tgindex
ሳይኮሎጂ | Psychology

ሳይኮሎጂ | Psychology

Статистика

በየቀኑ ስለ Psychology የሚለቀቅበት ቻናል ነው! Owner : @Ethmemnon Co-Owner : @BirukXL

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
9
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
57 955
+3 252 за 4 дн.
Сутки
+440
+0,77%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
6 395
25 постов
Вовлечённость
11,0%
к подписчикам
Постов в день
1,3
всего 25
Упоминаний
3
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
5 200
1/48двое суток
5 959
1/72трое суток
6 427

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 15 авг.537193из Happy 🪶

    без подписи

  • 15 авг.1 9786818

    без подписи

  • 14 авг.3 653602

    без подписи

  • 14 авг.4 89517140

    без подписи

  • 13 авг.5 8631261

    📚 ምን የሳይኮሎጂ መፅሐፍ እንልቀቅላችሁ ? @PsychologyCentral✅

  • 13 авг.6 70520426

    The Spot Light Effect እንደ እ.ኤ.አ በ1990 በCornell University አንድ የተደረገ ጥናት ስለሰው ልጅ በጣም አስገራሚ ውጤት አሳይቷል። ተማራማሪዎች አንዳንድ ተማሪዎችን ፣ ለመልበስ Embarrassing/አሳፋሪ የሆኑ ፎቶዎች ያሉባቸው ቲሸርቶች አድርገው ወደክፍል እንዲገቡ አደረጓቸው። በኋላ ላይም የገቡትን ተማሪዎች ጥያቄ ጠየቋቸው "ክፍል ውስጥ ስትገቡ ምን ያህል ተማሪዎች እያዩዋችሁ ነበር ? " "ሁሉም ተማሪ እኔ ላይ እያፈጠጠ ነበር ፣ በተለይማ አንዳንዶቹ ሲስቁ ነበር .... በጣም ነው ያፈርኩት" ብለው መለሱ ። በቀጣይ ደግሞ ክፍል ውስጥ ተቀምጠው የነበሩትን ተማሪዎች "እንደዚህ አይነት ቲሸርት የለበሰ ተማሪ ሲገባ አይተካል/አይተሻል?" ብለው ሲጠይቋቸው አብዛኞቹ እንደዛ አይነት ተማሪ እንዳላዩ ነገሯቸው። አንዳንድ ያዩት ተማሪዎች ደግሞ ያን ያህል ትኩረት እንዳልሰጡበት ተናገሩ ! በሌላም ጥናት ጊዜ ፣ ተማሪዎች የግሩፕ ውይይት ቆይታቸው እንዴት እንደነበር ሲጠየቁ፡ በጣም አሪፍ ሀሳብ ያነሱበትን ጊዜ እና በጣም አሳፋሪ ንግግር የተናገሩበትን ጊዜ አንስተው ፣ በዛ ግሩፑ ውስጥ ያሉት ሰዎች ይህንን አስገራሚ እና አሳፋሪ ንግግራቸውን በጣም እንዳስተዋሉባቸው እና ከሁሉም በበለጠ እንደሚያስታውሱባቸው ተናገሩ ። ሌሎቹ ደግሞ ሲጠየቁ ልክ እንደዚሁ ሁሉ የራሳቸው አሳፋሪ እና አስገራሚ ነገር በሌሎቹ የግሩፑ አባላት እንደተስተዋለባቸው ተናገሩ! እኛ የሰው ልጆች እራሳችንን እንደ ዋና Character አድርገን ማየታችን የተለመደ ነው። የምንሰራው ነገር ሁሉ የሚታይ ፣ የምናወራው ቃላት ሁሉ የሚገመገም ፣ የምንለብሰው ሁሉ ዓለም አተኩሮ የሚያየን ይመስለናል ! ነገሩ ግን በተቃራኒ ነው! አንተ ትናንትና በሰራከው awkward moment ወይም ትንሽ ቅባት የነካው ሸሚዝህን እያሰብክ ምን አሉኝ ብለህ ስትጨነቅ ፣ ካጠገብህ የነበረው ደግሞ ስለራሱ ልብስ እና ስህተት እያሰበ ታገኘዋለህ። ምናልባት አግኝተህ ብትጠይቀው አንተ ካጠገቡ መኖርህን ትዝ እንኳን ላይለው ይችላል። ታዲያ ሰዎች ምን ይሉኛል ብለህ ፈርተህ ልታደርጋቸው የነበሩትን ነገሮች ከማድረግ ወደኋላ አትበል! Research : spacedaily.com @PsychologyCentral✅

  • 12 авг.6 29811829

    የማይለዋወጥ ማንነት መገንባት! ብዙ ነገሮችን እስኪያልፉ ያለፉሉ! ስንጠግብ ደግሞ የሚርበን አይመስለንም ስንራብም ዳግም የምንጠግብ አይመስለንም። ነገር ግን ሁሉም ያልፉል። የመከራውም ጊዜ ያልፉል የደስታውም ጊዜ ያልፉል። ዘልኣለም መከራ ወይም ደስታ ያለው ከሞት በኋላ ነው። በዚህ ምድር ግን አንዳንዴ ልናዝን አንዳንዴ ልንደሰት ግድ ነው። አንዳንዴ ብቸኝነት ሊሰማን አንዳንዴ ደግሞ በሰው ልንከበብ እንችላለን። የሆነ ጊዜ ብንቸገርም የሆነ ሰአት ደግሞ የተቸገሩትን ልንረዳ እንችላለን። ህይወት እንደዚህ ናት ከፍ ዝቅ ትላለች። በዚህ ሁኔታ ውስጥ ግን ከፍ ዝቅ የማይል ማንነት የገነባ ሰው ድንቅ ነው። ሲርበውም ሲጠግብም ፣ ሲያዝንም ሲደሰትም ፣ ገንዘብ ሲኖረውም ሲቸግረውም። የማይለዋወጥ ማንነት የገነባ ሰው ጀግና ነው። ስለከፉው ሰውን የማያሳዝን ስለተደሰተ ያዘኑትን ያረሳ ፣ ስለጠገበ ለተራቡት ማዘኑን ያልተወ ፣ ደሃ ስለሆነ ለሃብታም የማያሽቃብጥ ፣ ሃብታም ስለሆነ ደሃን የማይንቅ። ብቸኛ ስለሆነ ተስፉው የማይጎድል ሰው/ዘመድ ስላለው የማይኮራ። ገንዘብ ስላለው ደሃን የማይንቅ ፣ ደሃ ስለሆነ የበታችነት የማይሰማው... አስተዋይ ማለት እንዲህ አይነት ሰው ነው። እኛም እንዲህ አይነት ማንነት መገንባት አለብን ምክንያቱም... በከፍታም በዝቅታም የማይለዋወጥ ማንነት እንዳለው ሰው ፤ ስኬታማና የሚያስቀና ሰው በዚህ ምድር የለም! @PsychologyCentral ✅ @PsychologyCentral ✅

  • 12 авг.6 34218721

    ✔️"እውነቱን ተናገር" "ሁል ጊዜም እውነትን ከተናገርክ ከሦሥት ወር በፊት ምን ነበር ያልኩት ብለህ ሌላ ሦስት ወር አትጨነቅም። ምክኒያቱም አውነት ምንጊዜም እውነት ነው። ለመሸፋፈን በመሞከከር ህይወትህን አታወሳስብም።" 🖋Ben carson @PsychologyCentral✅

  • 11 авг.6 67213631

    አሁንም ዕድል አለ! "ሁሉም ነገር መጨረሻው ላይ ያማረ ነው፤ ካላማረ ግን ገና መጨረሻው ጋር አልደረስክም ማለት ነው" ይለናል ዕውቁ ዘፋኝ ጆን ሌነን። ፍፃሜው ካላማረ ማቆም የለም! ምክንያቱም ካቆሞክ መሸነፍህን አረጋግጠሀል፤ ከቀጠልክ ግን አሁንም ዕድል አለ። @PsychologyCentral✅

  • 10 авг.6 97115820

    ህይወት ቁማር ናት ህይወት ቁማር ናት ለሰው ያደረከውን መልሳ ትሰጥሀለች ። ለሰው ጥሩ ብትሆን የሆነ ቀን መልሳ ሂወት ትከፍላሀለች ፣ ሰው ላይ ክፍ ብትሰራ የጊዜ ጉዳይ እንጂእ አንተም ላይ ካደረከው የከፋ ነገር ይገጥመሀል ። ስለዚህም ሁሌም ጥሩ ለመስራት ሞክሩ @PsychologyCentral✅

  • 6 авг.8 37814030

    🙅‍♂️ራስን ማወዳደር ፦ እንደዚው ሲባል ቀላል ነገር ሊመስለን ይችላል ነገር ግን በየቀኑ እየገደለን እና ተስፍ ወደመቁረጥ ውስጥ የሚከት ነገር ራስን ከሌላ ሰው ጋር ማወዳደር ነው ምክንያቱም የሰው ልጅ እራሱ ጋር ያለውን እና የተሰጠውን ከማየት ሰው ጋር ያለውን እያየን ማማረር ስለሚቀናን ነው እንጂ የተሰጠን ብንቆጥር የጎደለን የለም ። እራስህን ማወዳደር ያለብህ ከሌላ ሰው ጋር ሳይሆን ከትላንት ማንነትህ ጋር ነው !!! @PsychologyCentral✅

  • 5 авг.8 06313930

    "ተስፋ ማለት ጨለማ ውስጥ ሆነህ እንኳን ፀሐይ እንደምትወጣ ማመን ነው፤ ዛሬ ከባድ ቢሆንም ነገ የተሻ ይሆናል ።” @PsychologyCentral✅

  • 3 авг.7 67011727

    ሕይወትህን በትናንሽ ዕለታዊ ውሳኔዎች ትገነባለህ። ሰዎች ታላቅ ለውጥ አንድ ቀን በድንገት እንደሚመጣ ያስባሉ፤ ነገር ግን እውነተኛ ለውጥ የሚጀምረው ዛሬ በምትመርጠው ትንሽ ነገር ነው። ጠዋት ቀድመህ መነሳት፣ ሰውነትህን መንከባከብ፣ ማንበብ፣ መማር፣ ገንዘብ መቆጠብ፣ ጥሩ ሰዎችን መምረጥ እና ዛሬ ማድረግ የምትችለውን ነገር ለነገ አለመተው — እነዚህ ትንሽ የሚመስሉ ውሳኔዎች ነገ ሕይወትህን ሙሉ በሙሉ ይቀይሩታል ። @PsychologyCentral✅

  • 2 авг.7 93415238

    አንድ ቀን ሁሉም ሰው ሊተውህ ይችላል። የምትጠብቀው ሰው ላይደውልህ ይችላል፣ የምትወደው ሰው ሊርቅህ ይችላል፣ የምትሰራበት ነገር ሊፈርስ ይችላል። በዚያ ጊዜ የሚቀርልህ አንድ ሰው ብቻ ነው አንተ ራስህ ነህ። ስለዚህ ከሁሉ በፊት ራስህን አጠናክር። @PsychologyCentral✅

  • 1 авг.8 8119818

    መቼም አንሸነፍም! ‎ ‎እውነተኛ ወንድነት በቃል አይገለፅም ፤ በየቀኑ በምንሰራው ይገለፃል እንጂ። ጥንካሬ የሚመጣው በቀላሉ አይደለም፤ በዲሲፕሊን፣ በትዕግስት እና በተከታታይ ጥረት ነው። ዛሬ የምንወስደው ትንሽ እርምጃ ነገ ታላቅ ሕይወት ይገነባል። ‎ ሰውነታችንን ማጠናከር፣ አእምሮአችንን በእውቀት መሙላት፣ ጊዜያችንን በዓላማ መጠቀም እና ለሕልማችን መታገል ነው ወደ ስኬት የሚወስደን። ‎ ‎ሁኔታዎች ቢከብዱም አንቆምም፤ ሰዎች ባያምኑብንም አንመለስም። ዛሬ የምንታገለው ሰው ነገ የምንሆነውን ሰው እየፈጠረ ነው። እውነተኛ ለውጥ በአንድ ቀን አይመጣም፤ በየቀኑ በምንደግመው ጥሩ ልምድ እንጂ። ስለዚህ ጠዋት መነሳት፣ ስፖርት መስራት፣ ማንበብ፣ መማር፣ መቆጠብ እና ራሳችንን ማሻሻል መቼም አናቆምም። ‎ @PsychologyCentral✅

  • 31 июл.7 7318417

    ሕይወት ሁልጊዜ ቀላል አትሆንም። አንዳንድ ቀን ትደክማለህ፣ አንዳንድ ቀን ትወድቃለህ፣ አንዳንድ ቀን ሰዎች ይተዉሃል፣ እንዲያውም ዓለም በሙሉ በአንተ ላይ የተነሳች ይመስልሃል። ግን አስታውስ፤ ውድቀት የመጨረሻ አይደለም፣ ትምህርት ነው። ችግር ቅጣት አይደለም፣ ጥንካሬ የሚገነባበት ቦታ ነው። ሕይወት የሚለው ውድቀት የሌለበት መንገድ አይደለም፤ ከውድቀት በኋላ እንደገና መነሳትን መማር ነው። ዛሬ የምታለቅሰው ነገር ነገ ታሪክህ ሊሆን ይችላል። ዛሬ የምትታገለው ጦርነት ነገ ጥንካሬህ ይሆናል። ስለዚህ አትቁም ! @PsychologyCentral✅

  • 31 июл.7 45610334

    ወንድ መሆን ድምፅ ከፍ ማድረግ አይደለም ፣ ጡንቻ ብቻ ማሳየት አይደለም ፣ ሰዎችን መቆጣጠር ወይም ማስፈራራትም አይደለም ። እውነተኛ ወንድነት ራስህን መቆጣጠር ነው ፤ ለቃልህ መቆም ነው፤ ሀላፊነትን መሸከም ነው፤ በጨለማ ጊዜ እንኳን መራመድ መቻል ነው ። ‎ ‎ወንድ ማለት ቤተሰቡን ማስጠበቅ ነው፣ ሕልሙን መከተል ነው፣ ፍርሃቱን ፊት ለፊት መጋፈጥ ነው። ፍርሃት የሌለው ሰው አይደለም ታላቅ ወንድ፤ ፍርሃቱ እያለ እንኳን ወደፊት የሚራመድ ሰው ነው። ‎ ‎ዛሬ ራስህን ጠይቅ፤ ጊዜህን በምን ታጠፋለህ? ኃይልህን በምን ታባክናለህ? ሕልምህን ለማሳካት የሚያቀርብህን ልምድ እየገነባህ ነውን? ወይስ ራስህን እየሸሸህ ነው? ‎ ‎ ‎ዓለም ብዙ ወንዶችን ታያለች፤ ግን እውነተኛ ወንዶችን በጣም ትፈልጋለች። ከእነዚያ አንዱ ሁን። ‎ ‎እውነተኛ ወንድነት ሌሎችን ማሸነፍ አይደለም፤ በየቀኑ ድካምህን፣ ፍርሃትህን እና ስንፍናህን ማሸነፍ ነው። ራስህን ስታሸንፍ ሕይወትህን ታሸንፋለህ። @PsychologyCentral✅

  • 30 июл.7 0637919

    ሕይወትህን የሚቀይረው ሁሉንም ለመቆጣጠር መሞከር አይደለም። ሁሉንም ሰው ለማስደሰት መሮጥ አይደለም። ሁሉም ስለ አንተ ጥሩ እንዲናገሩ መጠበቅም አይደለም። እውነተኛው ኃይል የሚጀምረው አንድ ቀን በግልጽ ሁኔታ “ይህ ለእኔ አስፈላጊ አይደለም” ማለትን ስትማር ነው። ብዙ ሰዎች የራሳቸውን ሕይወት ትተው የሌሎችን አስተያየት ለማሳደድ ይኖራሉ። በየቀኑ ራሳቸውን ያጠፋሉ፤ ኃይላቸውን ያባክናሉ፤ ሰላማቸውን ይሸጣሉ። ነገር ግን ሕይወት አጭር ነው። ጊዜህ ውድ ነው። አዕምሮህ ውድ ነው። ስለዚህ ሁሉንም ነገር በልብህ ውስጥ ማስገባት አትችልም። ሰዎች ይፈርዱብሃል። አንዳንዶች ይተዉሃል። አንዳንዶች አይረዱህም። ይህ የሕይወት እውነት ነው። ግን እውነተኛው ጥያቄ “እነሱ ምን ያስባሉ?” አይደለም፤ “እኔ ማን መሆን እፈልጋለሁ?” ነው። በሕይወትህ ውስጥ ሁሉንም ጦርነት መዋጋት አያስፈልግህም። አንዳንድ ጦርነቶች ጊዜህን ብቻ ይበላሉ። አንዳንድ ክርክሮች ሰላምህን ብቻ ይሰርቃሉ። አንዳንድ ግንኙነቶች ኃይልህን ብቻ ያደክማሉ። ብልህነት ሁሉንም መያዝ ሳይሆን፣ መተው የሚገባውን መለየት ነው። ከዛሬ ጀምር፤ በማይጠቅሙ ነገሮች ላይ የምታፈስሰውን ኃይል ቀንስ። እሴቶችህን ምረጥ። ግብህን ግልጽ አድርግ። ለእውነተኛ ሕልምህ ታገል። ሁሉም እንዲያጨበጭቡልህ አትጠብቅ፤ አንተ ራስህ እመንበት። ስኬት የሚጀምረው ሰዎች ሲያመሰግኑህ አይደለም፤ ሰዎች ባያምኑብህም በመንገድህ መቀጠል ስትችል ነው። ጥንካሬ የሚመጣው ሁሉንም በመያዝ አይደለም፤ ልብህን ከሚያደክሙ ነገሮች ማስወገድ ስትችል ነው። አስታውስ፤ የሕይወትህን ታሪክ የሚጽፈው የሰዎች አስተያየት አይደለም። የሚጽፈው ዛሬ የምትወስነው ውሳኔ ነው። From : The Subtle Art of Not Giving a F*ck book @PsychologyCentral✅

  • 29 июл.7 3796117

    ስኬትህን ለማንም አትናገር ሰዎች ሲቀኑብህ በድብቅ በአንተ ላይ ሊያሴሩ ይችላሉ። በመንገድህ ላይ የማታያቸውን ወይም ምንጩን መፈለግ የማትችለውን እንቅፋት ያስቀምጣሉ። ከእንደዚህ አይነት ጥቃት ራስህን መከላከል ከባድ ነው፡፡ እና አንድ ሰው ስለ አንተ ባለው ስሜት ውስጥ ያለውን ምቀኝነት መንስኤ የምትረዳበት ጊዜ ብዙውን ጊዜ በጣም ዘግይቶ ይሆናል፡፡ ከዚያ ደግሞ የአንተ "እከሌ እኮ እንደህ አያደርግብኝም" ሰበቦች እና ሌሎች መከላከያዎች ችግሩን ያባብሱታል። ምቀኝነትን አንድ ጊዜ ከመጣ በኋላ ለማስወገድ ከመሞከር ይልቅ በመጀመሪያ ደረጃ ምቀኝነትን ከመፍጠር መቆጠብ በጣም የተሻለ ስለሚሆን፣ ከማደጉ በፊት ለመከላከል ስልት ማቀድ ይኖርብሃል፡፡ ምናልባት ብዙውን ጊዜ ምቀኝነትን የሚቀሰቅሰው የራስህ ድርጊት፣ የራስህ አለማወቅ ይሆናል፡፡ ስለዚህ ምቀኝነትን የሚፈጥሩ ድርጊቶችን እና ባህሪያትን በማወቅ፣ ነክሶህ ከመግደሉ በፊት ቅደማው ፡፡ @PsychologyCentral✅

  • 28 июл.7 494533

    በርታ ተንቀሳቀስ!! ዓይኖቻችን ሁልጊዜ ለመቅረብ፣ ለመመርመር ወይም ለመፈለግ ወይም ለመያዝ ወደምንፈልጋቸው ነገሮች ያመለክታሉ። ማየት አለብን፤ ግን ለማየት ማቀድ አለብን፤ ስለዚህ ሁልጊዜ ኢላማ ይኖረናል። አዕምሯችን የተገነባው በሰውነታችን የማደንና የመሰብሰብ መድረክ ላይ ነው። ማደን ማለት ዒላማውን መግለጽ፣ መከታተል እና ወደ ኢላማው መወርወር ሲሆን፣ መሰብሰብ ማለት ደግሞ ያደንነውን ነገር መውሰድ ማለት ነው፡፡ ድንጋይ ወይም ጦር እንወረውራለን፤ ኳሶችን ወደ ጎል እንለጋለን፤ ሽጉጦችን፣ ቀስቶችን፣ ጠመንጃዎችን እና ሮኬቶችን ኢላማቸውን እንዲመቱ እናዘጋጃቸዋለን፡፡ ዕቅዶችን እናወጣለን፤ ያቀድነውንም ነገር ለመተግበር እንቀሳቀሳለን፡፡ ጎል ስናገባ ወይ ዒላማ ስንመታ ተሳክቶልናል ማለት ነው፡፡ ይህ ሳይሆን ሲቀር ደግሞ ውድቀትን እንቀምሳለን ማለት ነው፡፡ የምንፈልገው ነገር ከሌለ አንድን ነገር ማሳካት ወይም ማደን አንችልም፤ ስለዚህ በዚህ ዓለም ውስጥ እስከኖርን ድረስ ሁልጊዜ መንቀሳቀስ አለብን፡፡ የተንቀሳቀሰ ብቻ ነው የሆነ ቦታ የሚደርሰው!! 12 RULES FOR LIFE' book ' @PsychologyCentral✅