- Последний пост
- 4 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 38
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 97
- 1/48двое суток
- 111
- 1/72трое суток
- 119
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
በጠቅላላ በ 40% ቅናሽ 4,550 በ 2730 ብር መውሰድ ትችላላችሁ 📉✨። እንዲሁም 3 እና ከዛ በላይ መፅሀፍ ስታዙ በ 40% ቅናሽ ነው 📚📖። 📦 Order Now 🛍️ 🛵 ነፃ Delivery 🚚 🌐 SevenBooks | Community 🤝
የመጀመሪያው ወደ Course የለወጥነው መፅሀፍ "የቢትኮይን እና የብሎክቼን ቴክኖሎጂ መሰረት" ነው፤ መፅሀፉን ሊረዱ እና ለሌላ ሰው ሊያስረዱ በሚችሉ ባለሙያዎች ነው ትምህርቱ virtually የሚሰጠው። የመጀመሪያ ክፍል ያለ ምንም ክፍያ ነገ ቅዳሜ 3:00 ማታ ላይ ይጀምራል፤ ትምህርቱን ለመታደም የምትፈቅዱ ሰዎች ይህንን ፎርም በመሙላት መጀመር ትችላላችሁ ስርጭቱ የሚከናወነው በ Google Meet ስለሆነ ፎርሙ ላይ የምትታደሙበትን የGoogle ኢሜል አስቀምጡ። ፎርም ለመሙላት ፥ Google Form ዝግጅቱን calendar ላይ ለመጨመር ፥ Google Calendar 🌐 SevenBooks | Community
በጠቅላላ በ 30% ቅናሽ 4,550 በ 3,185 ብር መውሰድ ትችላላችሁ። እንዲሁም 3 እና ከዛ በላይ መፅሀፍ ስታዙ በ 30% ቅናሽ ነው። 📦 Order Now 🛵 ነፃ Delivery 🌐 SevenBooks | Community
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
መፅሀፎችን በ Course መልክ በ አማርኛ ቋንቋ አዘጋጅተን ይዘን መጥተናል፤ የመጀመሪያው መፅሀፍ "የቢትኮይን እና የብሎክቼን ቴክኖሎጂ መሰረት" ነው። ስለ Bitcoin እና ስለ Cryptocurrency የተለያዩ ሰዎች በ ተለያዩ ሚዲያዎች የተለያዩ ነገር ሲሉ ሰምታችኋል፤ ምን አልባትም በሰማችሃችኋቸው ነገሮች ቴክኖሎጂው እንደማይመለከታችሁ ignore አድርጋችሁት ይሆናል፤ ነገር ግን ነገሮችን none of my business ከማለት በፊት ወይም ለእኛ አዲስ ነገር ስለሆነ ባለማወቃችን በሚፈጠርብን ስሜት ምክንያት መሸሽ ተገቢ አይደለም በሚገባ ከጠራ ምንጭ መማር ያስፈልጋል። ሁሉም ሰው አዲስ የማያውቀው ነገር ሲሰማ insecurity ይሰማዋል ወይም ባለማወቁ ስሜቱ ጥሩ አይሆንም ልዩነቱ የሚመጣው ይህንን ነገር የተረዱ ሰዎች ስሜታቸውን አይከተሉም ይልቁንም ፈጥነው ይማራሉ። ዝግጁ ናችሁ? 🌐 SevenBooks | Community
እነዚህን ከገበያ የጠፉ መፅሀፍት፤ ለእናንተ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል። 📦 Order Now 🛵 ነፃ Delivery 🌐 SevenBooks | Community
መፅሀፎችን በ Course መልክ በ አማርኛ ቋንቋ አዘጋጅተን ይዘን መጥተናል፤ የመጀመሪያው መፅሀፍ "የቢትኮይን እና የብሎክቼን ቴክኖሎጂ መሰረት" ነው። ስለ Bitcoin እና ስለ Cryptocurrency የተለያዩ ሰዎች በ ተለያዩ ሚዲያዎች የተለያዩ ነገር ሲሉ ሰምታችኋል፤ ምን አልባትም በሰማችሃችኋቸው ነገሮች ቴክኖሎጂው እንደማይመለከታችሁ ignore አድርጋችሁት ይሆናል፤ ነገር ግን ነገሮችን none…
የመጀመሪያው ወደ Course የለወጥነው መፅሀፍ "የቢትኮይን እና የብሎክቼን ቴክኖሎጂ መሰረት" ነው፤ መፅሀፉን ሊረዱ እና ለሌላ ሰው ሊያስረዱ በሚችሉ ባለሙያዎች ነው ትምህርቱ virtually የሚሰጠው። የመጀመሪያ ክፍል ያለ ምንም ክፍያ ነገ ቅዳሜ 3:00 ማታ ላይ ይጀምራል፤ ትምህርቱን ለመታደም የምትፈቅዱ ሰዎች ይህንን ፎርም በመሙላት መጀመር ትችላላችሁ ስርጭቱ የሚከናወነው በ Google Meet…
የመጀመሪያው ወደ Course የለወጥነው መፅሀፍ "የቢትኮይን እና የብሎክቼን ቴክኖሎጂ መሰረት" ነው፤ መፅሀፉን ሊረዱ እና ለሌላ ሰው ሊያስረዱ በሚችሉ ባለሙያዎች ነው ትምህርቱ virtually የሚሰጠው። የመጀመሪያ ክፍል ያለ ምንም ክፍያ ነገ ቅዳሜ 3:00 ማታ ላይ ይጀምራል፤ ትምህርቱን ለመታደም የምትፈቅዱ ሰዎች ይህንን ፎርም በመሙላት መጀመር ትችላላችሁ ስርጭቱ የሚከናወነው በ Google Meet ስለሆነ ፎርሙ ላይ የምትታደሙበትን የGoogle ኢሜል አስቀምጡ። ፎርም ለመሙላት ፥ Google Form ዝግጅቱን calendar ላይ ለመጨመር ፥ Google Calendar 🌐 SevenBooks | Community
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
መፅሀፎችን በ Course መልክ በ አማርኛ ቋንቋ አዘጋጅተን ይዘን መጥተናል፤ የመጀመሪያው መፅሀፍ "የቢትኮይን እና የብሎክቼን ቴክኖሎጂ መሰረት" ነው። ስለ Bitcoin እና ስለ Cryptocurrency የተለያዩ ሰዎች በ ተለያዩ ሚዲያዎች የተለያዩ ነገር ሲሉ ሰምታችኋል፤ ምን አልባትም በሰማችሃችኋቸው ነገሮች ቴክኖሎጂው እንደማይመለከታችሁ ignore አድርጋችሁት ይሆናል፤ ነገር ግን ነገሮችን none of my business ከማለት በፊት ወይም ለእኛ አዲስ ነገር ስለሆነ ባለማወቃችን በሚፈጠርብን ስሜት ምክንያት መሸሽ ተገቢ አይደለም በሚገባ ከጠራ ምንጭ መማር ያስፈልጋል። ሁሉም ሰው አዲስ የማያውቀው ነገር ሲሰማ insecurity ይሰማዋል ወይም ባለማወቁ ስሜቱ ጥሩ አይሆንም ልዩነቱ የሚመጣው ይህንን ነገር የተረዱ ሰዎች ስሜታቸውን አይከተሉም ይልቁንም ፈጥነው ይማራሉ። ዝግጁ ናችሁ? 🌐 SevenBooks | Community
Credit - https://youtu.be/JUuKycA8Kxw?is=ySbUNrAMMSOyxxUY
Live stream finished (5 minutes)
Live stream started
SevenBooks pinned a photo
From your note book, from your week Jun 27 • 9:00 – 10:30 PM • https://t.me/Seven7books • View details & RSVP https://calendar.app.google/jSwJSokUr5VW5LBF6 🌐 SevenBooks | Community
#week1
Live stream finished (58 minutes)