Ethio free server
СтатистикаTrustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world @PromotionDm_Bot
- Последний пост
- 8 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 14 175
- 1/48двое суток
- 16 244
- 1/72трое суток
- 17 520
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🌐HTTP INJECTOR APP 📱 Telegram 📌 Package ካላቹ ይሄን ፋይል በመጠቀም ሁሉንም Social Media 🎮 መጠቀም ትችላላችሁ⁉️
☀️ ለ 2026ቱ ግዙፉ የፀሐይ ግርዶሽ የቴክኖሎጂ ዝግጅቶች ተጠናቀቁ! 🔭 በምዕራብ አውሮፓ ከ1999 ወዲህ የመጀመሪያው የሆነው የ ኦገስት 12፣ 2026 ሙሉ የፀሐይ ግርዶሽ (Total Solar Eclipse) ለማስተላለፍ በስፔን፣ አይስላንድ እና ግሪንላንድ በኩል የቴክኖሎጂ ዝግጅቶች ተጠናቀዋል! የዝግጅቱ ዋና ዋና ዝርዝሮች እንደሚከተለው ቀርበዋል፦ 📡 የሳተላይት እና የ High-Speed የቀጥታ ስርጭት፦ በዝቅተኛ ምህዋር ባሉ ሳተላይቶች (LEO Satellites) እና የላቁ የብሮድካስት ቴክኖሎጂዎች አማካኝነት የጉዞ መንገዱን (Path of Totality) የሚያሳዩ የቀጥታ ስርጭቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ ለሚከታተሉ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተመልካቾች ይለቀቃሉ። 🔭 በ AI የተደገፉ የቴሌስኮፕ ስርዓቶች፦ ሳይንቲስቶች የፀሐይን ውጫዊ ክፍል (Corona) በከፍተኛ ጥራት ለመቅረጽ እና ለመተንተን በ AI አውቶማቲክ የተደረጉ ባለከፍተኛ ጥራት ቴሌስኮፖችን በስፔን እና አይስላንድ ተክተዋል። ✈️ የከፍተኛ አየር ዞን በረራዎች (High-Altitude Research Flights)፦ ከደመና በላይ ሆኖ ግርዶሹን በቅርበት ለመመዝገብ በቴሌስኮፕ እና በላቁ ሴንሰሮች የተገጠሙ ልዩ የምርምር አውሮፕላኖች ተዘጋጅተዋል። 🌅 የምሽት ግርዶሽ ትይንት (Sunset Eclipse)፦ በተለይ በስፔን እና በሜዲትራኒያን ደሴቶች አካባቢ ፀሐይ ከመግበቧ ደቂቃዎች በፊት የሚከሰት በመሆኑ፣ ለፎቶግራፈሮች እና ለተመራማሪዎች አስደናቂ የተፈጥሮና የቴክኖሎጂ ትይንት ይፈጥራ
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ቀድሞ የገባ እድለኛ ነው 👌 ꜰᴀꜱᴛ ꜰʀᴇᴇ ɪɴᴛᴇʀɴᴇᴛ 🔥 በ 0:00 ʙᴀʟᴀɴᴄᴇ ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇʟᴇᴄᴏᴍ ꜱɪᴍ 𝗔𝗣𝗣 ➠𝗦𝗢𝗖𝗞𝗦𝗜𝗣 🔥 ᴛɪᴋᴛᴏᴋ ✓ ʏᴏᴜᴛᴜʙᴇ✓ ꜰᴀᴄᴇʙᴏᴏᴋ✓ ᴛᴇʟᴇɢʀᴀᴍ✓ ᴀɴᴅ ᴇᴛᴄ.... 🔥 አረ REACT ጀማው🥹 share➠ ለተጨማሪ ፋይሎች ቻናሉን join ይበሉ
በቅርቡ "Loki" በተባለ አፕሊኬሽን ስም እየተከናወኑ ያሉ የባንክ ማጭበርበሮች እየተበራከቱ ነው። ይህ አፕሊኬሽን የባንክ የክፍያ መልእክቶችን SMS በማጭበርበር ነጋዴዎችን እና ደንበኞችን ለከፍተኛ ኪሳራ እየዳረገ ይገኛል። አንድ ቅርብ ጓደኛዬ ልብስ ነጋዴ በዚህ ዘዴ ተታሎ ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶበታል። ይህንን መልእክት ያካፈልኳችሁ አፑን እንድትጠቀሙበት ሳይሆን እንደዚህ አይነት አደገኛ የማጭበርበር ዘዴዎች እንዳሉ አውቃችሁ ጥንቃቄ እንድታደርጉ ነው። እንዴት እንጠንቀቅ በ SMS አትመኑ ከባንክ ተላከ የተባለ ማንኛውም መልእክት SMS ላይ ብቻ አትመኑ። ገንዘብ እንደገባ ወይም እንደተላከ የሚያረጋግጠው የባንክዎን ኦፊሴላዊ አፕ App ወይም የባንክ መግለጫ Statementበመፈተሽ ብቻ ነው ያልታወቁ አፖችን አትጫ ከክፍያ ጋር በተያያዘ ያልታወቁ አፖችን በስልካችሁ ላይ አትጫኑ OTP እና ሚስጥርን ጠብቁ የባንክ መረጃችሁን ወይም የOTP ኮድ ለማንም አትስጡ። የሳይበር ጥቃቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተራቀቁ ስለሆነ ሁሌም ነቅተን እንጠብቅ ! ይህንን መልእክት ለሌሎችም በማጋራት ከማጭበርበር እንዲታቀቡ ያድርጉ።
Tele birr super app ላይ ገብታችሁ 500 MB ነፃ ዳታ ያልተቀበላቹሁ ተቀበሉ ለሁሉም ስጦታ ነው 🤗
እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን!! በ2018 በጀት ዓመት የደንበኞቻችንን ቁጥር 90.1 ሚሊዮን በማድረስ፣ የዕቅዳችንን 99.7 በመቶ ገቢ ማሳካታችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው! እርስዎም የስኬታችን ተካፋይ እንዲሆኑ ከዛሬ ሐምሌ 17 - 19 ለ3 ቀናት የሚቆይ:- 🌐 1.5 ጊ.ባ ዳታ 🤙 15 ደቂቃ የድምጽ 💬 30 አጭር መልዕክት የምስጋና ስጦታ አበርክተንልዎታል፡፡ ስለ አብሮነትዎ ከልብ እናመሰግናለን! #Ethiotelecom
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🌐HTTP INJECTOR APP 📱 Telegram 📌 Package ካላቹ ይሄን ፋይል በመጠቀም ሁሉንም Social Media 🎮 መጠቀም ትችላላችሁ⁉️