tgindex
Seife Temam
@SeifeTemamанглийский

በግጥም ለመጎልመስ ለግጥም ላጎነብስ የተገደድኩ እራሴን ገጣሚ ለማለትም የደፈርኩ ጎበዝ. . . መፈጠሬን የምኖረው መፍጠር ስችል ብቻ ነው The baby poet with an old soul that strives for contemporary art. A Slam Poet, Dub Poet, Founder of Gitem Sitem, Content Writer, Lyricist and a Conceptual Artist.

Последний пост
17 июн.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
63
0 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
93
20 постов
Вовлечённость
147,6%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 17 июн.181из GitemSitem

    📢 የሰላም ድምፆች | Voices for Peace የግጥም ስብስብ (Anthology) — የሕትመት ጥሪ ዓለም አቀፉ የፀሐፊያን ማኅበር PEN International አባል የሆነው PEN Eritrea፣ ‘የሰላም ድምፆች’ በሚል ርዕስ ለኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ገጣሚያን የሚሆን ድንቅ የጋራ መድብል የሕትመት ዕድል አዘጋጅቷል። 📌 መሥፈርቶች ✍️ ከዚህ ቀደም ያልታተሙ እስከ 3 ግጥሞች (በአጠቃላይ ከ5 ገጽ ያልበለጠ) 🕊 ጭብጥ፦ ሰላም፣ ግጭት፣ ተስፋ፣ ስደት፣ መትረፍ (Survival) ወይም ተያያዥ ማኅበራዊ ጉዳዮች 🌍 በየትኛውም ቋንቋ የተጻፉ ግጥሞችን ማቅረብ ይቻላል 🎁 የተመረጡ ግጥሞች፦ 📖 በጋራ መድበል ተሰብስበው ይታተማሉ ✍️ ከገጣሚያኑ ጋር በመመካከርና ባለቤትነታቸው ተጠብቆ ወደ እንግሊዘኛ ቋንቋ ይተረጎማሉ 👉🏾 የተመረጡ ገጣሚያን የ $200 ዶላር (ሁለት መቶ ዶላር) ክፍያ ያገኛሉ። 📅 ማብቂያ ቀን፦ ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም. (June 29, 2026) 🔗 ዝርዝር መረጃና ማመልከቻ ሊንክ፦ https://peneritrea.com/blog/%E1%8B%A8%E1%88%B0%E1%88%8B%E1%88%9D-%E1%8B%B5%E1%88%9D%E1%8D%86%E1%89%BD-voices-for-peace-%E1%8B%A8%E1%8C%8D%E1%8C%A5%E1%88%9D-%E1%88%B5%E1%89%A5%E1%88%B5%E1%89%A5

  • видео или голосовое, без подписи

  • 10 июн.37из LinkUpAddis

    Gorebete Art Night (ጎረቤቴ የጥበብ ምሽት) is scheduled to take place on Thursday, 11 June 2026, at Fili Coffee Lafto branch. Entrance for this event is 950ETB, which includes unlimited free drinks. @linkupaddis

  • Are you ready for some dub poetry? #gorebete #seifetemam #filicoffee #poetry #dubpoetry

  • видео или голосовое, без подписи

  • ኢትዮጵያውያን ከአሸናፊነት (ከ1ኛነት) ውጪ ያሉ ድሎችን ለመቀበል ብዙም ዝግጁ አይደለንም መሰለኝ. . . በአዲስ አበባ ጀምረን በተለያዩ የክልል ከተሞች ለመድገም የሰነቅነው ከሶስት በላይ የጥበብ አይነቶች በአንድ ተሰናስለው የሚቀርቡበት ሃሳባችን ከተለያዩ የአፍሪካ አገራት የተወጣጡ 103 ፕሮጀክቶች መሃል አሁን በሁለተኛ ደረጃ ተቀምጦ ይገኛል። 6 ቀናት ብቻ ቀርተዋል 50 በመቶውን ዳኞች በሚወስኑት በዚህ የመጨረሻ ዙር ለቀሪው 50 በመቶ የእናንተን ድጋፍ እንፈልጋለንና ድምጽ ሁኑን! በተለይ የተለያዩ የክሪፕቶ ወይም የማስተርካርድ እና ቪዛ ካርድ ያላችሁ ወገኖች ብትመርጡን አንድ vote 30 የኢትዮጵያ ብር ብቻ ያስወጣችኋል ለእኛ ግን እስከ 1500 ዶላር የማሸነፍ ዕድላችንን ያሰፋል እንዲሁም በአፍሪካ ደረጃ የተለያዩ የግጥም እንቅስቃሴዎችን ደገፋችሁ ማለት ነው!!! ይቅናን! @gitemsitem

  • ከተለያዩ የአፍሪካ አገራት 103 ፕሮጀክቶች አመለከቱ፤ 23 የሚሆኑት ብቻ ተመርጠው በኦንላይን ከየcommunityአቸው ባገኙት ድጋፍ ከነሱም ምርጥ 10 ተለዩ። እዚህ ድረስ አይዟችሁ ያላችሁን ወገኖች ምስጋናችን ይክበባችሁ!!! የመረጣችሁት ይምረጣችሁ! ምርጫችሁን ለኢትዮጵያ (ለእኛ) በማድረግ አሁንም 50በመቶ ስልጣን የ’ናንተው ነውና ከዛሬ ጀምሮ ለ15 ቀናት በመምረጥ እና ሊመርጡ የሚችሉ ሰዎች ጋር ደሞ ብታደርሱልን፣ ይህ ፕሮጀክት በተሳካ መልኩ ገጣሚያን፣ ራፐሮች እና የግራፊቲ ጥበበኞችን በማጣመር የአዲሱን ትውልድ የጥበብ እስትንፋስ ከአዲስ አበባም አልፎ በየከተሞቻችን እንዲያስተጋባ ዕድል ያገኛል። “ኢትዮጵያ እየተመረጠችም ነው!” “ኢትዮጵያ ትመረጣለች!” 50 በመቶ ለሚሆነው የዳኞች ነጥብ እንደማናሳፍራችሁ ይሰማናል። https://www.votafrica.com/casp26-seife-temam We’ve reached the final stage! The Top 3 finalists will be decided by 50% public votes and 50% jury scores. Your vote is more than support for a poet it helps strengthen and grow the slam poetry movement across Africa. We’re confident about the jury side. Now we’re counting on our community. Vote. Share. Support. Let’s elevate African slam poetry together. #ethiopia #seifetemam #gitemsitem #poetryslam #CASP

  • видео или голосовое, без подписи

  • 25 мая34из GitemSitem

    11 hours left, and we still need your support. From this point on, it will be 50% public vote and 50% jury decision after they review our proposal. We hope our community will not let us down. Thank you for your support so far! https://votafrica.com/casp26-seife-temam

  • 22 мая39из Gitem_Sitem

    voting ሊጠናቀቅ 72 ሰዓታት ብቻ ቀርተዋል። ፕሮጀክታችን እስካሁን ምርጥ 10 ውስጥ እንዳለ ነው። ከሶስት ቀናት በኋላ እስካሁን ካመለከቱት 103 ፕሮጀክቶች የተመረጡት 23 ፕሮጀክቶች ተለይተውበት የቆየው የvoting ጊዜ ያበቃል። እነዚህ ምርጥ አስር ፕሮጀክቶች ብቻ ወደመጨረሻው ዙር ያልፉና በዳኞቹ ተገምግመው ምርጥ 3 የሆኑት እንደየደረጃቸው ፕሮጀክቶቹን እውን ለማድረግ የሚረዳቸውን የገንዘብ ሽልማት ያገኛሉ። ልታግዙን ከቻላችሁ በዚህ ሊንክ ተስፈንጥራችሁ ድጋፋችሁን ስጡን! (ድምጽ አሰጣጡ በነጻ ባለመሆኑ ኦንላይን ለመክፈል ካርድ ያላችሁ ወዳጆች 1 vote 29 ብር የሚያስከፍል መሆኑን እወቁልን።) https://votafrica.com/casp26-seife-temam

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 14 мая481из LinkUpAddis

    The second episode of Shut Up & Write Addis takes place on 16 May 2026, from 2:00 PM to 5:30 PM at the Addis House of Culture. Guest Seife Temam will join the community to write and share insights on storytelling, discipline, and building a creative voice. ​While entry to the writing session is free, museum entrance requires a fee of 300 ETB. Participants are encouraged to bring their drafts for quiet focus and refinement, with registration available via the QR code provided. @linkupaddis

  • видео или голосовое, без подписи

  • Please make sure to vote for the incredible talent representing Ethiopia, Seife Temam 🇪🇹✨ Your vote can help shine a light on Ethiopian creativity, passion, and excellence on a bigger stage. Let’s come together and support our own! Vote here: https://votafrica.com/casp26-seife-temam

  • Seife Temam pinned «https://votafrica.com/casp26-seife-temam»

  • Seife Temam pinned «እንኳን ወለድሽ ምንም ባታስመካ ደስ ባትል ዓለም ምኑንም ባይተካም ሰው አይሆነው የለም ምንም ያልተካ ሰው የሚሆነው የለም ባትካሺም ባትተኪም ባትመኪ እንኳን ወለድሽ እንኳን አዘንሽ የሀዘንን ጥግ በማየትሽ በዚህ ብቻ ተፍነክነኪ እንኳን ወለድሽ በጣር በምጥ ተጠቃቅሰሽ ከማርያም ጋር እንኳንም አሳረግሽ ድካምን ወደ እግዜር እንኳንም አሳደግሽ እኛን መሳይ ነገር ከኑሮ ትርጉም…»

  • https://votafrica.com/casp26-seife-temam

  • видео или голосовое, без подписи

  • Channel photo updated

Seife Temam — tgindex