Nahom.A
СтатистикаHello, welcome to Nahom.A. Tech related things on this channel. @NahomT28 ◼️ Online jobs ◼️ Crypto Airdrops ◼️ Computer training ◼️ Mobile repair lessons ◼️Video supported lessons ◼️Software Cracked ◼️ You will also find useful information.
- Последний пост
- 19:35
- Последнее чтение
- 21:10
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Криптовалюты
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 136
- 1/48двое суток
- 155
- 1/72трое суток
- 168
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
CapCut በኮምፒዩተር ላይ፤ ፕሮፌሽናል ቪዲዮዎችን በቀላሉ ለማዘጋጀት! 🎬💻 ቪዲዮዎችን በስልክ ብቻ ማዘጋጀት አድካሚ ነው? CapCutን በኮምፒዩተርዎ (PC/Mac) ላይ በመጫን ፈጣን ስራ ለመስራት በመጀመሪያ ሊንኩን ተጭናችሁ አውርዱ በመቀጠል ፍይሉን ከፍታችሁ መጫነጀምሩ 👇👇👇👇https://www.capcut.com/capcut_pc_web/fission_receive?code=83DTOm19142106&lng=en
60ሺ ፎሎወር የሚሸጥ ቲክቶክ አካውንት ለመግዛት በዚ አናግሩኝ 👉👉👉@NahomT28
ስራ ማስጀመሪታ የሚሆኑ 20$ ወይ 10$ ምትሰሩበት አፕ 👉👉👉https://youtu.be/eKLE2n6YNfk
ያለ ምንም እውቀት ምትሰሩት ስራ https://youtu.be/SIME4c2ii0w?si=to3DVxS4cxmvf48-
ማንም አልቀናውም ሁሉም በራሱ አለም ትግል ላይ ነው የቆመን እሱ ነው የሱ ታስፋ በርቱ🧰🙌🌍
በስልካችሁ ስራ መስራት ለምትፈልጉ ይሄው 👉🏻👉🏻👉🏻https://youtu.be/cb_PaQFyll4?si=1Hc_rJQTq_e6Ff01
ገንዘብ የሚሰራ ቻናል አከፋፈት https://youtu.be/2aYjYXCQdvU?si=qmgbaCwUFOb6vH-i
በቴሌብር ብድር ወስደው ያልመለሱ ተበዳሪዎች ላይ ክስ ተጀመረ📢🚨 ኢትዮ ቴሌኮም እና ዳሸን ባንክ በቴሌብር መተግበሪያ በኩል ብድር ወስደው በጊዜው ባልመለሱ ግለሰቦች ላይ ህጋዊ እርምጃ እና የፍርድ ቤት ክስ መጀመራቸውን አስታውቀዋል🏛️📝 ዋና ዋና ነጥቦች👇: የፍርድ ቤት ውሳኔ⚖️: ማስጠንቀቂያዎችን ተጣብቀው ባልሉ ተበዳሪዎች ላይ ክስ መስርቶ፣ ዋናውን ዕዳ ጨምሮ የፍርድ ቤት ወጪዎችን ማምጣት እንዲከፍሉ እየተወሰነባቸው ይገኛል💸📉 የመጨረሻ ማሳሰቢያ📢: የክስ መጠቀሪያ ሳይደርሳችሁ እና ተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ሳይመጣባችሁ በፊት ያለባችሁን ውጤታማ ዕዳ በአስቸኳይ እንድትከፍሉ ተመክሯል🔔✅
You Tube ለመጀመር ለምትፈልጉ በስልካችሁ ትክክለኛ ቻናል አከፋፈት 💻📱 ቪዶ እየሰራሁ ነው 🎬📹 እለቃለው ጠብቁኝ ⏳✨
Oromigna TikTok account 🧰TikTok Account እንፈልጋለን ላላቹኝ 🔔 62,800 Follower ያናግሩን 👇 🪡@NahomT28
አሁን ላይ P2P እና ሌሎችም ታግደዋል 🛑 ስለዚህ ገቢ ማግኘት በትዮብ ይቸገራላችሁ 📉 YouTube ቻናል አስፈላጊ ነው! 📺✨
ORTHODOX TIKTOK ACCOUNT 😳TikTok Account እንፈልጋለን ላላቹኝ 😳 32,200 Follower ያናግሩን 👇👇👇 🪡@NahomT28
#Breaking_News ብሄራዊ ባንክ ባወጣው ማስጠንቀቂያ ማንኛውም Digital Asset መላላክ መግዛት በሱ መገበያየት ሆነ በተለያዩ Exchanges ማስቀመጥ የተከለከለ ነው ብሏል።በፊት p2p ብቻ የተከለከለ ሲሆን አሁን አንደነ ባንናንስ ያሉ exchanges መጠቀም እሱ ላይ የተለያዩ assets ማስቀመጥ ህገ ወጥ ተግባር ነው ሲል ትላንት ባወጣው መግለጫ አስገንዝቧል።ወደፊት ኢትዮጵያ ውስጥ Exchanges የመዘጋታቸው ነገር ከፍ እያለ መቷል ለዚህ ቻናል ቤተሰብ ጥንቃቄ አድርጉ በየትኛውም ሁኔታ ስልካቹ ሊፈተሽ ስለሚችል እነዚህ exchanges ፊት ለፊት አለመሆናቸውኝ አረጋግጡ ነገሩ በፊህ የሚቀጥል ከሆነ Trade ማድረግ ራሱ ሊቆም ይችላል።የቀረው ሀሳብ ከላይ ተያይዟል።
ታማኝ ሁኑ የሰው ነገር አትመኙ
ሁላችሁም ለ2 ቀን የሚቆይ ነጻ የData የድምፅና የsms ስጦታ ተሰጥቶታል 🎁📱 ስጦታው 1.5GB data, 15 ደቂቃና 30 sms ሲሆን ከሀምሌ 17 ሌሊት 6 ሰዓት እስከ ሀምሌ 19 ድረስ ይቆያል 🗓️⏰ ይህንን ምዕላ ያደረጉት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ሚስጥር ፍሬህይወት ታምሩ የ2018 በጀት አመት ሪፖርት ባቀረቡት ወቅት ነው 📊🇪🇹
ልቃም እንጂ life አይገፋም 😳
🧰 የሚሸጥ ቲክቶክ አካውንት 🎵Music account 🔔 285,500 follower አሳድጋችሁ ማስታወቂያ እየሰራችሁ ገቢ ምፈጥሩበት አካውንት ያናግሩን 👇 🧰@NahomT28
Ethiopia ውስጥ YouTube ማስታወቂያ አያሳይም 🚫📺 ያ ማለት 100ሚሊየን ሰው ቢመለከተው 0$ ነው ገቢው 💸 በነዚ እይታዎች ደግሞ ድርጅት መምራት ይከብዳል 🏢😓
እሸቱ ገቢ እያሰባሰበ ነው! 🤔 ከዚ የተረዳሁት የትኛውንም መልካም ስራ ብሰራ ሰው ለመርሳት ሰከንድ ብቻ ነው! ሚፈጅበት 🛠️✨
የሚሸጥ የቲክቶክ አካውንት በጣም እይታ ያለው 15ሺ ፎሎወር ያለው ለመግዛት ያግሩኝ 👉👇👇 @NahomT28