tgindex
Sancho Gebre

ሰላም 🕊 sanchogebre.com linktr.ee/SanchoGebre

Последний пост
21 авг. 2025 г.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Музыка (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 739
−3 за 3 дн.
Сутки
+2
+0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
14,6 тыс
20 постов
Вовлечённость
308,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 21 авг. 2025 г.11,8 тыс38

    https://youtu.be/Nvmct2Jec0k

  • 25 июл. 2025 г.14,4 тыс64

    #ጫዳስ ተለቋል! https://www.youtube.com/watch?v=winBJIpCcF0

  • 23 июл. 2025 г.10,9 тыс22

    #ጫዳስ ቻሌንጅ ተቀላቀሉን! #sanchogebre #chaddas ft. #zewdubekele

  • #ጫዳስ አርብ ማታ! #sanchogebre #chaddas ft. #zewdubekele

  • #ጫዳስ በቅርብ ቀን! ውድ አድናቂዎቼ እና አክባሪዎቼ በሙሉ ከሁሉ በማስቀደም የከበረ ሰላምታዬን እያቀረብኩ “ጫዳስ” የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ያጠናቀኩ ሲሆን ይህም ስራ በplusx ዩትዩብ ቻናል በቅርብ ቀን እንደሚለቀቅ ልጠቁማችሁ እወዳለሁ። በዚህ ስራ ላይ ለተሳተፋችሁና የበኩላችሁን ለተወጣችሁ በሙሉ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ!!! #chaddas #sanchogebre #በ_ፕላስ_ኤክስ ሊንኩን በመጫን ብቻ ቀድመው የተለቀቁ ስራዎችን ይመልከቱ👇👇👇Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ https://youtube.com/@plusxchannel

  • Channel photo updated

  • 1 нояб. 2024 г.20,4 тыс100

    #ደሊላ ተለቋል! #delila #sanchogebre https://www.youtube.com/watch?v=qzjp6pzAsKE

  • 30 окт. 2024 г.15,5 тыс4

    #ደሊላ አርብ ማታ! #delila #sanchogebre

  • 24 окт. 2024 г.14,7 тыс17

    #ደሊላ ቻሌንጅ ተጀመረ🔥 ተቀላቀሉን✌️ #delila #sanchogebre

  • 22 окт. 2024 г.13,4 тыс3

    #ደሊላ በቅርብ ቀን! ውድ አድናቂዎቼ እና አክባሪዎቼ በሙሉ ከሁሉ በማስቀደም የከበረ ሰላምታዬን እያቀረብኩ "ደሊላ" የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ያጠናቀኩ ሲሆን ይህም ስራ በምነው ሸዋ ዩትዩብ ቻናል በቅርብ ቀን እንደሚለቀቅ ልጠቁማችሁ እወዳለሁ። በዚህ ስራ ላይ ለተሳተፋችሁና የበኩላችሁን ለተወጣችሁ በሙሉ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ!!! #delila #sanchogebre

  • 7 окт. 2024 г.13,2 тыс8

    ልደት እና ምስጋና!!! ከፍጥረታቱ ሁሉ የሰውን ልጅ ልዩና ድንቅ አድርጎ በአምሳሉ የፈጠረ ልዑል እግዚአብሔር በልቦናው ባሰበልን ቀን ሁላችንን ወደ ምድር እንዳመጣ ሁሉ፥ እኔም በቅዱስ ፍቃዱ መስከረም 27 ቀን ይህችን ምድር ተቀላቀልኩ። በህይወቴ ላይ አዲስ አመት ጨምሯልና የዓለሙ ሁሉ መድኃኒት የሆነው መድኃኔዓለም ስለቸርነቱ የተመሰገነ ይሁን። በህይወቴ በተፈጠሩ ውጣ ውረዶች ሁሉ አብሮኝ ስለነበረ እና በድክመቴ ስላልተወኝ ፈጣሪዬን በአደባባይ ከፍ አድርጌ አመሰግነዋለሁ። ስለ ሚደንቅ ምህረቱ እና ስለ ፍጹም ፍቅሩም አባታችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። በለተያዩ አጋጣሚዎች የመልካም ልደት ምኞታችሁን ላደረሳችሁኝ ወዳጆቼ እና አክባሪዎቼ በሙሉ ከልብ አመሰግናለሁ።

  • Yoo Yoo Gifaataa! Yoo Yoo Masqala! Hashshu ubbaaka shaakennan qorennan Wolaytta layttaa laamiyaa Gifaattaa baallaasi saruwan gattees.

  • Tonight in Djibouti 🔥🔥 ዛሬ ማታ በጅቡቲ 🔥🔥

  • 31 авг. 2024 г.14,2 тыс22

    "ሰላሜ" ከካሜራ ጀርባ... ተጋበዙልኝ! https://youtu.be/CZ6AMjatS4E?si=OWT6qAZpTUK_H0Du

  • "አናፍ ኮቱ"ተለቋል! https://youtu.be/6QZxz2gc6ds

  • 21 февр. 2024 г.29,2 тыс38

    አናፍ ኮቱ | ANAAF KOOTTU - አርብ ማታ በሆፕ ኢንተርቴይመንት ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁን! : #sanchogebre #AnaafKoottu

  • Channel photo updated

  • 19 февр. 2024 г.20,1 тыс12

    አናፍ ኮቱ | ANAAF KOOTTU - አርብ ማታ ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ አድናቂዎቼ እና አክባሪዎቼ? ከሁሉ በማስቀደም የከበረ ሰላምታዬን እያቀረብኩ "አናፍ ኮቱ" (Anaaf Koottu) የሚል አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ በሆፕ ኢንተርቴይመንት ዩትዩብ ቻናል የፊታችን አርብ እንደሚለቀቅ ልጠቁማችሁ እወዳለሁ። ዘፈኑ ሙሉ በሙሉ ኦሮምኛ ሲሆን ሀገራዊ ሀሳቡን ጠብቆ በዘመናዊ መንገድ ተቀናብሯል። ከዘፈኑ ሀሳብ ጋር የሚጣጣም ቪዲዮ ሀረር ላይ ቀርጸናል። እንደተለመደው ስራችንን ተመልክታችሁ አስተያየታችሁን ትሰጡኝ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ። ሠላም ለውድ ሀገራችን እና ለመላው ህዝባችን ይሁን!

  • 16 февр. 2024 г.17,2 тыс28

    "አናፍ ኮቱ" በቅርብ ቀን በሆፕ ኢንተርቴይመንት ይጠብቁን! : #sanchogebre #AnaafKoottu

  • 16 янв. 2024 г.22,4 тыс39

    Coming Soon! #AnaafKoottu #sanchogebre