tgindex
Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
21
Всего постов
35
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 004
+21 за 2 дн.
Сутки
+25
+2,55%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
88
35 постов
Вовлечённость
8,8%
к подписчикам
Постов в день
3,0
всего 35
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
81
1/48двое суток
92
1/72трое суток
100

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ከአውሮፓ ትልቁ መስጂድ በፈረንሳይ እየተገነባ ነው! አዩብ ሱልጣን መስጂድ በፈረንሳይ እየተገነባ ይገኛል። ተገንብቶ ሲያልቅም በአህጉረ አውሮፓ እሱን የሚስተካከል መስጂድ አይኖርም ነው የተባለው! ይህ መስጂድ ከቱርክ ጋር ግንኙነት ባለው አንድ በጎ አድራጎት እየተገነባ ሲሆን ከ25-32 ሚሊየን ዩሮ እንደሚፈጅ ይገመታል። ዩትዩቤ ሰብስክራይብ ይደረግ http://www.youtube.com/@RealTalkwithselehadin

  • видео или голосовое, без подписи

  • ሩሲያ እና ፖላንድ በሰላዮች ጉዳይ ከባድ መካረር ውስጥ ገብተዋል! ሩሲያ ዛሬ ዜግነቱ ሩስያዊ የሆነን ሰው ስለ ሩሲያ መሳሪያዎች እና ሚስጥራዊ መረጃዎችን ለፖላንድ በመሰለል ተከሶ 23 አመት ተፈርዶበታል። በፖላንድ ደግሞ ከአንድ ቀን በፊት ለሞስኮ እየሰለለ ነበረ በዋርሰው ግድያ ሊፈፅም ዝግጅት ላይ ነበረ ብለው የከሰሱትን ሩሲያዊ በቁጥጥር ስር አውለዋል። ✍️ Selehadin Mohammed (@Rehafeta)

  • ዩትዩቤ ሰብስክራይብ ይደረግ http://www.youtube.com/@RealTalkwithselehadin

  • видео или голосовое, без подписи

  • እንደዚህ ንፁህ እይታ እንዴት ደስ ይላል 🥰 በረኻ ሁኚልን 🙏 ከጆርዲና ከሴቶች ጥቃት ጋር በተያያዘ የሰራሁትን ቪዲዮ በዚህ https://youtu.be/Hpq6cpqMaDM?si=GY8c-M6svWrac0rW ታገኙታላችሁ!

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ሳኡዲ አረቢያ ዋሽንግተንን ሳትጠብቅ ቀይ ባህርን ለመጠበቅ ከ13 ሀገራት ጋር ተጣምራለች! እነዛ ሀገራት ለጥምረቱ የሚያስፈልገውን በሀገራቸው ያለውን ሂደት በማጠናቀቅ ኦፊሻሊ በሳኡዲ የሚመራውን የባህር መርከብ መከላከያ ጥምረትን ተቀላቅለዋል። ይህ ጥምረትም በቀይ ባህር የሚያልፉትን መርከቦች እና በኤደን ባህር የሚያልፉትን እንዲጠብቁ ታስቦ ነው። ሁቲዎች ከጁላይ 20 ጀምሮ ከሳኡዲ ጋር ንክኪ ያላቸውን መርከቦች በጠቅላላ ማዕቀብ የጣሉ ሲሆን ንክኪ አላቸው ያሉትንም ሲመቱ እንደነበረ ይታወሳል። ✍️ Selehadin Mohammed (@Rehafeta)

  • ቪዲዮውን በዚህ https://youtu.be/Hpq6cpqMaDM?si=9XvEKSzs_8KRSu1j መከታተል ትችላላችሁ!

  • ሁዳ ጀግናችን ኮርተንብሻል! ሁዳ በቀለ በአምቦ ዩኒቨርስቲ በከፍተኛ ነጥብ የሜዳሊያ ተሸላሚ እሷ የነበረች ቢሆንም እሷን ወደጎን በመተው ከሷ በታች ነጥብ ያመጡትን ዩኒቨርስቲው መድረኩ ላይ መሸለሙ የሚታወስ ነው። ይኸው ጀግናችን በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ መድረክ ላይ በክብር ተሸልማለች! ከዚህ ቀደም በአምቦ ዩኒቨርስቲ ከነበረው ክስተት ጋር ተያይዞ የሰራሁትን ቪዲዮ በዚህ https://youtu.be/fMNFhMVtg3A?si=E5iZzpVqMuoDK2pa መከታተል ትችላላችሁ!

  • የሴቶች ጥቃትን በጋራ ማውገዝ ለምን ከበደን? ስቃይ ላይ ያሉ ሴቶችን ፤ የመደ.ፈ,ርን ህመም እና ቁስል በውስጣቸው ይዘው የሚሰቃዩትን እህቶች አሉ። አሁን ላይ ወንዶችም ጭምር ... 💔 በሌላ በኩል ጆርዲና የጆርዲ ደጋፊዎችም ደግሞ አሉ ... ብቻ በዚህ ዙሪያ የሰራሁትን ፕሮግራም በዚህ https://youtu.be/Hpq6cpqMaDM ታገኙታላችሁ!

  • видео или голосовое, без подписи

  • DJI Osmo Pocket 4 ለጠየቃችሁን አምጥተንላችኋል! ለዩትዩብ ሆነ ለቲክቶክ ለላይቭ ሆነ ለTour የምትመች ፀዴ ካሜራ ነች! ያመጣነው የተወሰነ ስለሆነ ሳያልቅባችሁ ሸምቱ። ዋጋ - 150 ሺህ ብር Contact @Rehafeta https://t.me/Ethiopalestine1

  • https://youtu.be/Hpq6cpqMaDM

  • የዚህችን እህት አካባቢዋን የምታውቁ ድረሱላት እባካችሁ! ማንነቷን አላውቅም። ቲክቶክ ላይ ያገኘሁት ቪዲዮ ነው። በተቻለ መጠን ይህ ቪዲዮ ይሰራጭና ሊያውቋት የሚችሉ ጎረቤቶቿ ፤ የሰፈሯ ነዋሪዎች በተጨማሪም የህግ አካላት ጋር ይድረስ!

  • የፊፋ እና የአሜሪካ ተበዳይ ሶማሊያዊው ዳኛ ጨዋታውን በሚገርም ብቃት አጠናቋል! ከጨዋታው በፊት ያሳየው ፈገግታ ሁሉንም ነገር ይናገራል። ሰዎች ሊጥሉህ ቢለፉ ከላይ እስካልተወሰነብህ ድረስ ልፋታቸው የከፍታ ምንጭህ እንጂ አንተን ዝቅ የሚያደርግ አይሆንም። ከዚህ ቀደም የአለም ዋንጫው ሲጀመር ከሶማሊያዊው ዳኛ ኡመር እና ተያያዥ ጉዳዮች ጋር ቪዲዮ ሰርቼ ነበር። በዚህ ሊንክ https://youtu.be/x01jD3Rr_m4?si=c4VvfCSQjCv0L6no ታገኙታላችሁ! ሰዎች ገፉኝ ብላችሁ ከመንገዳችሁ እንዳትቆሙ!

  • የሴቶች ዘግናኝ በደሎች በኢትዮጵያ እና የጆርዲ ጉዳይ ... ኢትዮጵያ ውስጥ እጅግ በጣም ዘግናኝ በደሎች በሴቶች ሲፈፀሙ አይተናል። አሁንም ሴቶቻችን ላይ የተለያዩ ወንጀሎች ለአእምሮ እራሱ የሚከብዱ የሚፈፀሙበት ዘመን ላይ መገኘታችን ያሳዝናል። ዛሬም ሴቶች አይ.ደፈ,ሩ የምንልበት ዘመን ላይ መሆናችን አንገት ያስደፋል። ቀፋ,ፊነ.ቱ ደግሞ ከሴቶች አልፎ ወንዶች የሚደፈሩበት ጊዜ ላይ ደረስን 💔 በዚህ ጉዳይ ላይ አሁን አሁን ሁለት ትልቅ ችግሮች የተበዳዮችን ድምፅ አፋኝ ሆነው እየታዩኝ ነው። አንደኛው የሴቶቹን ስቃይ በመርሳት ህመማቸው ምንም ሳይሰማው (ከጥቃት ፈፃሚዎቹ ውስጥም ሆኖ ሊሆን ይችላል) ጆርዲን ብቻ ጉዳዩ የሚያደርግ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የጆርዲን ቆ,ሻ.ሻ መንገድ እያዩ ማየት አልፈልግም በሚል ድርቅና እሷን እያሞገሱ እያቆለጳጰሱ የነገው ትውልዳችንን ብልሽትሽቱን ለማውጣት ድምፃቸውን ጮክ አድርገው የሚያሰሙን አሉ። አንዳንዶቹ ምን ያክል የከፋ መስመር ላይ እየወሰደቻቸው እንዳለች ያልገባቸውም ይኖራሉ። በነዚህ ሁለት የተሳሳቱ መንገዶች መሀል ተበዳዮች የሚደርስላቸው አጥተው ከባድ መስዋዕትነትን እየከፈሉ ነው። በዚህ ጉዳይ ላይ አጠር ያለ የዩትዩብ ፕሮግራም ሰርቼያለሁ! አሁን ኤዲት እያደረኩት ስለሆነ እስኪለቀቅ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ጠብቁኝ 👉 http://www.youtube.com/@RealTalkwithselehadin

  • видео или голосовое, без подписи

  • ወሎ መርሳ አካባቢ ያላችሁ ይህችን እህት ተባበሯት! ሳኡዲ ሆና የተለያዩ ንግዶችን ትሞካክር ነበረ። ዛሬ ላይ ዱኒያ ፊቷን አዙራባታለች! ስራ ያላችሁ ቀልጣፋ ሰራተኛ የምትፈልጉ እህታችንን የስራ እድሉን ስጧት! ስራ እንጂ ሌላ አይደለም እየጠየቀች ያለችውና እንተባበራት 🙏 መቼም ወሎዬዎች አታሳፍሩኝም አደል? 🥰 ሌሎቻችሁም #ሼር በማድረግ ስራውን ሊሰጧት የሚችሉት ጋር እንዲደርስ አግዙን!

Selehadin Mohammed (ረሀ) — tgindex