Mignot Mentorship 📝
Статистика🌟 Mignot Mentorship 🌟 ✨ Your source for inspiration and self-growth! 💬 Uplifting quotes | 🌱 Self-development tips | 💪 Confidence building 🤝 Join us on a journey to a better you! 👉 t.me/mignotmentorship
- Последний пост
- 11 мар.
- Последнее чтение
- ещё не заходили
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ተስፋን ፍለጋ ከ"አንቂ አንደበት" ተወዳዳሪዋ ምኞት አማረ ጋር የተደረገ ልዩ ቆይታ https://youtube.com/watch?v=_PSdbhgyUUA&si=Iw9RE4B6kmX-v9LS
ሳይጮሁ ማነቃቃት ይቻላል ፥ቆሜ ላጨብጭብልሽ #ethiopia #motivationalstory https://youtube.com/watch?v=RVxINme3QHk&si=goOVdS3JjojdkOxb
Discipline የነጻነት ቁልፍ ነዉ ። 🔑 ስሜትህ በሚለዋወጥበት ጊዜም እንኳን ጽናት ግብ ላይ ያደርሳል ። 🙌
Discipline የነጻነት ቁልፍ ነዉ ። 🔑
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ዛሬ የሆነ interview እያየሁ ምንናገራቸዉ መጥፎ ቃላት በሰዋች ላይ ምን ያህል መጥፎ ተጽኖ እንደሚያሳድር ነዉ የተረዳሁት 😥። ማርታ ጎይቶም ከአመለሰት ጋር የነበራት ቆይታ ነዉ እንደዚህ እንዳሰላስል እንዳስብ የደረገኝ 🤔። ለ 48 ደቂቃ ገደማ የተደረገ ቆይታ ግን ብዙ ሚያስተምር 📚። አርቲስት ማርታ ጎይቶም interview ስትሰጥ ሰምቻት አላዉቅም እሷም ተናግራለች ። ደግሞ እርጋታዋ ሰዋች በመጥፎ ንግግራቸዉ እና አስተያየታቸዉ ምክንያት ምን ያክል እንዳቆሰሎት 💔😭 በርጋታ ስትናገር ነበር emotional ላለመሆን እና ላለማልቀስ የተቻላትን አድርጋለች። ላካ ሁሉም ለሰዉ የማይገልጸዉ፤ ማይናገረዉ ህመም በዉስጡ አለ 😔። አንድ አመት ከምናምን እንደዛ አሞት ከዛም የምትጠቀመዉ መድሐኒት እንዳወፈራት 💊 በዛም ምክንያት በጣም ብዙ አይነት አስተያየት እየደረሳት እንደነበረ እንዲሁም በዉፍረቶ ምክንያት የሚደርሳት comment ራሷን እንድትጠላ እንዳደረጋት ተናግራለች 😢. ነገር ግን አሁን ከዛ ሁሉ ነገር ወጥታ ደህና እንደሆነች ✨💪 እግዚአብሔር እንደረዳት እየተናገረች አምላኳን ደጋግሞ ስታመሰግን ነበር 🙏💖። ብዙ ጊዜ interview ላይ አትቀርብም ነገር ግን ከአመታት በፊት የልብ ወግ የተሰኘ channel ላይ አዲሳለም ከምትባል አርቲስት ጓደኛዋ ጋር ቀርባ ነበር ። በንግግራቸዉ መሀል የሆነ ሰዓት ማርታ እያወራች ሞዴሊንግ እንደተወዳደረች ምናም ስትነግራት ማን አንቺ? 🤨 ብላ ስታሸማቅቃት አስተዉያለሁ። ያኔ ግን እንዴት እንደዛ ትላታለች በሚል ትዝብት አለፍኩ ለካ ማርታ ባትናገርም በደዚህ አይነት አስተያየቶች ምክንያት ቆስላለች 🥺😓 የተማርኩት ነገር እናንተ ካስተዋላቹ በዙሪያቹ ያለ ነቀዝ ማለትም negative የሆኑ ሰዎች 🐍🚫 የጊዜ ጉዳይ ነዉ ቀስ በቀስ ፤ ቀስ በቀስ ማንነታቹን በራስ መተማመናቹን እየገደሉ ይመጣሉ 💀🔪። እመኑኝ የጊዜ ጉዳይ ነዉ ! ችግር የለዉም ጓደኛዬ ናት/ነዉ በተሰብ ነን ወዘተ... ማንም ሊሆን ይችላል እነዛ ሰዎች እናንተን እንደ ማንነታቹ ካልተቀበሎቹ 🤷♀️🙅♂️፤ ከነሱ ጋር ስትሆኑ ሰላም ከሌላቹ 😞፣ በነገር እየነኩ በራስ መተማመናቹን እራሳቹን እንድትጠሉ ካደረጓቹ ቆርጦ ማሶጣት ነዉ ✂️🚪። አንድ የሰዉነት አካል የሚቆረጠዉ ስለማያስፈልግ ብቻ አይደለም ሌላኛዉን የሰዉነት ክፍል ጨምሮ እንዳይጎዳ ነዉ 🩹። አሁን ያለሁበት mindset ምንም አይነት መጥፎ ስሜት እንዲሰማኝ የሚያደርጉኝን ሰዎች በዙሪያዬ አልፈልግም በጭራሽ! 🚫✋ በሰዉ ተከብቤ ራሴን ከማጣ 🤦♀️፤ የነሱን መጥፎ አመል ከምችል 😒፤ ደግሞም የማልፈለግበት ቦታ ከምገኝ ብቸኝነት በስንት ጣሙ። ✌️😊 ጥቅምት 8 - 2ሺ18 ዓ.ም ምኞት @mignotmentorship
без подписи
без подписи
без подписи
ፈረጆቹ "Hard times create strong men. Strong men create good times. Good times create weak men. And weak men create hard times." የሚሎት አባባል አለች ። ካሊል ጅብራንም ጠንካራ ነፍሶች ብቅ ያሉት ከመከራ ዉስጥ ነዉ ።... እያለ ገልጾታል... እዉነት ነዉ አንዳንድ በመከራ ያለፉ እና የእዉነት የተሰሩ ሰዎች አሉ ። ምንም ማይደንቃቸዉ ። ታዲያ ሁላችንም በብዙ ነገር እናልፋለን መንገዱ ይለያይ እንጂ ሁላችንም ምናልፋቸዉ unconfortable የሆኑ ሁኔታዋች ይገጥሙናል ። ታዲ ያንን ለመሰራት እና ትምህርት ለመዉሰድ የተጠቀምንበት ነዉ ወይንስ እያማረርንበት ? የግድ ማለፍ ያሉብን ነገሮችን ማለፋችን ካልቀረ አምነን ተቀብለን እንማርባቸዉ ፤ በደንብ እንዲሰሩን እንዘጋጂባቸዉ ። ፈጣሪ በዛዉስጥ ምን ሊያስተምረን እንደፈለገ እንወቅባቸዉ እና እንሰራባቸዉ ።😌 ጥቅምት 7-2ሺ18 ዓ.ም ምኞት @mignotmentorship
без подписи
በህይወት የምንፈልጋቸዉን ነገሮች ለማግኘት መጎዝ ያሉብን ምቾት የማይሰጡ መንገዶች ይኖራሉ ። ለምንፈልገዉ ነገር ስንል ግን መሄድ የግድ ይለናል ። ጊዜዉ ካለፈ በሆላ ባረኩኝ ነበር ብሎ ከመጸጸት የምንችለዉን ማድረግ ከዛም መሳሳት፤ መዉደቅ እና መነሳት አልፎም ማሳካት የተሻለነዉ ። ፈረንጆች አንድ አባባል አላቸዉ “The pain of regret is worse than the pain of discipline.” ✌️ ጥቅምት 6 - 2ሺ18 ዓ.ም ምኞት
без подписи
✨ መኖር ብርቅ ነው ። በየቀኑ በሚገጥመን ጩኸትና ውጣ ውረድ ውስጥ ስንኖር፣ በእርግጥም በዓለም ላይ መኖር ምን ያህል ብርቅ እና የተሰጠን ታላቅ ዕድል መሆኑን እንዘነጋለን ። በሕይወት የመኖር ዕድላችን ከማንኛውም ዕጣ ፈንታ በላይ ብርቅ ነው። ስለዚህ፣ አሁን ባለን ውስን ጊዜና ልዩ ማንነት፣ በየዕለቱ የምናሳልፈው ሰዓት ትልቅ ዋጋ ሊኖረው ይገባል ። ዛሬን እንደ የመጨረሻ ብርቅ ስጦታ ተመልከተው ፤ በውስጥህ ያለውን ልዩነት አውጥተህ ለዓለም አበርክት ። በሕይወት እስካለህ ድረስ ተስፋ አለ፣ ኃይል አለ፣ ሁሉም ነገር ይቻላል! 🚀 @mignotmentorship
без подписи