☪ የዑስማን ኢብኑ ዓፋን( ሼኽ ደሊል ) መስጂድ እና መድረሳ የቂርአትና የዳዕዋ መድረክ
Статистикаالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته ✅ የዑስማን ኢብኑ አፋን የቂርአትና የዳዕዋ መድረክ
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 47
- 1/48двое суток
- 53
- 1/72трое суток
- 58
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🕌 ibnu Masoud islamic Center t.me/merkezuna
🕌 ibnu Masoud islamic Center t.me/merkezuna
እውነተኛ ውርስ ልጅ መውለድ ብቻ አይደለም፤ ለዓለም የሚተርፍ እውቀትን መተው እንጂ! 📚❤️
🍂 የሱስ መጨረሻው ወዴት ነው? ብዙ የሰማናቸው አሳዛኝ ታሪኮች አሉ። በቀላሉ በጫት፣በሲጋራ እና በዝሙት የተጀመሩ በመጠጥ እና ጋንጃ የተመሰቃቀሉ ራስን ሰቅሎ በማጥፋት የተቋጩ የሙስሊም ወንድሞቻችን ታሪክ መስማት ግን እጅጉን ልብ ይሰብራል። ወላጆች ሆይ ልጆቻችን በኢስላም ማእቀፍ(ተርቢያህ) ውስጥ እንዲያድጉ ሰበቡን እናድርስ። 👉 https://t.me/OuSmanibnu11
без подписи
без подписи
😢
ነሲሓ ሪሳላ : 📚 እውቀት ! «እውቀት ማለት ቁርአን እና ሀዲስን በትክክል መገንዘብ እንጂ፤ አፈ ቀላጤነት አይደለም። ምን አልባት አንድ ሰው በአንደበተ ርቱነቱ ብቻ ባጢሉን እውነት አድርጎ ሊያቀርበዉ ይችላል። የመረጃ ጉዳይ ብቻ አይደለም።» ( ሸይኽ ኢሊያስ አሕመድ) ======================== ነሲሓ ቲቪ እስላማዊ እውቀት ለሁሉም! @nesihatv
без подписи
👉 መስጂዳችን ኡስማን ኢብኑ አፋን (ሸይኽ ደሊል ) መጪው ጁምዓ በሸይኽ አብድለጢፍ ኹጥባ ይደምቃል። ሁላችሁም ጁማዓችሁን በመስጂዳችን እድታደርጉ ተጋብዛችኋል ።
🤲 ዝናብ ሲዘንብ〽️ ከአዒሻ (🤎) ተይዞ፡ ረሱል (🤎) ዝናብ ባዩ ግዜ እንዲህ ብለው ዱዓእ ያደርጉ ነበር፦ ﴿اللَّهُمَّ صَيِّبًا نافِعًا﴾ “አላህ ሆይ! ጠቃሚ ዝናብ አድርገው።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 1032
#ቁርኣን
✅ ማስታወሻ ⤵️⤵️ ❓የዘንድሮው የዓሹራ ፆም የሚሆነው መቼ ነው?? ▶️ ዓሹራ በሂጅሪ አቆጣጠር ከአራቱ ከተከበሩ ወራቶች ውስጥ በሚመደበውና በሂጅሪ ካላንደር የመጀመርያ ወር በሆነው ሙሐረም ወር ውስጥ የሚገኝ 10ኛው ቀን ነው። ☑️ ሙሐረም 10 (ዓሹራ) ልዩ ቀን የሆነበት ምክንያት ደግሞ ነብዩላህ ሙሳ( ዐለይሂ ሰላም) ከግፈኛውና አባገነን ከሆነው ፊርዐውን ግፍና በደል ነፃ የወጡበት ቀን፤ ፊርዐዉንና ተከታዮቹ ደግሞ የሰመጡበት ቀን በመሆኑ ነው። 📌 የ አላህ መልዕክተኛ( ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የዐሹራ ቀንን መፆም ያለፈውን የአንድ አመት ወንጀልን ያስምራል ብዬ እከጅላለሁ ብለዋል። 📌 ዋናው የሚፆመው ቀን 10ኛው ቀን ሲሆን ነገር ግን 9 ኛው የሚፆምበት ምክንያት ደግሞ አይሁዶችን ለመቃረን ነው። 📌 ለዚሁ ምክንያት ነው የአላህ መላክተኛ(ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የመጨረሻቸው የሆነውን የዐሹራ 10ኛ ቀን ከፆሙ በኋላ ለቀጣይ አመት አላህ ካደረሰኝ አይሁዶችን ለመቃረን(ከነሱ ጋር ላለመመሳሰል) ዘጠነኛውም ቀን ጨምሬ(ማለትም ከዋናው ዐሹራ ቀን አንድ ቀን አስቀድመው በመጨመር )እፆማለሁኝ ብለው ነበር። 👉የአላህ መልዕክተኛ(ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ለቀጣዩ አመት ዓሹራ ሳይደርሱ በአላህ ውሳኔ ወደ አኺራ ተሸጋገሩ። 🗓 ስለዚህ የዘንድሮው 1448ኛው ሂጅሪ የዓሹራ 10ኛ ቀን በ ኢትዮጵያ አቆጣጠር የፊታችን ሐሙስ ማለትም (18/10/18E.C) ሲሆን ዘጠነኛው ደግሞ የፊታችን እሮብ የሚሆነው (17/10/18E.C) ነው። 🚨 በመሆኑም የፊታችን እሮብ ዓሹራ ዘጠነኛውና የፊታችን ሐሙስ ዓሹራ አስረኛውና ዋናው በመሆኑ ሁላችንም በፆምና በዒባዳ ልናሳልፋቸው ይገባናል
🌙✨ የሙሀረም ጨረቃ በመታየቷ አዲሱ አመት ዛሬ 1 ብሎ ጀምሮዋል እንኳን ለ1448 ዓ.ሂ በሰላም አደረሳቹህ‼ ያረብ አዲስ አመት ገብተናል የመጀመሪያ ስጧታችን በሙሀረም ወር የኡምራ ጉዞ ይሁንልን 🤲
አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ! 🚨 ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል። በጣም ፀያፍ የሆኑ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንደ ሽፋን በመጠቀም፣ ከስራቸው ሊንክ (Link) ያያይዛሉ።ሊንኩ የሚላክላችሁ ከማታውቁት ሰው ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው በተጠለፈ የቅርብ ጓደኞቻችሁ ወይም ዘመዶቻችሁ ስም ሊሆን ይችላል። ከዚያ ሊንኩን ልክ እንደነካችሁት የእናንተም የቴሌግራም አካውንት ወዲያውኑ በሰከንዶች ውስጥ ይጠቃል፣ ከቁጥጥራችሁ ውጪ ይሆናል። ከዚያም በእናንተ ስም ለሌሎች ሰዎች ተመሳሳይ ቫይረስ ይልካል። ⚠️ስለዚህ ከማንኛውም ሰው (የምታውቁትም ይሁን የማታውቁት) የሚላክላችሁን ማናቸውንም አይነት ሊንክ በፍጹም አትንኩ! አትክፈቱ! እባካችሁ ይህንን መረጃ ለምትወዷቸው ሰዎች ሁሉ በማጋራት ከጠላፊዎች ይታደጓቸው።
📣 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ከ 10 አመት በላይ ላሉ ወንድና ሴት ታዳጊዎችና ወጣቶች የ 2 ወራት የዲን ትምህርት ለመስጠት ምዝገባ ጀምሯል። በ 4 ደረጃ የሚሰጡ ትምህርቶች 📔ተጅዊድ 📗አቂዳ 📔ሲራ 📕ተርቢያ 📘ፊቅህ 🕰 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቀንና ሰአት ከሰኞ እስከ ሃሙስ ከ 3:00-6:30 🏫 ትምህርቱ የሚሰጥባቸው ቦታዎች 1⃣ ኮልፌ 18 ማዞሪያ (ለወንዶች) ለመረጃ - 0912617007 🔸ኮልፌ 18 ማዞሪያ (ለሴቶች) ከሰኞ እስከ ጁሙአ ለጀማሪና ቁርአን ላላኸተሙ ተማሪዎች ኑራኒያ ነዘር እና መሰረታዊ የዲን ትምህርት ይሰጣል:: ለመረጃ - 0904366666 2⃣ ቤተል (ለሴቶች) ለመረጃ 0911062499/ 0913840323 3⃣ ፉሪ (ለሴቶች) ለመረጃ 0926948459 / 0965405072 📆 የምዝገባ ቀን:- ከስኔ 1-19 /2018 📅 ትምህርቱ የሚሰጠው:- ከሀምሌ 1- ነሀሴ 29/2018 ⚠️ ወላጆች ልጆችዎ የዚህ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ በጊዜው በማስመዝገብ ሃላፊነትዎን ይወጡ! ⚠️ መልእክቱን ሼር በማድረግ ከምንዳው ይካፈሉ! ____ 🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 📲 t.me/merkezuna
👉 ያአላህ መልካም ወዳጅን ስጠን እኛንም መልካም ወዳጅ አድርገን https://t.me/OuSmanibnu11
✍ያ_ኢ__ላ _ሂ 🌸 ዩኑስን ከዓሳ ነባሪ ኢብራሒምን ከእሳት ዩሱፍን ከጉድጓድ ሙሳን ከፊርዐውን ኢሳን ከአይሁዶች ተንኮል ያዳነው አሏህ ሆይ በየ ቤቱ በየ ቦታው ተቸግረው ያሉ ብዙ ባሪያዎችህ አሉና ሀሳባቸውን ሁሉ አሳካላቸው ካሉበት ጭቅትም ነጃህ በላቸው ያረቢ🤲 🌸መልካም ውሎ ይሁንላችሁ🌸 •━════✿🍃🌺🍃✿════━• 👉 https://t.me/OuSmanibnu11
✍ ማስታወቂያ ‼ السلام عليكم ورحمة وبركاته ውድ የመስጂዳችንና የመድረሳችን ተማሪዎች እንኳን ለ1447 የዒደል አድሓ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ እያልን ዒዱን በማስመልከት 👉ከማክሰኞ ዙልሒጃ 9/1447 (ግንቦት18/2018) ጀምሮ ደርስ አለመኖሩን እንገልፃለን ። 👉 የአላህ ፍቃድ ከሆነ ቂርዓት (ደርስ) የምንጀምረው ሰኞ ዙልሒጃ 15/1447 (ግንቦት24/2018) ነው ። 🤲 አላህ በዓረፋን ቀን ለመልካም ስራ ከሚወፈቁ ወንጀላቸውም ከሚማሩ ከእሳትም ከሚርቁ ባሮቹ ያድርገን
🌙🌙 ዒድ ሙባረክ 🌙🌙 💫💫عيد مبارك كل عام وانتم بخير 💫 🌙تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال ⭐️ 🌼الله أكبر 🌼الله أكبر 🌼لا إله إلا الله 🍀الله أكبر 🍀الله أكبر 🍀ولله الحمد