ቀሰም English
СтатистикаHome Of English Learners. Download our App here: > https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qesem.academy
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 30
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 923
- 1/48двое суток
- 1 057
- 1/72трое суток
- 1 140
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
⛔እንድታውቁት ያህል.... ⚠️በዚህ ሰዓት ውጤት ተለቋል! እያሉ ማስታወቂያ የሚለቁ ቻናሎች ፣ ከማስታወቂያ የዘለል ነገር ምንም ነገር አንደሌለ ማወቅ አለባችሁ። 📝ስለዚህ እናንተ ሳትረበሹ በትዕግስት እንድጠብቁ እናሳስባችኋለን። ❌ከዚህ ውጭ "ፈተና ወቷል " ለማየት ይህን Join አድርጉ" የሚሉት አሉባልታ ነው እንጅ እስካሁን የተገለጸ አዲስ መረጃ የለም። @Qesemacademy ✈️
የክርምት ትምህርት Suggestion ከቀሰም Academy 🌐ይህን ክረምት እንዲሁ ዉጤት በመጠበቅ ብቻ በፍፁም እንዳታሳልፉት ባላችሁ ጊዜ ዉስጥ በዚህ ጊዜ ተፈላጊ የሆነና ነገ ገንዘብ ልትሰሩበት የምትችሉበትን Skill ያዙ! ለምሳሌ ፥ 🟢Video Editing🎥🎥 🟢Graphic Design🎨🎨 🟢Prompt Engineering🤖🤖 🟢Web Developing 🌐 ወዘተ.. 🗂እነዚህን ሁሉ ከYoutube መማር ትችላላችሁ! ✅️Certeficate ከፈለጋችሁና ከፍላችሁ ለመማር ከወሰናችሁ ግን እኔ በግሌ በጣም የጠቀመኝን ታማኝ ሆነዉ ያገኘዋቸዉን ✅@AxRCourse ተቀላቅላችሁ Prompt Engineeringን መጀመር ትችላላችሁ። ሌሎቹም እንዳሉ ሆኖ Promot Engineering መማራችሁ ዘመኑ የAi እንደመሆኑ ዘረፈ ብዙ ጥቅሞች አሉት። ⌨️በPc ሆነ በስልክ በቀላሉ መማር ስለምትችሉና የተማራችሁትን ተግባራዊ ማድረግ ስለሚያስችል Skillሉን ቶሎ ለመያዝ ቀላል ያደርገዋል። 🔋Coursun ከወሰዳችሁ በኋላ ከምታገኙት ጥቅሞች ዉስጥ ለምሳሌ ፦ 🗣ያለ Coding እዉቀት እንዴት web develop ማድረግ እንደምትችሉ ፣ 🗣Effectively Aiን🤖🤖🤖🤖እንዴት መጠቀም እንደምትችሉ ለትምህርት ለAssignmet ፣ 🗣Ai Video & Image Generation ፣ 🗣እንዲሁም ሌሎች ብዙ ጥቅሞችን ትገኛላችሁ።😎 ✉️ይሄ ማስታወቂያ አይደለም! ትምህርቱን ወስዳችሁ ካልተደሰታችሁበት ቀሰም ሙሉ ሀላፊነቱን እኛ እንወስዳለን! 🤖መመዝገቢያ ቦት፦ @AserRemedialCourseBot ❤ለተጨማሪ መረጃ፦ @AxRCourse
😊 UAT Tutorial ቪዲዮ! በ UAT (Quantitative Reasoning) ፈተና ላይ ባለፈው ዓመት ከተጠየቁት ጥያቄዎች መካከል የ Work and Time ጽንሰ-ሐሳብ አንዱ ነበር። ይህን ርዕስ ከመሠረቱ ጀምሮ በዝርዝር የሚያስረዳ ቪዲዮ በ YouTube ቻናላችን ላይ ስላዘጋጀንላችሁ ተከታተሉት👇 🔗https://youtu.be/0GvdSPNONHI ▶️ የ Freshman ትምህርቶችን ጨምሮ የተለያዩ የ ግቢ መረጃዎችን እያሰናዳንላችሁ ስለሆነ፤ በፍጥነት እንዲደርሷችሁ Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ! ⭐️ Subscribe: https://www.youtube.com/channel/UCSN5KBlrszY3qRyz1DZQfqQ 👍 @keleme_2013
📔 Best english guide book 🔗 በጣም ምርጥ የ እንግሊዘኛ አጋዥ መፅሐፍ ነው ጥያቄዎች ስትሰሩ መልሶቹንም እዛው ላይ ታገኛላችሁ ። @Qesemacademy ✈️
🔹ዋናው የቀሰሞ Academy ቻናላችን ተመልሷል ። ሁላችሁም ተቀላቀሉን👇🏽 @Qesemacademy @Qesemacademy @Qesemacademy
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
📣 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመግባት ትልቅ ህልም ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ የምስራች!🎉 🏢 የህልማችሁን መዳረሻ ለመቀላቀል የ UAT ፈተናን ማለፍ ወሳኝ መሆኑ ይታወቃል። ለዚህ ስኬት ደግሞ በትክክለኛው መንገድ መዘጋጀት ብቸኛው አማራጭ ነው። እኛም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባወጣው የፈተና ይዘት መሠረት፣ ፈተናውን በቅርቡ የወሰዱ ተማሪዎች ካካፈሉን እውነተኛ ጥያቄዎች በመነሳት እያንዳንዱን ጥያቄ በየምድቡ በጥንቃቄ አደራጅተን አቅርበንላችኋል። ይህም ጊዜያችሁን ሳይበታትን፣ ዋና ዋናዎቹ የፈተና ክፍሎች ላይ ብቻ በማተኮር ቀለል ባለ መንገድ እንድትዘጋጁ ይረዳችኋል። በተጨማሪም ከመላው የ UAT ተፈታኞች ጋር በቀጥታ የሚደረጉ አጓጊ የኦንላይን ሞዴል ፈተናዎች እና ውድድሮችን ስላዘጋጀን፣ እራሳችሁን ከወዲሁ እየመዘናችሁ ብቁ ማድረግ ትችላላችሁ። 🖥 አሁኑኑ የ Qeleme Exams መተግበሪያን በመጫን መለማመድ ይጀምሩ👇🏾 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qeleme.exams 👨🏾💻 ለማንኛውም ጥያቄ በቴሌግራም @QelemeExamsAdmin ያግኙን። 💬 ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፦ @keleme_2013
🚨 የመጨረሻው ምዕራፍ፡ ምዝገባ ሊዘጋ 4 ቀናት ብቻ ቀሩት! «ቆይ ነገ... ከነገ ወዲያ እመዘገባለሁ» ስትሉ የ 450 ETB እና የ 600 ETB የቅናሽ እድሎች ሙሉ በሙሉ አምልጠዋችኋል! አሁን ያለነው የመጨረሻው ዙር ላይ ሲሆን ምዝገባው በ መደበኛው ዋጋ 750 ETB በመከናወን ላይ ይገኛል። ይህም ቢሆን ግን የመጨረሻ ዕድላችሁ ነው! በመጪው ሰኞ (ሐምሌ 13) ምዝገባው ሙሉ በሙሉ በይፋ የሚዘጋ ሲሆን፣ የPrompt Engineering ኮርሳችን በቀጥታ ይጀምራል! ከዚህ በኋላ መዘግየት የለም። 💡 ስለ ኮርሱ በፍጥነት ማወቅ ያለባችሁ ዋና ዋና ነጥቦች (FAQ)፦ 📹 የክፍለ-ጊዜዎች መርሃ-ግብር፦ ኮርሱ በቀጥታ ስርጭት (Live) ቢሰጥም፣ በተለያየ ምክንያት ስልጠናው የሚያመልጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የተቀረጹ ቪዲዮዎች (Recorded Videos) እና የ PDF ማቴሪያሎች በፈለጋችሁት ሰዓት ማግኘት ትችላላችሁ። 📱 Device፦ ስልጠናውን ለመውሰድ ላፕቶፕ የግድ አያስፈልግም። ኢንተርኔት የተገናኘበት ስማርት ስልክ (Phone) ወይም PC ብቻ መኖሩ ሙሉ በሙሉ በቂ ነው! ⏱️ የጊዜ ቆይታ እና የምታገኙት፦ ኮርሱ የሚወስደው 1 ወር ብቻ ሲሆን፣ ስለ AI ምንም እውቀት ከሌለው ጀማሪ (Beginner) በመነሳት እስከ ረቂቁ (Advance) ደረጃ ድረስ ሁሉንም ያካትታል። 🛠️ ተግባራዊ ፕሮጀክቶች፦ በእያንዳንዱ ሞጁል ላይ ከቀላል እስከ ከባድ የሆኑ፣ በግልና በጋራ የምትሰሯቸው እውነተኛ ፕሮጀክቶች አሉት። 🎓 የብቃት ማረጋገጫ፦ ኮርሱን በተሳካ ሁኔታ ለሚያጠናቅቅ ተማሪ በሙሉ በጋራ በ Aser Academy እና በ Remedial Hub የተዘጋጀ ሰርተፊኬት (Certificate of Completion) ይሰጣል። ⚠️ አሁኑኑ ቦታችሁን ያዙ! ቅናሾቹ ሲያልፉ እንደተቆጫችሁት ሁሉ፣ ሰኞ ዕለት ምዝገባው ሙሉ በሙሉ ተዘግቶ የክረምቱን አዲስ ነገር የመጀመር ዕድል እንዳታጡ አሁኑኑ ውሳኔዎን ይወስኑ። ሰው የተማረውን ነው የሚኖረው። 🤖 በቀጥታ ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ፦ @AserRemedialCourseBot ✔️
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
4ኛው ዙር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የማኅበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች ፈተና በዛሬው ዕለት ተጠናቋል፡፡ ከሐምሌ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት በተሰጠው የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና፤ ተፈታኞች በወረቀት (PBT) እና በኦንላይን (CBT) ፈተናቸውን ወስደዋል። 5ኛው ዙር ብሔራዊ ፈተና ከሐምሌ 09-13/2018 ዓ.ም ለሦስት ቀናት ይሠጣል፡፡ ተፈታኞች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች የገቡ ሲሆን፣ አጠቃላይ የፈተና ገለጻም ተሰጥቷቸዋል፡፡ በ5ኛው ዙር ፈተና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተናቸውን በኦንላይን (CBT) የሚወስዱ ይሆናል፡፡ ምስል፦ ወለጋ፣ ወልቂጤ፣ ደምቢ ዶሎ፣ ወራቤ እና ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲዎች Share ➕ ቀሰምEnglish✔️
⚠️ ይህ ቪዲዮ የእናንተን የክረምት እቅድ እና የወደፊት የህይወት አቅጣጫ ሙሉ በሙሉ ሊቀይር ይችላል። ብዙዎቻችሁ "ምን ላድርግ? የት ልድረስ?" ብላችሁ ለምትጠይቁት ጥያቄ፣ በዚህ የላይቭ (Live) ሪከርድ ውስጥ የሕይወት እና የሥራ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች የሰጡት ምላሽ የሚከተሉትን ወሳኝ ጉዳዮች ይዳስሳል፦ 1⃣የክረምት ጭንቀት፡ ፈተና ተፈትነው ውጤት በመጠበቅ ላይ ላሉ ተማሪዎች ከጭንቀት ወጥተው ወደ ተግባር እንዴት እንደሚገቡ። 2⃣የምረቃ ፍርሃት፡ ዩኒቨርሲቲ ላላችሁ ተማሪዎች፣ የምረቃ ቀን የጭንቀት ሳይሆን የድል ቀን እንዲሆን የሚደረግ ዝግጅት። የ9-12 ክፍል ተማሪዎች፡ ትምህርት ቤት የምትማሩት ትምህርት ከእውነተኛ ሕይወት ጋር ያለው ቁርኝት እና ምን ላይ ትኩረት ማድረግ እንዳለባችሁ። 3⃣ሥራ እና ንግድ፡ የራሳቸውን ቢዝነስ ለማሳደግ ለሚፈልጉ እና ምንም የሥራ ልምድ ለሌላቸው ወጣቶች የፍሪላንስ (Freelance) ዓለምን የመክፈቻ ቁልፍ። 5⃣Grade vs Skill፡ ከምረቃ በኋላ "ግቢ አልገባሁም" ወይም "ሥራ አጣሁ" ከሚል ስጋት የሚጠብቅ ዘላቂ የሕይወት ክህሎት። 5⃣የ AI ዘመን፡ ስለ Prompt Engineering አስፈላጊነት እና ይህንን ክህሎት የያዘ ሰው በገበያ ላይ ስላለው ከፍተኛ ተፈላጊነት። 💡 ለምን ይህንን ቪዲዮ አሁኑኑ ማየት አለብዎት? በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የተነሱት እውነታዎች የትም ክፍል ውስጥ አይማሩም። ግራ በመጋባት እና በማመንታት ጊዜዎን ከማሳለፍ ይልቅ፣ የወደፊት ሕይወታችሁን ለመወሰን በሚረዳችሁ በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ያሉትን ዋና ዋና መልሶች ያዳምጡ። ቪዲዮውን ሲከፍቱት፡ የምትጠብቁት ነገር ከማስታወቂያ በላይ፣ ለሕይወታችሁ የሚጠቅም ተግባራዊ ምክር ነው። ቪዲዮውን ካዳመጡ በኋላ፣ በውስጡ የተጠቀሰውን ክህሎት (Prompt Engineering) በተግባር መማር ከፈጋችሁ፣ አሁኑኑ ጊዜው ሳይጠናቀቅ ምዝገባችሁን አጠናቁ። 🤖 መመዝገቢያ ቦት፦ @AserRemedialCourseBot Aser Academy & Remedial Hub🎯 — ዛሬን ይማሩ!
በትግራይ ብሔራዊ ክልል በወረቀት የሚፈተኑትን ተፈታኞች ጨምሮ በመላ ሀገሪቱ የሚሰጠው 4ኛው ዙር የወረቀት ፈተና ፕሮግራም ይፋ ሆኗል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን በሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች በአብዛኛው በበይነ መረብ እየሰጠ ይገኛል። ከትናንት ሐምሌ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ አራተኛ ዙር የበይነ መረብ ፈተና እየሠጠ ይገኛል። በተመሳሳይ በተወሰኑ አካባቢዎች በወረቀት በተለያዩ አራት ዙሮች ማለትም ለተፈጥሮ ሳይንስ፣ ለማህኅበራዊ ሳይንስ እንዲሁም በቀድሞ ስርዓተ ትምህርት ለተማሩ እና የትግራይ ክልልን ጨምሮ በተለያዩ ምክንያቶች በስድስቱ ዙር ላልተፈተኑ ተፈታኞች ከበይነ መረቡ ፈተና ጎን ለጎን በወረቀት ፈተና እየተሠጠ ይገኛል። በዚሁ መሠረት አገልግሎቱ ከሐምሌ 22-24/2018 ዓ.ም በትግራይ ብሔራዊ ክልል በመቐለ ዩኒቨርሲቲ እና በአክሱም ዩኒቨርሲቲዎች በወረቀት የሚሰጠው አራተኛው ዙር ፈተና ፕሮግራም መርሐግብርን ይፋ አድርጓል። በመርሐግብሩ የተፈጥሮ እና ማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተናቸውን በወረቀት የሚወስዱ ይሆናል። (መርሐግብሩ ከላይ ተያይዟል። ) Share ➕ ቀሰም English ✔️
Helloww 🫡 ቀሰም socialllls የዛሬው English ፈተና እንዴት ነበር?? @Qesem_English