sᴇʙᴇʜ ɢʀᴀᴍ
СтатистикаSEBHA ISLAMIC CHANNEL 🌹አሰላም አለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ🌹 👉የዚህ ቻናል አላማ 👉ኢስላማዊ ሃዲስ እና ቁርአን የሚለቀቅበት 👉ስለ ዲናችን እና ስለ አህዋላችን የሃሳብ ቅብብሎሽ የምናደርግበት 👉አነቃቂ መልዕክት የሚሰራጭበት ውይይት የሚደረግበት 👉ዲናዊና ጠቅላላ ዕውቀት ምንተዋውስበት ነው ኢስላማዊ ጥያቄዎች የሚጠየቅበት ነው Join በሉ 🥰
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 81
- Всего постов
- 93
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 47
- 1/48двое суток
- 53
- 1/72трое суток
- 58
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
sᴇʙᴇʜ ɢʀᴀᴍ pinned «እዉነተኛ ታሪክ 😢 #አስለቃሽ #የቴሌግራም #ፕሮፋይል 🌀 #Part 3⃣ " ብቻየን ክላሴን ተቀመጥኩኝ፤ የምወዳትን እናቴን እንኩዋን እንደወትሮው ላስቃት ላጫውታት አቅም አጣሁ! የደስታየን ቁልፍ ተነጥቄ አሁን አልቅሸ ላስለቅሳት እንጅ ስቄ ላስቃት ባለመቻሌ ራሴ ላይ ቆልፌ ተገለልኩ እኔ በማላወቀው ሰው ፍቅር መውደቄ ሳያንስ ቅጡ በጠፍው ለወሬ በማይመች ጉዳይ ኡሚ…»
እዉነተኛ ታሪክ 😢 #አስለቃሽ #የቴሌግራም #ፕሮፋይል 🌀 #Part 2⃣ እኔም በመደንገጥ እንዴ ከአሁን በፊት ታቀኛለህ እንዴ ????? አልኩት እሱም........ አዎ አደበኛ እንደሆንሽ ስነስርአት እንዳለሽ ነበር የማቀዉ እኔ ሰፈሬ ታክሲ ተራ አካባቢ ነዉ ትምህርት ስትሄጄ ስትመጪ አይሻለሁ፡፡ በስነስርአትሽ በደንብ አቅሻለሁ group ላይ እንደአጋጣሚ profile…
Masha allah masha allah masha allah መልሱ A ነው አላህ ይጨምርላችሁ 🤗 የ 5 ብር አሸናፊ የሆነው ወንድማችን መሰለኝ @AL_JEBAR1 አላህ ይቸምርልህ ብሩን @Heart_leave መተው ይውሰዱ 😁
10. በራሳችንም ሆነ በዘመዶቻችን ላይ ቢሆን እንኳ ሐቅን (እውነትን) መናገር እና ፍትሕ ማድረግ፦ A) ግዴታ (ዋጅብ) ነው B) ቢተውም ችግር የለውም C) ለሀብታሞች ብቻ የተተወ ነው
ዝግጁ 🏃♀➡️🏃♀➡️🏃♀➡️
ጌት ሬዲይ 😂😂
የ አሁኑን መልስ ቀድሞ የመለሰ የ ባለፈው 5 ብር አለ አይደል ይሸለማል 😌😁😁
ቢያንስ እስኪ አበረታቱኝ ብር አላልኩም እኮ Reacten 😩😩😩😩😩
የመጨረሻ ጥ ያ ቄ ነ ዉ React አድርጉ እስኪ
Masha allah masha allah masha allah መልሱ A ነው አላህ ይጨምርላችሁ 🤗
9. የወላጆችን ትዕዛዝ እምቢ ማለት ወይም እነሱን ማሳዘን በኢስላም እንዴት ይታያል? A) ከታላላቅ ወንጀሎች (ከባድ ሐራም) አንዱ ነው B) ቀላል ጥፋት ነው C) ምንም አስወቃሽ አይደለም
Masha allah masha allah masha allah መልሱ B ነው አላህ ይጨምርላችሁ
React adrgu kalone alteykm 😭😭
ይቅርታ ግን ማለት ነው በ C ምርጫ ስቄያለው 😁
8. በቀልድ ወይም በጨዋታ እንኳ ቢሆን ሰውን ለማስደሰት ብሎ መዋሸት ይፈቀዳል? A) አዎ፣ በቀልድ ከሆነ ይፈቀዳል B) አይፈቀድም፣ ሐራም ነው C) በሳምንት አንድ ጊዜ ይፈቀዳል
Masha allah masha allah masha allah መልሱ B ነው አላህ ይጨምርላችሁ
7. የሰጡትን ቃል/አማና ማጠፍ ወይም ማፍረስ የትኛው አካል ምልክት ነው? A) የሙእሚን (እውነተኛ አማኝ) B) የሙናፊቅ (አስመሳይ) C) የሷሊህ (ደግ ሰው)
ኔትወርኩ ነው እሺ አፉወን 🥺
Masha allah masha allah masha allah መልሱ A ነው አላህ ይጨምርላችሁ 🤗
6. ያለ በቂ ምክንያት ከሙስሊም ወንድም ወይም እህት ጋር ከስንት ቀን በላይ ተጣስቶ መኮረፍ ሐራም ነው? A) ከ 3 ቀን በላይ B) ከ 7 ቀን በላይ C) ከ 1 ወር በላይ