Mujib Amino Z islam
Статистика- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 7
- Всего постов
- 31
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Религия
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 083
- 1/48двое суток
- 1 241
- 1/72трое суток
- 1 338
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የድጋፍ ጥሪ የ29 ዓመቱ ወጣት አቶ አሊ ሁሴን መሐመድ በከባድ የኩላሊት ሕመምና በሌሎች ተዛማጅ በሽታዎች በህክምና ክትትል ላይ ይገኛል። በዚህም ምክንያት አስቸኳይ ለሕክምና የሚሆን የገንዘብ ድጋፍ ያስፈልገዋል። በሐኪም ሪፖርቱ መሠረት Stage 4 የኩላሊት በሽታ (CKD) ያለበት ሲሆን፣ የኩላሊቱ የሥራ መጠን (eGFR) 21.1 ml/min ደርሷል። በተጨማሪም የደም ማነስ፣ የደም ግፊት፣ የኮሎስትሮል እና የአንገት TB ሊምፍ ኖድ በሽታዎች አንድ ላይ ተገኝቶበት በEthio_Tebib Hospital እየታከመ ይገኛል። ቤተሰቡ ሕመሙ ከተጀመረ ጀምሮ ተካሚውን በተደጋጋሚ ወደ ተለያዩ የሕክምና ተቋማት በማመላለስ፣ ለምርመራ፣ ለመድኃኒት፣ ለሆስፒታል ቆይታና ለሌሎች የሕክምና ወጪዎች ከፍተኛ ገንዘብ አውጥተው እስከዛሬ ደርሰዋል። አሁን ግን የሚያስፈልገው ቀጣይ ሕክምና ከቤተሰቡ የገንዘብ አቅም በላይ ሆኗል። ሁኔታው እንደሚፈልገው ከሆነ ለተጨማሪ ምርመራና ሕክምና እስከ ውጭ ሀገር ድረስ ሊያስኬድ የሚችል ስለሆነ፣ የሚያስፈልገውን ወጪ ቤተሰቡ ብቻውን ለመሸፈን አልቻለም። 💔 ስለዚህ ዛሬ የእኛን እገዛ ይፈልጋል። የምትችሉትን ያህል በገንዘብ በመርዳት፣ ይህንን መልዕክት በማጋራት (Share) እና ለሌሎች በማድረስ የዚህን ወጣት ሕይወት ለማዳን የበኩላችሁን ይወጡ። ❤️ አንድ ሰው ብቻውን ማድረግ የማይችለውን፣ ብዙዎች በአንድነት ማድረግ ይችላሉ! 🤲 አላህ ሙሉ ፈውስ ይስጠው፤ ለሚያግዙትም ሁሉ አላህ በምህረቱ ይክፈላቸው። የድጋፍ መረጃ፦ 📞 ስልክ፦ 0911441847 🏦 የባንክ ስም፦ CBE 💳 የሂሳብ ቁጥር፦1000789100075
ጁምዓ ሙባረክ -❥🕋 𝐉𝐔𝐌𝐌𝐀 ♥️ ᗰᑌᗷᗩᖇᗩK 🕋★᭄❥ ለልቦቻችን ሰላምን፣ ለሕይወታችን በረከትን፣ ለመንገዳችን መልካም መመሪያን እና ለዱዓችን መቀበልን አበስረን። አላህ(ሱ•ወ) ከምሕረቱ፣ ከጸጋው ይባርከን፣ ከፈተናዎችም ይጠብቀን። በዚህ የተባረከ ዕለት፣ ልባችን በእምነት፣ አንደበታችን በዚክር፣ ሕይወታችንም በመልካም ሥራ ይጎልብት። ለእኛ፣ ለቤተሰቦቻችን እና ለሀገራችን ሰላምና ብልጽግናን ይስጥ። የጁምዓ ቀንዎ በምሕረት፣ በበረከትና በደስታ የተሞላ ይሁን። 🤲🏽
видео или голосовое, без подписи
የአፋልጉን ጥሪውን! ሼር በማድረግ ተባበሩን🙏 ከታች በፎቶ የምትመለከቷት የ3 አመት ህፃን የሆነችው ሃያት ሸሃዲ በሸገር ከተማ፣ ፉሪ ክፍለ-ከተማ፣ በተለምዶ (ፖሊስ ክበብ ገባ ብሎ ማረቆ ) ከሚባል ሰፈር ፣ነሃሴ 7፣ 2018 ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ የቤት ሰራተኛ ይዛት ተሰውራለች። ቤተሰቦችና ዘመዶቿ አሁንም እያፈላለጓት ቢሆንም እስካሁን ድረስ ሊያገኟት አልቻሉም። ለወገን ደራሽ ወገን ነው እና ይህቺን ህፃን ልጅ ያየ ወይም ያገኘ ሰው ከታች በተቀመጠው በቤተሰብ የስልክ ቁጥር እንዲያሳውቀን በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን። ፈላጊ አባታቸው: ሸህ አህመድ ጀማል ስልክ ቁጥር:- 📲0995333628 📲 0945946317 አድራሻ:- ሸገር ከተማ፣ ፉሪ ክፍለ-ከተማ፣ (ፖሊስ ክበብ ) አካባቢ። እባካችሁን ሼር በማድረግ ተባበሯቸው።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
አፋልጉን:ሼር ሼር ታዳጊ ሱመያ ፈትሂ አብዱረሂም እና ሱደይስ ፈትሂ አብዱረሂም ትላንት ከምሽቱ 2:00 አካባቢ ኮየ ፈጬ ከሚገኘዉ መኖሪያ ቤታቸዉ እንደወጡ አልተመለሱም:: እነዚህን ሁለት ታዳጊ እህት እና ወንድም ያየ ወይም ያሉበትን የሚያዉቅ በመጠቆም እንዲተባበረን በአላህ ስም እንጠይቃለን:: ፈላጊ ቤተሰቦቻቸዉ Fetia Muzemil 📲091 215 1950
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи