- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 6
- 1/48двое суток
- 6
- 1/72трое суток
- 7
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
💎 { إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا } 💎 ﷺ,ﷺ,ﷺ,ﷺ,ﷺ,ﷺ 💎 🕌የጁምዓ ግብዣ -------------- 🤲 اللهم صلي على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم في العالمين إنك حميد مجيد... 🕌 ከጁሙዓ ቀን ሱናዎች 🚿 ገላን መታጠብ 🖇 ጥፍርን መቁረጥ 👕 ጥሩ ልብስ መልበስ ⚱️ ሽቶ መቀባት(ለወንዶች ብቻ) 🥢 መፋቂያ መጠቀም 🕰 በጊዜ ወደመስጂድ መሄድ 🕌 ወደ መስጂድ ሲሔዱ በተቻለ መጠን በእግር መጓዝ 🔸ኢማሙ ሚንበር ላይ እስኪወጣ ባለው ሰዐት የሱና ሰላትን መስገድ (አልነፍል አልሙጥለቅ) 👉 በነብዩ - ﷺ - ላይ ሰለዋት ማብዛት 📖 ሱረቱል ከህፍን መቅራት 🦻ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ 🤲 ዱዓ ተቀባይነት ያለበትን ሰአት መጠባበቅ ⚡️ሌላ ሰው ቢያወራም ዝም በል አለማለት ⚡️በተጨማሪ አርፍደው ከመጡ የሰው ትከሻ ላይ እየተረማመዱ ሶፍ ውስጥ ከመግባት መቆጠብ :: ===================
አሰላሙዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የኸይር ስራ ጥሪ ♻️♻️♻️♻️♻️ ውድና የተከበራቹ እህት ወንድሞች ዛሬ ለታላቅ ኸይር ስራ ጥሪ ልጋብዛቹ ነው ተከተሉኝ👇 ⛳️አንድ ታታሪ ወንድማችን ባለ ትዳርና የልጆች አባት ባለበት የሰው እዳ እሱም ባለቤቱም ልጆቹም ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ይገኛሉ። እዳው ደሞ አፍታን ጊዜን የሚሰጥ አይደለም፤ሆኖም ካለበት እዳ ላይ በእህትና በወንድሞች እርብርብ በመስጅድም በተደረገ ማሰባሰብ አላህ አግርቶት ከግማሽ በላይ ተቀንሶለታል፤ አልሀምዱሊላህ አሁን የቀረው 10ሺ ገደማ ነው ይህንን ለመክፈልና ወንድማችንን ካለበት ጭንቀት ለመገላገል የእናንተ ርብርብ ያስፈልገናል ⛳️ የቻላቹትን የአቅማቹን ሰድቁልንና ይህንን ወንድማችንን ከሀዘን ከጭንቀት እናውጣው። በምድር ላለው እዘኑ በሰማይ ያለው እንድያዝንላቹ አሉ ረሱል❤️🩹 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ነው ለ 50 ሰው ጌጡ ።እንረባረብ እህት ወንድሞች። ሲሞላ እማሳውቃቹ ይሆናል 👇👇👇 አካውንት :-1000161794132 የላካቹትን ሰደቃ ስሊፕ በዚህ User Name ላኩልን http://t.me/Mesud2187 «ሰደቃ መከራንና በላእን በመመለስ፣ የሰውን እይን (ክፉ ዓይንን) በመከላከል እንዲሁም የምቀኛን ተንኮልና ሸር በማክሸፍ ረገድ አስደናቂ ተፅዕኖ አላት።» (በዳኢዑል ፈዋኢድ 2/234) Share & Join👉https://t.me/mesud22
የአዳማ ፈጣን መንገድ (ሐይዌይ) ላይ ለመስገድም ሆነ ለመሽናት ከመኪና አትውረዱ፣መኪናም አታቁሙ። አላህ ከክፉ ነገርና ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ። ዚክር አይለያችሁ፣ ሰበብ ማድረስ ብልህነት እንጂ ፍርሃት አይደለም።
🕌 || የጁሙዓ ኹጥባ 🏷 በደል! ከትልቅ እስከ ትንሹ 🗓 || ጁሙዓ ዐ1/12/2018 ▸ አማርኛውን ለማድመጥ -> 2:46 ---------------------------------- ▸ በኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ ---------------------------------- ▸ @assualihin ▸ @menhajadama
💎 { إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا } 💎 ﷺ,ﷺ,ﷺ,ﷺ,ﷺ,ﷺ 💎 🕌የጁምዓ ግብዣ -------------- 🤲 اللهم صلي على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم في العالمين إنك حميد مجيد... 🕌 ከጁሙዓ ቀን ሱናዎች 🚿 ገላን መታጠብ 🖇 ጥፍርን መቁረጥ 👕 ጥሩ ልብስ መልበስ ⚱️ ሽቶ መቀባት(ለወንዶች ብቻ) 🥢 መፋቂያ መጠቀም 🕰 በጊዜ ወደመስጂድ መሄድ 🕌 ወደ መስጂድ ሲሔዱ በተቻለ መጠን በእግር መጓዝ 🔸ኢማሙ ሚንበር ላይ እስኪወጣ ባለው ሰዐት የሱና ሰላትን መስገድ (አልነፍል አልሙጥለቅ) 👉 በነብዩ - ﷺ - ላይ ሰለዋት ማብዛት 📖 ሱረቱል ከህፍን መቅራት 🦻ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ 🤲 ዱዓ ተቀባይነት ያለበትን ሰአት መጠባበቅ ⚡️ሌላ ሰው ቢያወራም ዝም በል አለማለት ⚡️በተጨማሪ አርፍደው ከመጡ የሰው ትከሻ ላይ እየተረማመዱ ሶፍ ውስጥ ከመግባት መቆጠብ :: ===================
🔘በመታገስና በመስገድ ጭንቀትን አስወግድ! ▪️ የችግሮች ሁሉ መፍትሄ -በአላህ ፈቃድ- ትዕግስትና ሰላት ነው። አላህ እንዲህ ይላል፥ ( وَٱسۡتَعِینُوا۟ بِٱلصَّبۡرِ وَٱلصَّلَوٰةِۚ ) سُورَةُ البَقَرَةِ: ٤٥ > (በመታገስና ሰላት በመስገድ የአላህን እርዳታ ፈልጉ) አልበቀረህ: 45 ▪️ የአላህ እርዳታ ሁሌም ከትክክለኛ አማኞች ቅርብ ነው። የትክክለኛ አማኝ አንዱ መገለጫ ደግሞ ሰላት ነው። ▪️ ነቢዩ ሙሐመድም ﷺ ችግር ሲገጥማቸውና የሆነ ነገር ሲያሳስባቸው ፈጥነው ሰላት ይሰግዱ ነበር (አቡ ዳውድ: 1319) ▪️ بالصبر والصلاة تتيسر الحياة. በትዕግስትና በሰላት ሕይወት ይቀላል። ያለ ሁለቱ ደግሞ ሕይወት ይከብዳል።ስለሆነም ችግር ሲያጋጥመን መታገስና ከፈርድ አልፎ ሱንናህ ሰላቶችን ማብዛት ነው የሚጠቅመን! ይህን ማድረግ ትቶ ማዘን፣ መተከዝ፣ ማማረር፣ ተስፋ መቁረጥና ምንም ማድረግ ለማይችሉ ደካማ የሰው ልጆች ችግሮቻችንን መዘርዘር የኢማንም የዐቅልም ድክመት ነው። መታገስ፣ ዚክር፣ ዱዓና ሰላት ማብዛት፣ ሕይወት ላይ የኢስላምን አስተምህሮት መከተል ሰላምና የውስጥ መረጋጋትን፣ በሕይወት ደስተኛ መሆንን ያስገኛል። 🤲 አላህ ከታጋሾችና ሰላትን አዘውትረው ከሚሰግዱ ባሮቹ ያድርገን! ✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም 12/2/1448 ዓ.ሂ 📌 ዛዱል መዓድ ♾♾♾♾♾♾♾♾♾ 🌐 https://zadulmead.org/ ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️ https://facebook.com/yenegew ✔️ https://youtube.com/@Zadul-Mead ✔️ https://x.com/zadul__mead ✔️ https://instagram.com/zadulmead አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅 وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🕌 || የጁሙዓ ኹጥባ 🏷 ትልቁ ክስረት! 🗓 || ጁሙዓ 17/11/2018 ▸ አማርኛውን ለማድመጥ -> 4:25 ---------------------------------- ▸ በኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ ---------------------------------- ▸ @assualihin ▸ @menhajadama
ኣሚን... 🤲 ዱኒያና ኣኺራችንን አላህ ያሳምርልን የሚያሳስቡን ለኛ ኸይር የሆኑ ሓጃዎቻችንን በሙሉ አላህ ያሳካልን የታመመን አላህ ይፈውስልን የተራበን አላህ ያብላልን ጭንቅና መክራ ላይ ያሉን አላህ ይገላግልልን ገጠርና ከተማው ላይ የሰላምና ጠቃሚ ዝናብ አላህ ያዝንብልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ኣሚን-ኣሚን-ኣሚን يارب العالمين 🤲🤲🤲 ዛዱል መዓድ https://telegram.me/ahmedadem
https://vt.tiktok.com/ZSX3a4AtV/
ከአላህ በስተቀር ሁሉም ምትክ አለው! የሰው ልጅ ላጣቸው ነገሮች ሁሉ ይብዛም ይነስ ምትክ ( አማራጭ ) ሊያገኝ ይችላል፤ አላህን ያጣ ( ከርሱ የራቀ፣ እሱን ያስቆጣ ) ሰው ግን ምንም ዓይነት ምትክና አማራጭ መቼም ማግኘት አይችልም። ስለዚህ መቼም ቢሆን፣ ለማንም ለምንም ብለህ አላህን እንዳታጣ ተጠንቀቅ! ዛዱል መዓድ https://telegram.me/ahmedadem
💎 { إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا } 💎 ﷺ,ﷺ,ﷺ,ﷺ,ﷺ,ﷺ 💎 🕌የጁምዓ ግብዣ -------------- 🤲 اللهم صلي على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم في العالمين إنك حميد مجيد... 🕌 ከጁሙዓ ቀን ሱናዎች 🚿 ገላን መታጠብ 🖇 ጥፍርን መቁረጥ 👕 ጥሩ ልብስ መልበስ ⚱️ ሽቶ መቀባት(ለወንዶች ብቻ) 🥢 መፋቂያ መጠቀም 🕰 በጊዜ ወደመስጂድ መሄድ 🕌 ወደ መስጂድ ሲሔዱ በተቻለ መጠን በእግር መጓዝ 🔸ኢማሙ ሚንበር ላይ እስኪወጣ ባለው ሰዐት የሱና ሰላትን መስገድ (አልነፍል አልሙጥለቅ) 👉 በነብዩ - ﷺ - ላይ ሰለዋት ማብዛት 📖 ሱረቱል ከህፍን መቅራት 🦻ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ 🤲 ዱዓ ተቀባይነት ያለበትን ሰአት መጠባበቅ ⚡️ሌላ ሰው ቢያወራም ዝም በል አለማለት ⚡️በተጨማሪ አርፍደው ከመጡ የሰው ትከሻ ላይ እየተረማመዱ ሶፍ ውስጥ ከመግባት መቆጠብ :: =================== Telegram👉👉https://t.me/mesud22
👔 ልብስና 👞ጫማ ስትገዛ 👇 በሸይኽ ኢልያስ አህመድ share & joine 👉https://t.me/yeilyaswedaje
ጥያቄ___? ራስን ከ🔥ምቀኝነት🔥 ጥላቻ እንዴት መጠበቅ ይቻላል? ➲ ሸይኽ ሱለይማን አር-ሩሃይሊ🍃 ይህ ትልቅ ጥያቄ ነው! አልሃምዱሊላህ☀️ የጠያቂውን ኸይር መፈለግንም ይጠቁማል! ነፍስህን/ንከምቀኝነትናጥላቻለመጠበቅዋነኛው ነገር➲ይህንሪዝቅ(አላህ)በባሮቹመካከልየሚያከፋፍል መሆኑን ማወቅህ/ሽነው።ይህከ(አላህ) የሆነ ሪዝቅ ነው!።የሌላን ሰውሪዝቅልትወስድ/ጂ አትችልም/ም።የሌላሰው ሪዝቅምአንተን/ን አይጎዳህም/ም።ስትመቀኝ/ኚ የራስህንቀልብ (🔥ልብ🔥) ብቻ ነውየምታቃጥለው/ው። የራስህ/ሽ መልካምስራነው።የምታቃጥለውው። ሌላምንም ልታገኝ አትችልም/ም።ሌላው ነፍስን ከ🔥ምቀኝነት🔥ጥላቻ ለመጠበቅ ታላቁን ☪️ ኢስላማዊ 🌾ስነ-ምግባር🌾 መተግበርህ/ሽ ነው። ያ ነብዩ እንዲህ ያሉት የሆነውን! ➲"አንዳችሁ ለራሱ የወደደውን ለወንድሙ እስካልወደደ ድረስ አላመነም"ልብህ/ሽ🔥በምቀኝነት🔥መሞላቱናመጠልሸቱ ቀርቶ ቀልብህ (ልብህ)ሙስሊምወንድምህን/ን በመውደድ ይሞላል!። ለራስህ/ሽ የምትወደውንም ለነሱ ትወድላቸዋለህ/ሽ።🔥ምቀኝነትን🔥ትቃረናለህ/ሽይህ ነፍስህን/ን ነፍስን ከምቀኝነት ለመጠበቂያ ዋናው መንገድ ነው።ሌላው ነፍስን🔥ከምቀኝነት🔥ለመጠበቅሰውዬው/ዋ ነፍሱን/ መታገሉ/ሏ ነው።🔥ምቀኝነት ወደ ቀልብ (ልብ)ሊገባሲል ሰውዬው/ዋ ይከለክለዋል። አይፈልገውም ጨርሶ እስኪወገድ ድረስ።ሌላው ነፍስን ከምቀኝነት ለመጠበቅ ይህአማኝ 🔥ምቀኝነት🔥 የተከለከለ መሆኑን ማወቁ ነው። ከቀልብ (ከልብ) 🔥በሽታዎች🔥 ውስጥ መሆኑንም ማወቁ/ቋ ነው። ይህ ምቀኝነት🔥ከበደል🔥መሆኑን ማወቁም/ም ነው።🔥ምቀኛም🔥በዳይ መሆኑን(ማወቁ ቋነው።እንደሚታወቀው መቅናት አንድቦታ ብቻይፈቀዳል።ይኸውም"🌾ጊብጣ🌾"የተሰኘው ቅናት ነው። እሱም አንድ ☪️ሙስሊም☪️ ለወንድሙ/ቷየተሰጠው አይነት ለሱም እንዲኖረው/ት🍂መመኘት🍂ነው። ወንድሙላይ/ይአልተመቀኘምም።ወንድሙ/ቷ ላይ ያለው ኸይር እንዲወገድም አልፈለገም/ም።ነገር ግን የሱሷአይነትቢኖረውይመኛል/ች። ይህ የተፈቀደ ነው። ችግር የለውም። 🔥የተከለከለው🔥 በወንድሙ/ይ ላይ ያለው 🌾ኒዕማ🌾ይወገድ ዘንድመመኘትህ/ሸ ነው ነው። በሱ ላይ በመመቀኘት ማለት ነው። ሙእሚን🔥የምቀኝነትን🔥መጥፎነት ያውቃል። ምክንያቱም (አላህ) ሱብሀነ ወተዓላ በቁርዓን ከዚህ መጠበቅን አስቀምጧልና። ይህም ሙእሚንን🔥ከምቀኝነት ይርቅዘንድያደርገዋል። እስቲ ወንድሜ/ቴ አንተ/ቺ ትመቀኛለህ/ሽ በቁርዓን (📙)ደግሞ ካንተ መጠበቅ ተጠቅሶ ሳለ!።"ከምቀኛ ክፋት-በተመቀኘ ግዜ በአንተ/ቺ (በአላህ) እጠበቃለሁ በል" ምቀኝነት ሲመጣብህ/ሽ ይህን አንቀፅ 📙 ቶሎ አስታውስ/ሺ(ሌሎች) ከአንተ ክፋት (በአላህ) ይጠበቃሉ።"ምቀኛ 🔥በተመቀኘ🔥ግዜ"የሚለውአንቀፅ📙 ውስጥ ትካተታለህሽ። እንዴት ይህን 🔥የዘቀጠ🔥ቦታ ለነፍስህ/ሽ ትወድላታለህ/ሽ።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
💎 { إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا } 💎 ﷺ,ﷺ,ﷺ,ﷺ,ﷺ,ﷺ 💎 🕌የጁምዓ ግብዣ -------------- 🤲 اللهم صلي على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم في العالمين إنك حميد مجيد... 🕌 ከጁሙዓ ቀን ሱናዎች 🚿 ገላን መታጠብ 🖇 ጥፍርን መቁረጥ 👕 ጥሩ ልብስ መልበስ ⚱️ ሽቶ መቀባት(ለወንዶች ብቻ) 🥢 መፋቂያ መጠቀም 🕰 በጊዜ ወደመስጂድ መሄድ 🕌 ወደ መስጂድ ሲሔዱ በተቻለ መጠን በእግር መጓዝ 🔸ኢማሙ ሚንበር ላይ እስኪወጣ ባለው ሰዐት የሱና ሰላትን መስገድ (አልነፍል አልሙጥለቅ) 👉 በነብዩ - ﷺ - ላይ ሰለዋት ማብዛት 📖 ሱረቱል ከህፍን መቅራት 🦻ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ 🤲 ዱዓ ተቀባይነት ያለበትን ሰአት መጠባበቅ ⚡️ሌላ ሰው ቢያወራም ዝም በል አለማለት ⚡️በተጨማሪ አርፍደው ከመጡ የሰው ትከሻ ላይ እየተረማመዱ ሶፍ ውስጥ ከመግባት መቆጠብ :: =================== Telegram👉👉https://t.me/mesud22
видео или голосовое, без подписи
تعتمد العديد من العائلات على تكايا الطعام المنتشرة في مختلف المناطق لتوفير وجبات الطعام، إلا أن عدداً كبيراً منها توقّف عن العمل بسبب انقطاع الدعم اللازم لتشغيلها، ما زاد من معاناة الأسر التي تعتمد عليها في ظل الظروف الإنسانية الصعبة.
⛳️ሰውን የምንወደው በልኩ መሆን አለበት ♻️ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ (ሀፊዘሁላህ) share & join👉https://t.me/yeilyaswedaje