tgindex
SWA LAFTO G-12@2017

SWA LAFTO G-12@2017

Статистика
@SWA_Grade12_2017английский

FOR MESSAGE & ANY INFORMATION

Последний пост
17 окт. 2025 г.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
272
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 390
23 постов
Вовлечённость
511,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 23
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 17 окт. 2025 г.67247из ethio_mereja

    #MoE በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም  ድረስ ማስተካከል እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ የሪሚዲያል ፕሮግራም #የማያስተናግዱ ዩኒቨርሲቲዎች ፦ 1.  አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 2.  አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ 3.  አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ 4.  ሲቪል ሰርቪርስ ዩኒቨርሲቲ 5.  ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ 6.  ጅማ ዩኒቨርሲቲ 7.  ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ናቸው። ተማሪዎች የሞሉትን ምርጫ በ student.ethernet.edu.et በኩል ማረጋገጥ የሚችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 27 сент. 2025 г.1 26037из Marvel_Educations

    Join Our Official Channel:       👉 @Marvel_Educations

  • 27 сент. 2025 г.9682из Marvel_Educations

    በ Astu እና Aastu ገብታችሁ መማር የምትፈልጉ Natural ተማሪዎች ለምዝገባ የመጨረሻ ቀን ነገ መስከረም 18 እስከ ለሊቱ 6:00 ብቻ ነው ለፈተናው መመዝገብ የምትፈልጉ በዚ link ገብታችሁ ተመዝገቡ https://stuexam.astu.edu.et ፈተናው👉 ማክሰኞ መስከረም 20/ 2018 ጠዋት 2:00ስዓት Join Our Official Channel:       👉 @Marvel_Educations

  • 26 сент. 2025 г.80012из TikvahUniversity

    #ጥቆማ #SPHMMC ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በህክምና ዲግሪ (Doctor of Medicine) የ2025/26 ትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዲግሪ አመልካቾች እየተቀበለ ነው። የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦ ሰኞ መስከረም 19/2018 ዓ.ም ከሰዓት 11:00 ሰዓት የፅሑፍ ፈተና የሚሰጠው፦ ሐሙስ መስከረም 22/2018 ዓ.ም አመልካቾች የከፍተኛ ትምህርት የመግቢያ ፈተና (EHEEE) በ2017 ዓ.ም ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ብቻ መሆን ይጠበቅባችኋል። የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ፦ ከአፋር፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ እና ሶማሌ ክልሎች እንዲሁም ከቦረና ዞን (ኦሮሚያ)፣ ደቡብ ኦሞ ዞን (ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል)፣ ምዕራብ ኦሞ ዞን (ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል) እና ዋግህምራ ዞን (አማራ ክልል) ለወንድ 475 ፤ ለሴት 450። ለሌሎች ክልሎች፦ ለወንድ 500 እና በላይ ፤ ለሴት 475 እና በላይ ማመልከት የሚቻለው በኦንላይን ብቻ ነው 👇 https://portal.sphmmc.edu.et/Web/Announcement @tikvahuniversity

  • 23 сент. 2025 г.7724из TikvahUniversity

    #MoE በ2017 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ በመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛው ፕሮግራም ለመማር ያለፋችሁ እና በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ የምትሹ ተማሪዎች ማመልከቻችሁን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል እስከ መስከረም 16/2018 ዓ.ም ድረስ እንድታመለክቱ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ ምንም አይነት ማመልከቻ በአካል የማይቀበል መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡ @tikvahuniversity

  • ውድ ተማሪዎች ከላይ በተጠቀሰው የትምህርት ሚንስቴር ማስታወቂያ መሰረት የዩኒቨርስቲ ምርጫ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የምርጫ ማስተካከያችሁን ከላይ በተያያዘው ሊንክ ገብታችሁ እስከ ማክሰኞ መስከረም 13/2018ዓ.ም ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ድረስ ብቻ እንድታሰተካክሉ እናሳስባለን። **የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ2018በተለያዩየትምህርት ዘርፎች ተማሪዎች ስለሚቀበል ምርጫ ውስጥ የሚካተት ሲሆን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፣አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምርጫ ውስጥ የማይካተቱ ይሆናል። ** ረቡዕ መስከረም 14/2018ዓ.ም የተማሪዎችን ምርጫ እንደትምህርት ቤት አጠቃለን ለትምህርት ሚንስቴር የምንልክ ስለሆነ ከላይ ከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ቀደም ብላችሁ ከወዲሁ ምርጫችሁን አሰተካክላችሁ እንድትልኩ በጥብቅ እናሳስባለን።                         ት/ቤቱ

  • 22 сент. 2025 г.79215из DON002211

    https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScKk3IBnzdoodIEP3_zLBtcjLdpvBYP3YR7b4S-3DCeOb7_BA/viewform?usp=header

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 22 сент. 2025 г.80912из pioneercollege

    እንደምን አደራችሁ! 🎓 ፓዮነር ኮሌጅ 🔔 ለ2018 ዓ.ም ምዝገባ ጀምረናል! ተማሪዎቻችንን እና ቤተሰቦቻቸውን በተሻለ መንገድ ለመደገፍ፣ የትምህርት ክፍያ ስርዓታችን ላይ አዳዲስ ማሻሻያዎች እንዳደርግን ስንገለፅ በደስታ ነው። ከዚህ ዓመት ከሚገቡ ተማሪዎች ጀምሮ፣ እነዚህን አማራጮች መምረጥ ይችላሉ፦ ✅ ዓመታዊ ክፍያ ✅ በሴሚስተር የተመሠረተ ክፍያ ✅ ወርሃዊ ክፍያ 📊 ዓመታዊ የትምህርት ክፍያ በፕሮግራም መሠረት፦ 🩺 በህክምና ዶክተርነት • የመጀመሪያ ዓመት፡ 224,000 ብር • የሁለተኛ ዓመት፡ 260,000 ብር 🎉 ዓመታዊ ክፍያ ለሚከፍሉ  5% ቅናሽ ያገኛሉ! 🦷 በጥርስ ህክምና ዶክተርነት • የመጀመሪያ ዓመት፡ 173,000 ብር • የሁለተኛ ዓመት፡ 188,000 ብር 🎉 ዓመታዊ ክፍያ ለሚከፍሉ 5% ቅናሽ ያገኛሉ! 💊 በዲግሪ ፋርማሲ • የመጀመሪያ ዓመት፡ 72,000 ብር • የሁለተኛ ዓመት፡ 80,000 ብር 💉 በዲግሪ ሜዲካል ላበራቶሪ ሳይንስ • የመጀመሪያ ዓመት፡ 72,000 ብር • የሁለተኛ ዓመት፡ 80,000 ብር 📍 አድራሻ አዲስአበባ ፥ ከጀርመን አደባባይ ወደ ለቡ መብራት በሚወስደው መንገድ ፥ በግራ በኩል 550 ሜትር እንደተጓዙ ያገኙናል ለበለጠ መረጃ 📞 ስልክ፡ 0902 443 344 / 0902 44 22 44 💙 ፖዮኔር ኮሌጅን ሳያዬ በጤና ሳይንስ ዘርፍ የሚማሩበት አይወስኑ!

  • ውድ ተማሪዎች ከላይ በተጠቀሰው የትምህርት ሚንስቴር ማስታወቂያ መሰረት የዩኒቨርስቲ ምርጫ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የምርጫ ማስተካከያችሁን ከላይ በተያያዘው ሊንክ ገብታችሁ እስከ ማክሰኞ መስከረም 13/2018ዓ.ም ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ድረስ ብቻ እንድታሰተካክሉ እናሳስባለን። **የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ2018በተለያዩየትምህርት ዘርፎች ተማሪዎች ስለሚቀበል ምርጫ ውስጥ የሚካተት ሲሆን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፣አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምርጫ ውስጥ የማይካተቱ ይሆናል። ** ረቡዕ መስከረም 14/2018ዓ.ም የተማሪዎችን ምርጫ እንደትምህርት ቤት አጠቃለን ለትምህርት ሚንስቴር የምንልክ ስለሆነ ከላይ ከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ቀደም ብላችሁ ከወዲሁ ምርጫችሁን አሰተካክላችሁ እንድትልኩ በጥብቅ እናሳስባለን።                         ት/ቤቱ