NAS Creative arts
СтатистикаNas cnc works # custom mirror frame design # wall logo # wall arts including metal and wood arts ✅Instagram https://www.instagram.com/nas_creative_arts?igsh=M Contact us
- Последний пост
- 29 мая
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ለዘላለም የሚኖር ትዝታ ለልጆቻችሁ ወይም ለስጦታ ለመስጠት የልጅዎን ፎቶ ወደኛ ይላኩና ወደ አስደናቂ ጥበብ እንቀይረው የተለያዩ የmetal creative artቶችን ለመመልከት የtiktok accountችንን follow ያድርጉ 🛒 አሁኑኑ ይዘዙ፡ 09-07-74-44-47 📍 አድራሻ፡ መገናኛ ማራኪ ታወር 2ኛ ፎቅ #MetalArt #nas_creative_art #wallart
без подписи
без подписи
ለ console tabel ድምቀት የሚሆኑ ጥራት እና ውበት ያላቸውን የጠረጴዛ ጌጦች ለማግኘት ግዴታ መገናኛ ማራኪ ታወር 2ኛ ፎቅ መምጣት አይጠበቅባችሁም በ 0907-74-44-47 በመደወል ስታዙን ራሳችን deliver እናደርግላቹሃለን ስራዎቻችንን ለመመልከት የ Tiktok ገፃችንን ተከታተሉ።
የ ሳምንቱ ከፍተኛ ሽያጭ ሪከርዳችንን ስንመለከት እነዚህ እናንተ ደንበኞቻችን በጣም የወደዳቹሃቸው ምርጥ እና ከፍተኛ ሽያጭ ያላቸው ከብረት የተቀረፁ ስራዎቻችን ናቸው አርቶቹን ለማየት videowን ይመልከቱ 1የቱን እንደወደዳችሁት 2 የት እንደምትሰቅሉት (ሳሎን ቢሮ መኝታ ቤት) Comment ላይ ፃፉልን እናንተም መገናኛ ማራኪ ታወር 2ኛ ፎቅ በመምጣት ወይም በ 0907-74-44-47 በመደወል ይዘዙ።
ትርጉም እና ውበት ያለው የግድግዳ ጌጥ የሚመቻችሁ ከሆነ ይሄ video ለናንተ ነው ከብረት ስለተቀረፀ ስለመበላሸት አያሳስባችሁ Tiktok ፔጃችንን Follow እያረጋችሁ ለማዘዝ በ 0907-74-44-47 ወደ Nas_creative_art ጎራ በሉ
"ለእውነተኛ የአርሰናል ደጋፊ የሚሰጥ ምርጥ የሻምፒዮንነት ስጦታ! 🔴⚪️ ይህንን ውብ የጠረጴዛ ላይ አርት መገናኛ ማራኪ ታወር 2ኛ ፎቅ ላይ ያገኙታል። አሁኑኑ ደውለው ይዘዙ: 09-07-74-44-47"
ይሄ art የየትኛውን ብራንድ logo አስታወሳችሁ ?? እስከዛሬ በአነስተኛ size ነው ስንሰራ የነበረው ዛሬ ግን እንደዚህ በትልቁ ለግድግዳ ሰርተነዋል በዚሁ አጋጣሚ ለብራንዳችሁ logo ማሰራት ከፈለጋችሁ ወደ እኛ መምጣት ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ለመመልከት የ Tiktok ፔጃችንን Follow በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ። Nas Creative Arts ነን በ 0907 74 44 47 ደዉለዉ ይዘዙን በፍጥነት እናደርሳለን
ለቤታችሁ ወይም ለ ስጦታ የሚሆን የመጨረሻው እራት (The Last Supper ) ስራ በፈለጋችሁት size ማዘዝ ትችላላችሁ። @nascreativeart
የመጨረሻው እራት (The Last Supper ) ለቤታችሁ ወይም ለ ስጦታ የሚሆን የመጨረሻው እራት (The Last Supper ) ስራ በፈለጋችሁት size ማዘዝ ትችላላችሁ። ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ለመመልከት የ Tiktok ፔጃችንን Follow በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ። Nas Creative Arts ነን በ 0907 74 44 47 ደዉለዉ ይዘዙን በፍጥነት እናደርሳለን
እስከ ዛሬ ያልሰራነውን አዲስ ስራ ላሳያችሁ በ Nas Creative Arts ከብረት የተሰሩ ብዙ ሀይማኖታዊ ስራዎችን ስናቀርብ ቆይተናል ይሄ ደግሞ አዲስ ስራ ነው አሁንም ለየት ያለ ነገር ለማዘዝ የምትፈልጉ ሰዎች ለማዘዝ በ 0907744447 ይደውሉልን We're making religious metal creative arts by your choices Shop now Phone number: 0907744447
⏳ ሁሉም ሰው እየጠየቀን የነበረው ሰዓት ⏰ ከዚህ በፊት በሰራናቸው video ብዙዎች DM እያረጉልንና እያዘዙን የነበረው ቆንጆና ጥራት ያለው ሰዓት ይኸው ከማለቁ በፊት የናንተን መገናኛ ማራኪ ታወር 2ኛ ፎቅ በመምጣት ወይም በ 0907-74-44-47 በመደወል ይዘዙ።
🎶 ባህላችንን በስነ-ጥበብ እናቀርባለን ✨ በNAS Creative Arts የተዘጋጁ ልዩ የብረት አርት ዲዛይኖች — ባህላዊ መለኪያን ከዘመናዊ ዲዛይን ጋር በማጣመር 💛 🎸 የሙዚቃ አርት 🖼 ዘመናዊ የዲኮር ስራዎች 🏠 ለቤት፣ ለካፌ፣ ለስቱዲዮ እና ለስጦታ ተመራጭ “ስነ-ጥበብ የባህል ድምፅ ነው” 🎵 📞 09-07-74-44-47 📍 NAS Creative Arts #NASCreativeArts #MetalArt #EthiopianArt #HomeDecor #ModernArt #ባህላዊ_አርት
🌸 እናት ማለት ፍቅር ናት፣ መስዋዕት ናት፣ ዘላቂ ኃይል ናት 🌸 ዛሬ ለእናቶቻችን ክብርና ምስጋና እናቀርባለን 💛 ሁሌም ከእኛ ጋር ቆመው የሚደግፉን፣ በፍቅር የሚያሳድጉን እናቶቻችን ዛሬ በልዩ ሁኔታ እንከብራቸው። 🎁 ለእናትዎ ልዩ ስጦታ ይምረጡ 🎨 በNAS Creative Arts የተዘጋጀ ልዩ የግድግዳ ዲዛይን እና ስነ-ጥበብ “እናት በልብ የማትተካ” ❤️ 📞 ያነጋግሩን: 09-07-74-44-47 📍 NAS Creative Arts #የእናት_ቀን #MotherDay #NASCreativeArts #ፍቅር
ባለ ዋንጫው ክለብ ታውቋል ሁሉም የራሱን መላምት እያስቀመጠ ነው እኛም ለማንም ሳናዳላ የፈለጋችሁትን football club ለስጦታም ሆነ ለራሳችሁ እየሰራን ነው ለማዘዝ በ 0907744447 ይደውሉልን We're making metal creative arts by your football ⚽️ clubs Shop now Phone number: 0907744447
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ፍፁም የተለያየ መልዕክት ያላቸውን ለግድግዳና ለጠረጴዛ የሚሆኑ ከብረት የሚቀረፁ አርቶችን ይዘን መተናል ለማይረሳ ትዝታ የማይረሱ ስጦታዎችን ይምረጡ ክፍላችሁን በአስደናቂ ሁኔታ ለውጡት መገናኛ ማራኪ ታወር 2ኛ ፎቅ 0907744447 Here are completely different pieces of metal arts for wall and table arts Make the room stunning 🪄🪄🪄 Megenagna maraki tower 2nd floor 0907744447