በኢሞ በቴሌግራም ያገኙኛል +251903041105 @Abu_imraan10 የሳውዲ ሰራፋም ከፈለጋችሁ አለኝ
በመጨረሻም ሙስጠፋ -አላህ ይምራውና- አሁን ሀገር አቋርጦ ተጉዞ እየተማርኩባቸው ነው የሚላቸው ሸይኽ ዓብዱል ዓዚዝ አርራጂሒይ ስለ ሸይኽ ረቢዕ ምን እንዳሉ አውስቸ ፅሁፌን አጠናቃለሁ። ▫️ሸይኽ ዓብዱል ዓዚዝ አርራጂሒይ:- ↩️ فقد سئل فضيلة الشيخ عبدالعزيز الراجحي –حفظه الله-: ما نصّه: بعض الناس يتهم من تمسك بالمنهج السلفي بأنّه جامي، ويحذر من الشيخ ربيع والشيخ النجمي والشيخ زيد بن محمد هادي المدخلي وغيرهم من أهل العلم؟ "ከፊል ሰዎች የሰለፊያን መንሃጅ አጥብቆ የያዘን አካል ጃሚይ ነው ይላሉ። ከሸይኽ ረቢዕ፣ ከሸይኽ አሕመድ አንነጅሚይ፣ ከሸይኽ ዘይድ አልመድኸሊይና ከሌሎችም የዒልም ባለቤቶች ያስጠነቅቃሉ። ተብለው ተጠየቁ። فأجاب بقوله: ((الألقاب لا تغيّر، النبز بالألقاب لا يصلح، المهم ثقل الشخص، المشايخ نعرف أن معتقدهم سليم، ومن أهل السنة والجماعة، الشيخ ربيع والشيخ أحمد والشيخ زيد لا غبار عليهم)). ሸይኹም -ሓፊዘሁላህ- እንዲህ ሲሉ መለሱ:- "ስያሜ ለውጥ አያመጣም። በቅፅል ስም መሰየምም አይገባም። ዋናው የሰወየው ማንነት ነው። የተወሰቱ መሻኢኾች ዓቂዳቸው እንከን የሌለበት መሆኑን እናውቃለን። ከአህሉሱናዎችም ናቸው። ሸይኽ ረቢዕ ሸይኽ አሕመድ ሸይኽ ዘይድ ምንም አይነት አቧራ (እንከን) የለባቸውም።" ↩️ وسئل –أيضاً-: ما رأيكم في كتب وأشرطة الشيخ ربيع بن هادي المدخلي –حفظه الله، هل تنصحون بقراءة كتبه واستماع أشرطته؟ በሌላም ጊዜ "ስለ ሸይኽ ረቢዕ ኪታቦች እና ካሴቶች ምን ይላሉ? ኪታቦችን በማንበብና ካሴቶችን በማዳመጥ ይመክሩናልን?" ተብለው ተጠየቁ። فقال: ((نعم، لا بأس بها، كتبه وأشرطته ما رأينا فيها ما ينتقد، ما انتقدت فيها شيئاً، أشرطته جيّدة، وكتبه جيدة ومفيدة)) [من شريط لدى تسجيلات منهاج السنّة بالرياض]. እርሳቸውም እንዲህ ሲሉ መለሱ "አዎ! ችግር የለባቸውም። ኪታቦቹም ካሴቶቹም ውስጥ የሚተቹ ነገሮችን አላየንም። ካሴቶቹ ምርጥ ናቸው። ኪታቦቹም ምርጥና ጠቃሚዎች ናቸው።" የሸይኹ ንግግር ይህን ይመስላል። የሌሎችም የሱንና ዑለማኦች በተመሳሳይ "ሸይኽ ረቢዕ ኢብኑ ሃዲ አልመድኸሊይ የሱንና ዓሊም ናቸው።" ይሉናል። መነሻና መድረሻ የሌላቸው የኸዋሪጅ ስራ አስፈፃሚ እና የተክፊር አቀንቃኝ የሆኑት እነ ሙስጠፋ ደግሞ "የሱንና ሰው አይደሉም። ሙርጂእ ናቸው።" ይላሉ። ማንን መስማትና መቀበል እንዳለብህ እራስህ ታቃለህ። ይህን ስል ሊሰመርበት የሚገባ ነጥብ እኛ ሸይኽ ረቢዕም ይሁኑ ማንም ዓሊም አያጠፋም አይሳሳትም ማለታችን አይደለም። ነገር ግን የሱንና ዓሊም የሱንና ዓሊም ነው። ስህተቱ እንደ ስህተት እውቀታዊ ምላሽ ሊሰጠው ይገባል እንጅ ማንም የመንደር ጎረምሳ እገሌ ሙርጅእ ነው እያለ ሊላገግ አንፈቅድለትም። እናም ማንሳት የፈለኩት ሸይኽ ረቢዕን ከሱንና ውጭ ናቸው የሚለው የነ ሙስጠፋ አቋም የሓዳዲያና የተክፊሮች ቅዠት እንጅ ሁሉም የሰለፊያ ዑለማኦች ሸይኽ ረቢዕ የሱንና ሰው መሆናቸውን ያረጋገጡት እወነታ መሆኑን ነው። የነ ሙስጠፋ ቁማር ግን እንዲህ ነው ከገባህና ከሰማሃኝ። የሆነን አቋም ሲዪዙ በሆኑ ዓሊሞች ለመጠለል ይሞክራሉ የፈለጉትን ይሰቅላሉ የፈለጉትን ያወርዳሉ። ትላንት የሕየል ሓጁሪን በጭፍን ተከትለው ሃገር ሲያምሱ እያለ ሲሉ የነበረው ይታወቃል። ዛሬ ደግሞ የሕያን ጠብ እርግፍ አድርገው ትተው ላመጡት የተክፊር ጉዞ በመዲና ዑለማኦች እራሳቸውን ይወሽቃሉ። የመዲና ዑለማኦች ያሉበትና የነእርሱ ጉዞ ግን ሰማይና ምድር ነው። እስኪ መልሱልን ሸይኽ ረቢዕን ኢብኑ ባዝ ናቸው ሙርጂእ ያሉት? ወይስ ሸይኽ ፈውዛን? ወይስ ራጂሒይ እስኪ ንገሩን። አላህ ሁላችንንም ለሚወደው መንገድ ይምራን። رحم الله الشيخ المجاهد ربيع السنة وأسكنه فسيح جناته، ሐምሌ 6/2017 በድጋሜ የተለጠፈ የቴሌግራም ቻናል = t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy
▫️. ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊሕ ኢብኑ ዑሠይሚን -ረሒመሁላህ- ↩️ قد سئل الشيخ العلامة محمد بن صالح بن عثيمين –رحمه الله- عن الشيخ ربيع كما في (شريط الأسئلة السويدية) فقال :” أما بالنسبة للشيخ ربيع فأنا لا أعلم عنه إلا خيراً والرجل صاحب سنة وصاحب حديث”. ኢብኑ ዑሰይሚን ስለ ሸይኽ ረቢዕ ተጠይቀው እንዲህ ሲሉ መለሱ:- "ሸይኽ ረቢዕን በተመለከተ ከእርሳቸው ኸይርን እንጅ አላቅም። ሰውየው የሱንና እና የሓዲሦ ባለቤት ናቸው።" ↩️ وجاء في الشريط الأول الذي هو بعنوان (كشف اللثام عن مخالفات أحمد سلام ) -عبر الهاتف من هولندا-: سؤال: ما هي نصيحتكم لمن يمنع أشرطة الشيخ ربيع بن هادي بدعوى أنها تثير الفتنة وفيها مدح لولاة الأمور في المملكة وأن مدحه ـ أي مدح الشيخ ربيع للحكام ـ نفاق؟ الجواب : "رأيُنا أن هذا غلطٌ وخطأٌ عظيم، والشيخ ربيع من علماء السنة، ومن أهل الخير، وعقيدته سليمة، ومنهجه قويم. لكن لما كان يتكلم على بعض الرموز عند بعض الناس من المتأخرين وصموه بهذه العيوب." በሌላም ቦታ የሸይኽ ረቢዕን ካሴቶች ከማዳመጥ ስለሚከለክሉ ሰዎች ተጠይቀው እንዲህ ይላሉ:- "ይህ ታላቅ ስህተት ነው። ሸይኽ ረቢዕ ከሱና ዑለማኦች ውስጥ ናቸው። ከኸይር ባለቤቶችም። ዓቂዳቸውም እንከን የለሽ መንሃጃቸውም የተስተካከለ ነው። ..." ↩️ وسئل ما نصّه: يقال أن منهج الشيخ ربيع يخالف منهج أهل السنة والجماعة؟ فأجاب بقوله: "ما أعلم أنه مخالف، والشيخ ربيع أثنى عليه أهل العلم المعاصرين، أنا ما أعرف عنه إلا خيراً" [شريط ثناء أئمة الدعوة على الشيخ ربيع]. "የሸይኽ ረቢዕ መንሃጅ የአህለሱንና ወልጀማዓዎችን ይቃረናል ይባላል?" ተብለው ተጠየቁ። እርሳቸውም "እኔ መቃረናቸውን አላቅም። ሸይኽ ረቢዕ ማለት የዘመናችን ዑለማኦች አወድሰዋቸዋል። እኔ ከርሳቸው ኸይርን እንጅ አላቅም።" ▫️.ሸይኽ ፈውዛን -ሐፊዘሁላሁ ተዓላ- ↩️ قد أثني عليه الشيخ العلامة صالح بن فوزان الفوزان –حفظه الله- في تقديمه لكتاب “منهج الأنبياء في الدعوة إلى الله فيه الحكمة والعقل” و في تقديمه لكتاب “جماعة واحدة لا جماعات” في الرد على عبدالرحمن عبدالخالق، ሸይኽ ፈውዛን ለሸይኽ ረቢዕ ብዙ መፅሃፎች መግቢያ ሲፅፉ በርካታ ውዳሴዎችን ተችረዋቸዋል። አንዴ ደግሞ ተጠይቀው በዚህ መልኩ መልስ ሰጥተዋል። ↩️ وسئل فضيلته في شريط ” الأسئلة السويدية ” (5 ربيع الآخر 1417 هـ) فقال بعد ما ذكر الشيخ ربيعاً مع مجموعة من أهل العلم: "كذلك من العلماء البارزين الذين لهم قدم في الدعوة، فضيلة الشيخ عبدالمحسن العباد، فضيلة الشيخ ربيع هادي ...،" ▫️. ሸይኽ ሙቅቢል አል'ዋዲዒይ -ረሒመሁላህ-: ↩️ فقد سئل فضيلة الشيخ العلامة مقبل بن هادي الوادعي –رحمه الله-: في شريط ” الأسئلة الحضرمية”: ما رأيك فيمن يقول عن الشيخ ربيع أنه متهّور؟ فأجاب –رحمه الله- : "الشيخ ربيع له خبرة بمعرفة الواقع لأنه عاش مع الإخوان المفلسين زمناً طويلاً -والحمد لله- هو أحسن من يعالجون الأمور وينكر على المبتدعة ابتداعهم فأسال الله أن يحفظه. ሸይኽ ሙቅቢልም በዚህ መልኩ አወድሰዋቸዋል። የሸይኽ ረቢዕን ኪታቦችና ካሴቶች እንድንጠቀምባቸውም በዚህ መልኩ ይመክራሉ። ↩️ وقال الشيخ –رحمه الله- في جواب له على سؤال: "وأنا أنصح الأخوة بالاستفادة من كتب أخينا الشيخ ربيع بن هادي –حفظه الله تعالى- فهو إن شاء الله [بصير] بالحزبيين، ويخرج الحزبية بالمناقيش .... ،" ↩️ وقال في كتاب “تحفة القريب والمجيب” السؤال (75): "وأنصح بقراءة كتاب أخينا في الله ربيع بن هادي “جماعة واحدة لا جماعات وصراط واحد لا عشرات” فهو كاف واف". በሌላም ቦታ ሰዎች ከታላላቅ ዑለማኦች ጋር ግንኙት እንዲኖራቸውና ከቻሉም ወደእነርሱ በአካል እንዲጓዙ ሲመክሩ ሸይኽ ረቢዕን ለምሳሌ ያወሳሉ። ↩️ وقال في السؤال (123): "الذي ننصح به، أن يراسلوا أهل العلم، وان استطاعوا أن يرحلوا إليهم فعلوا، مثل الشيخ الألباني، والشيخ ابن باز، والشيخ عبدالمحسن العباد، والشيخ ربيع بن هادي، والشيخ ابن عثيمين، فإن استطاعوا أن يرحلوا إليهم فعلوا، وإن لم يستطيعوا أن يرحلوا إليهم فبواسطة الهاتف والمراسلات". በሌላም ጊዜ ወደ እነርሱ ሊመለሱባቸው ስለሚገቡ ዑለማኦች ተጠይቀው ሲመልሱ "ሸይኽ ረቢዕ የጥመት አንጃዎችን በማወቅ ረገድ ከአላህ ተዓምራቶች አንዱ ነው" ሲሉ ያወዱሷቸዋል። ↩️ وفي السؤال (135) لما سئل عن العلماء الذين يرجع إليهم قال: "والشيخ ربيع بن هادي المدخلي، فهو آية من آيات الله في معرفة الحزبيين، لكن لا كآيات إيران الدجالين" ↩️ وفي السؤال (140) سئل: مَن مِن علماء السعودية تنصحون بالأخذ عنهم وحبذا لو ذكرت لنا بعض الأسماء؟ فقال: "أمّا الذين أنصح بالأخذ عنهم والذين أعرفهم فهم الشيخ: عبدالعزيز بن باز حفظه الله، والشيخ محمد بن صالح بن عثيمين حفظه الله، والشيخ ربيع بن هادي حفظه الله،..." ሸይኽ ረቢዕ ታላቅ የሱንና ዓሊም ለመሆናቸው የተወሱት ታላላቅ አኢማዎች ውዳሴ ከበቂም በላይ ነው። እነዚህን ለምሳሌ አወሳሁ እንጅ ከነዚህም ውጭ እነ ሸይኸ አሕመድ አንነጅሚይ፣ ሸይኽ ዘይድ ኢብኑ ሙሐመድ አል'መድኸሊይ፣ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዓብዲላህ አስሰቢል፣ ሸይኽ ሷሊሕ አስሱሓይሚይ፣ ሸይኽ ዑበይድ አልጃቢሪይ፣ ሸይኽ ዓብዱል ዓዚዝ አርራጂሒ እና ሌሎችም በዓለም የሚገኙ ታላላቅ ዑለማኦች በጣም በተዋቡ ገለፃዎች ሸይኽ ረቢዕን አወድሰዋቸውል።
የተክፊሪዩ ሙስጠፋ ዓብደላህ ጋጠወጥነት እዚህ ደርሷል። = t.me/Abu_lmran_Alaseriy
የተክፊሪዩ ሙስጠፋ ዓብደላህ ጋጠወጥነት እዚህ ደርሷል። = t.me/Abu_lmran_Alaseriy
🎨 ለማንኛውም አይነት ፕሮግራም እና ቢዝነስ የሚሆን የግራፊክስ ዲዛይን ይፈልጋሉ? ✨ ድርጅትዎን፣ ቢዝነስዎን ወይም ሃላል የሆኑ ልዩ ኩነቶችን በሚያምር እና በሚስብ ዲዛይን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ? ጥራት ያለው የግራፊክስ ስራ በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን! የምንሰጣቸው ዝርዝር አገልግሎቶች፦ CNC 2D Vector & Decorative Layouts (ልዩ የCNC ዲዛይኖች): ለእንጨት፣ ለብረት እና ለፕላስቲክ CNC ማሽኖች የሚሆኑ የበር፣ የመስኮት፣ የፓርቲሽን (Partition) እና የላቲስ (Lattice) Vector ዲዛይኖች (.DXF, .AI, .EPS) በ CNC Vector ስራዎች ላይ የዳበረ ልምድ እና ከፍተኛ ጥራት! ለካፌዎች፣ ሬስቶራንቶች እና የተለያዩ ቢዝነሶች: ማራኪ የምግብና የመጠጥ ሜኑዎች (Menu Design) የልዩ ቅናሽ (Special Offer) እና የምርት ማስተዋወቂያ ባነሮች የበር፣ የመስኮት እና የውስጥ ግድግዳ ማስጌጫ ዲዛይኖች ለተለያዩ ፕሮግራሞች (Events): የሰርግ፣ የኒካህ፣ የምረቃ እና የልዩ ሃላል ዝግጅቶች ጥሪዎችና ፖስተሮች (Invitations & Postcards) ለማህበራዊ ሚዲያ እና ለንግድ ተቋማት: ማራኪ የሶሻል ሚዲያ ፖስቶች (ለቴሌግራም፣ ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም) የድርጅት መለያ ሎጎዎች (Logos)፣ ፍላየሮች (Flyers) እና የንግድ ካርዶች (Business Cards) 🎯 በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ እና በፈጣን ጊዜ ስራዎን አጠናቅቀን እንሰጣለን! 📩 አሁኑኑ ያናግሩን፦ [@halal_creative_design]
⚠️ አስተውሉ❗️ በቁርአን ውስጥ "ኸሊሉላህ" ተብሎ የተጠራው ነቢይ ማን ነው?
(وما الحياة الدنيا إلا متاع الغرور) قال أمير المؤمنين علي بن أبي طالب رضي الله عنه: يا دنيا يا دنية غري غيري، إليَّ تعرضت أم إليَّ تشوقت، هيهات هيهات قد طلقتك ثلاثا لا رجعة فيها؛ فعمرك قصير، وخطرك كبير، وعيشك حقير. النفس تبكي على الدنيا وقد علمت أن السلامة فيها ترك ما فيها