- Последний пост
- 19 авг. 2025 г.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
እንኳን ብረርሃነ መለኮቱ ለተገለጠበት ለበዓለ ደብረ ታቦር በሰላምና በጤና አደረሳችሁ አምላክ ጥበቡን ይግለጥልን !
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በዓለ ደብረ ታቦር (ቡሄ ) ቡሄ ማለት ብራ፣ ብርሃን፣ ደማቅ ማለት ነው፡፡ ጌታችን ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት በዓል የሚዘከርበት እና ለበዓሉም ችቦ ስለሚበራ የብርሃን በዓል በማለት የቡሄ በዓል እንላለን፡፡ ወቅቱ የክረምት ጨለማ አልፎ የብርሃን ወቅት፤ ሰማይ ከጭጋጋማነት ወደ ብሩህነት የሚለወጥበት፤ የመሸጋገሪያ ወቅት ነው፡፡ “ቡሄ ከዋለ የለም ክረምት፤ ዶሮ ከጮኸ የለም ሌሊት” እንዲሉ፡፡ በሌላ በኩልም “ቡኮ/ሊጥ” ተቦክቶ ዳቦ የሚጋገርበት “ሙልሙል” የሚታደልበት በዓል በመሆኑ ቡሄ ተብሏል፡፡ እንኳን ብረርሃነ መለኮቱ ለተገለጠበት ለበዓለ ደብረ ታቦር በሰላምና በጤና አደረሳችሁ አምላክ ጥበቡን ይግለጥልን !
видео или голосовое, без подписи
🙏 #ፆመ_ፍልሰታ🙏 ✝️ ፍልሰታ ለማርያም ✝️ …… #እንኳን_አደረሳችሁ…… እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤቷ፣ በረከቷ፣ አማላጅነቷ አይለየን፡ አሜን።
እንኳን አደረሳችሁ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ 22 ሊቀ መልአክ ቅዱስ ዑራኤል ✝️✝️✝️✝️
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
💕#ሐምሌ_19_እንኳን_አደረሳችሁ💕 ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ቅድስት ኢየሉጣንና ልጇን ቅዱስ ቂርቆስን ከሞት አደጋ እንደታደገበት... የሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤል ፣ ቅዱስ ቂርቆስና የእናቱ የቅድስት ኢየሉጣ ተራዳኢነት ጸሎት አይለየን።
видео или голосовое, без подписи
ሐምሌ 5 እንኳን ለብርሐናተ ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ ዓመታዊ የእረፍት በዓላቸው እንዲሁም ለፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓለ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን።
видео или голосовое, без подписи
ሰኔ 21 ጎለጎታ ማርያም እንኳን አደረሳችሁ በስሟ_ያመናችሁ_በምልጀዋ_የቆማችሁ #ድንግል_ማርያም_የልባችሁን_መሻት_ሁሉ ትፈጽምላችሁ አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ማርያም በተገባልሽ ቃልኪዳን ሃገራችንና ህዝቦቿን ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ቅድስት ቤተክርስቲያንን ጠብቂልን አሜን
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи