ሙልተቃ የንፅፅር ማዕከል
Статистика- Последний пост
- 27 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 211
- 1/48двое суток
- 241
- 1/72трое суток
- 260
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
John 1 አማ - ዮሐንስ 15: ዮሐንስ ስለ እርሱ መሰከረ እንዲህም ብሎ ጮኸ፦ “ ‘ከእኔ በኋላ የሚመጣው እርሱ ከእኔ በፊት ነበረና ከእኔ ይልቅ የከበረ ሆኖአል፤’ ስለ እርሱ ያልሁት ይህ ነበረ።” 18: መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም፤ በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ እርሱ ተረከው።
ሞጣ 😂
የ ቢቢሲ ጉድ።
በክርስትና ሁለት ማግባት https://t.me/Multaqqa_comparative_center/3788
▮◆ፕሮግራም ◆▮ ➧ ሴትን ልጅ ያከበረዉ እስልምና ወይስ ክርስትና? ◍ እህት ዩቲ ◍ እህት ፎዚያ ◍ እህት ሱሳ ◍ እህት ማሪያ
የፈጣሪ ሕልውና በሳይንስ መነጽር 📖 የገፅ ብዛት :66 📚የፋይል መጠን :3.7ሜ.ባ 🗂 የፋይል አይነት :pdf
ሚስቱ ግን ምናዊናት 🤣🤣🤣
#ቀጣይ የሚዘጋጁት ኪታቦች በአፕልኬሽን ደረጃ 1ኛ #ዐቂደቱል ሙስሊሚን 2ኛ #ዐቂደቱል ሙርሺዳ 3ኛ #ሙኽተሶር ። ኢንሻ አሏህ በቅርቡ በ አንድ አፕፕ ተዘጋጅተው #ይቀርባሉ። ~~~~~~ ~~~~ ሊንኩን ሸር አድርጉት በየቦታው ያ ሸባብ። https://t.me/oustaz_Habib_Nuru
ክርስቲያኖች ኢየሱስ ጌታ ነው እያሉ ካስቸገሩህ ይህን ስማና ቁጭ አድርገህ አስተምራቸው !
إِذْ قَالَتِ الْمَلَائِكَةُ يَا مَرْيَمُ إِنَّ اللَّهَ يُبَشِّرُكِ بِكَلِمَةٍ مِّنْهُ اسْمُهُ الْمَسِيحُ عِيسَى ابْنُ مَرْيَمَ وَجِيهًا فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ وَمِنَ الْمُقَرَّبِينَ (ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 45) መላእክት ያሉትን (አስታውስ)፡- «መርየም ሆይ! አላህ ከርሱ በኾነው ቃል ስሙ አልመሲሕ ዒሳ የመርየም ልጅ በዚህ ዓለምና በመጨረሻውም ዓለም የተከበረ ከባለሟሎችም በኾነ (ልጅ) ያበስርሻል፡፡» قَالَتْ رَبِّ أَنَّىٰ يَكُونُ لِي وَلَدٌ وَلَمْ يَمْسَسْنِي بَشَرٌ ۖ قَالَ كَذَٰلِكِ اللَّهُ يَخْلُقُ مَا يَشَاءُ ۚ إِذَا قَضَىٰ أَمْرًا فَإِنَّمَا يَقُولُ لَهُ كُن فَيَكُونُ (ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 47) ፡-ጌታዬ ሆይ! ሰው ያልነካኝ ስኾን ለኔ እንዴት ልጅ ይኖረኛል አለች፡፡ ነገሩ እንዳልሽው ነው፡፡ አላህ የሚሻውን ይፈጥራል፡፡ አንዳችን በሻ ጊዜ ለርሱ ኹን ይለዋል፤ ወዲውኑም ይኾናል አላት፡፡
فَنَادَتْهُ الْمَلَائِكَةُ وَهُوَ قَائِمٌ يُصَلِّي فِي الْمِحْرَابِ أَنَّ اللَّهَ يُبَشِّرُكَ بِيَحْيَىٰ مُصَدِّقًا بِكَلِمَةٍ مِّنَ اللَّهِ وَسَيِّدًا وَحَصُورًا وَنَبِيًّا مِّنَ الصَّالِحِينَ (ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 39) እርሱም በጸሎት ማድረሻው ክፍል ቆሞ ሲጸልይ መላእክት ጠራችው፡፡ «አላህ በየሕያ ከአላህ በኾነ ቃል የሚያረጋግጥ ጌታም ድንግልም ከደጋጎቹ ነቢይም ሲኾን ያበስርሃል» በማለት (መላእክት ጠራችው)፡፡ قَالَ رَبِّ أَنَّىٰ يَكُونُ لِي غُلَامٌ وَقَدْ بَلَغَنِيَ الْكِبَرُ وَامْرَأَتِي عَاقِرٌ ۖ قَالَ كَذَٰلِكَ اللَّهُ يَفْعَلُ مَا يَشَاءُ (ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 40) «ጌታዬ ሆይ! እኔ እርጅና በእርግጥ የደረሰብኝ ስኾን ባልተቤቴም መሐን ስትሆን ለእኔ እንዴት ልጅ ይኖረኛል አለ፡፡ (መልአኩም) እንደዚሁ አላህ የሚሻውን ነገር ይሠራል» አለው፡፡
እየሱስ የሚለው ስም ለዘጠኝ ፍጡራን ስም ሆኖ ሲጠሩበት የነበረ ስም ነው። ዘኁልቁ 11;28; ከልጅነቱ ጀምሮ የሙሴ አገልጋይ የነበረው የነዌ ልጅ ያህሹአ ጌታዬ ሙሴ ሆይ ከልክላቸው አለው።
የተሳሳተ አረዳድ ነው።
Matthew 23 አማ - ማቴዎስ 17: እናንተ ደንቆሮዎችና ዕውሮች፥ ማናቸው ይበልጣል? ወርቁ ነውን ወይስ ወርቁን የቀደሰው ቤተ መቅደስ?
በስመ አብ ማለት በአረብኛ ቋንቋ ቢስሚላህ ማለት አይደለም።! ማስረጃ 👇
በስመ አብ ማለት በአረብኛ ቋንቋ ቢስሚላህ ማለት አይደለም።! ማስረጃ 👇
ክርስትና እና ጭፍጨፋ
1 Samuel 15 አማ - 1ኛ ሳሙኤል 3: አሁንም ሄደህ አማሌቅን ምታ፥ ያላቸውንም ሁሉ ፈጽመህ አጥፋ፥ አትማራቸውም፤ ወንዱንና ሴቱን ብላቴናውንና ሕፃኑን በሬውንና በጉን ግመሉንና አህያውን ግደል።
ግን ለእነሱ ተመለሰ ማለት አሏህ አይደለም የምሰለባቸው የሚሉ የተጣመሙ አተረጓጎሞች መታረም አለባቸው ። ከ አሏህ ሌላ እንዲመሰልባቸው የሚያደርግ አለ እንዴ !?