SoLa MD Tech
Статистикаtis me @SoLa_SMD https://solamd.netlify.app Buy adS👉 https://telega.io/c/sola_md JOIN our SoLa MD Telegram Channel 👉 @SoLaMD_DigitalMarketing 👉 @SoLaMD_Design 👉 @SoLaMD_Shopping
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- узбекский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 195
- 1/48двое суток
- 223
- 1/72трое суток
- 241
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
#ከSoLaMD Walmart ብቸኛ ወራሽ Alice Walton በ2026 የዓለም በጣም ሀብታም ሴት ሆናለች። Forbes በMarch 2026 የሰጠው ግምት ሀብቷን $134 billion ነው ያለው። 🏆 #1 በዓለም ሀብታም ሴት 💰 የተገመተ ሀብት፦ $134B 🛒 የሀብቷ ዋና ምንጭ፦ Walmart 👨👧 በአሜሪካ ግዙፉ የሱፕር ማርኬት የሆነው የWalmart መስራች Sam Walton ብቸኛ ሴት ልጅ ናት። ይህም ማለት የአለማችን ቁጥር አንድ ሀብታም ከነበረው እና microsoft መስራች ከሆነዉ Bill gates የበለጠ ሆኗል!! አሁን ባላቸው ሀብት መጠን በ19.7% ሀብት መጠን ብልጫ አላት ለወዳጂ ጓደናችሁ #ሼር #ሼር አደርጉት 🟥YouTube 📹TikTok 🔵Telegram JOIN ማለታችሁን አትርሱ
⚡️ በTelegram ላይ የተረጋገጠ ምልክት (Verified Checkmark) ✅ ለማግኘት የእርስዎን አካውንት አሁን Premium ያድርጉት ✔️ 3 Months -🔺 ✔️ 6 Months - 🔻 ✔️12 Months - 🔺 ✅ስንቶቻችሁ ናችሁ ስለ Telegram Premium ስጠይቁኝ የነበር ?😃 😂ይሄው በሚገርም ቅናሽ የምትፈልጉትን መርጣችሁ ማስሞላት ትችላላችሁ ❗❗ 💬አሁኑኑ @SoLa_SMD ማናገር ትችላላችሁ❗ አልያም ይደውሉ 0941705003
💣 Russia has designated me as a “terrorist” for refusing its demands for mass surveillance and censorship on Telegram. Under Russian law, I’m banned from “publishing information on the Internet” 😌 Russian officials have clearly got confused about who can ban whom from the Internet 😉
Meanwhile in other part of the world 🤦♂️
እስኪ እዚህ ግሩፕ የፈጠነ JOIN በሉ ይጠቅማችኋል👉 https://t.me/+Ri3xOPws6aqFYLR6 እንዲሁም ጓደኞቻችሁን አድድ አድርጉ
без подписи
🌟SOFI MOBILE ZONE✨ ✨ iphone 14 pro max✨ ✨256gb✨ ✨90++🔋✨ ✨original (genuine) ✨ physical sim + e-sim ✨ price: .120K 📩 DM serious buyers only ✈️ 👉@Jiji_Ethiopia_bot
без подписи
без подписи
* መግለጫዎች፡- 📝 * ቀለም: ጥቁር 🖤 * ቁሳቁስ: ለአካባቢ ተስማሚ ለስላሳ ጎማ፣ ABS፣ አሉሚኒየም substrate፣ የብረት ቱቦ 🔩 * ብርሃን: ቀዝቃዛ እና ሞቅ ያለ ነጭ ብርሃን 3000-5000K 💡 * Gear አቀማመጥ: ባለሶስት-ፍጥነት ብርሃን ማስተካከያ (ብሩህነት ማስተካከል ይችላሉ) ⚙️ * የመብራት ኃይል: 5W-18W 🔋 * የሥራ ሙቀት: ከ 45 ° ሴ ያነሰ (ምንም ትኩስ ቦታዎች መንካት አይገባም) - ደህንነቱ የተጠበቀ ✅ ዋጋ 💰: ➡️10” 4000 ብር ➡️14” 7500 ብር ➡️18” 8500 ብር ➡️21" 9500 ብር 📩 DM serious buyers only ✈️ 👉@Jiji_Ethiopia_bot
በአጭሩ TLDR፣ በኢትዮጵያ ክሪፕቶ ወይም ማንኛውንም ዲጂታል ሀብት መያዝ፣ መገበያየት ወይም ኢንቨስት ማድረግ አይችሉም ወንጀል ነው። ስራችሁን ትታችሁ ጦርነት ግቡ የሚል መንግስት ይገርማል ለወዳጂ ጓደናችሁ #ሼር #ሼር አደርጉት 🟥YouTube 📹TikTok 🔵Telegram JOIN ማለታችሁን አትርሱ
Trading መጀመር ለምትፈልጉ Exness አካውንት በዚህ ሊንክ በመክፈት መጀመር ትችላላችሁ ✔️ Receive $10,000 in virtual funds and learn how to trade with a market leader 👉 https://one.exnessonelink.com/a/4oo70xixj9?source=app ተጨማሪ መረጃ ወይም አከፋፈት ከከበዳችሁ አናግሩኝ @SoLa_SMD
WhatsApp የUsername feature ጀምሯል። ከዚህ በፊት በWhatsApp ከሰዎች ጋር communicate ለማድረግ ስልክ ቁጥር መስጠት ግዴታ ነበር። ከዛሬ ጀምሮ ግን ልክ እንደ ቴሌግራም username create ማድረግ እንችላለን። ይህንንም ለማድረግ WhatsApp ከፍተን settings ውስጥ ከገባን በኋላ Account - Username ከዛ የምትፈልጉትን username መስጠት ትችላላችሁ። በቅድሚያ ግን app update አድርጊ ለወዳጂ ጓደናችሁ #ሼር #ሼር አደርጉት 🟥YouTube 📹TikTok 🔵Telegram JOIN ማለታችሁን አትርሱ
GTA 6 : Official Cover Art Reveal Pre-orders for Grand Theft Auto VI will officially begin on June 25 on digital storefronts and at other select retailers. ለወዳጂ ጓደናችሁ #ሼር #ሼር አደርጉት 🟥YouTube 📹TikTok 🔵Telegram JOIN ማለታችሁን አትርሱ
без подписи
የBinance መስራች የሆነዉ changpeng zhao አጠቃላይ የሀብት መጠኑ (net worth) ከmicrosoft መስራች ከሆነዉ Bill gates የበለጠ ሆኗል 👏 ለወዳጂ ጓደናችሁ #ሼር #ሼር አደርጉት 🟥YouTube 📹TikTok 🔵Telegram JOIN ማለታችሁን አትርሱ
ይሄ እድል እንዳያመልጣችሁ 🎰 Linkedin account 📹 twitter ማለትም ያሁኑ 🗣X account 🔵 Facebook account እነዚህ አካውንቶችን መሸጥ ምትፈልጉ በጥሩ ዋጋ እንገዛችኋለን አናግሩን ⚠️አካውንቱ ከተከፈተ 3ወር ያለፈው ይሁን አሁኑኑ አናግሩኝ ✈️ @Abela_Dope
Elon is now a billionaire 😭😭😭 Hope he is okey😂😂😂😂 ለወዳጂ ጓደናችሁ #ሼር #ሼር አደርጉት 🟥YouTube 📹TikTok 🔵Telegram JOIN ማለታችሁን አትርሱ
The first billionaire in the world The first confirmed billionaire was American oil tycoon John D. Rockefeller, who achieved this status in 1916 after a surge in his Standard Oil stock, though some estimate his wealth was equivalent to hundreds of billions…
💸😃😗😳😔 For FDRE Immigration and Citizenship ለአዲስ ፓስፖርት አመልካቾች እና ፓስፖርት ላላችሁ በሙሉ አዲስ ጥሩ ዜና ✔️ ከዚህ በኋላ አዲስ ፓስፖርት ለማውጣትም ሆነ ለማሳደስ የግድ ኢሚግሬሽን ቢሮ መሄዳ ሳይጠበቅባችሁ ቤታችሁ ሁናችሁ በ15 ደቂቃ ሙሉ መረጃዎቻችሁን ምታጠናቅቁበት ሂደት Immigration and Citizenship Services አጠናቅቆ ይፋ በማድረግ ላይ ይገኛል ℹ️እንደሚታወቀው ከዚህ በፊት አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የአሻራ ቀናችሁ አሻራ ለመስጠት ቢያንስ ከ5 ሰአት በላይ መሰለፍ እንዲሁም ሌሎች ሌሎች እንግልቶች ይጠበቅባችሁ ነበር ያ ነገር አሁን እየተቀረፈ ነው 💡ከናሽናል ID🪪 ጋር በመተባበር እናንተ የናሽናል ID 🪪 በመጠቀም ሙሉ መረጃችሁን ከዛላይ በመውሰድ አገልግሎቱን ቀላል እና ፈጣን ለማድረግ ተችሏል 🗓እንዲሁም ፓስፖርታችሁ ድርሶ የመውሸጃ ቀናችሁ ለማታውቁ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ባሉ ቀናቶች በስም ዝርዝራችሁ ቀን ብቻ በመሄድ ማውጣት ትችላላችሁ የቀን ፊደል ዝርዝሩ ከላይ ፎቶው ላይ ማግኝት ትችላላችሁ ለተጨማሪ መረጃ ቻናላቸውን ይቀላቀሉ https://t.me/ICS_Ethiopia ለወዳጂ ጓደናችሁ #ሼር #ሼር አደርጉት 🟥YouTube 📹TikTok 🔵Telegram JOIN ማለታችሁን አትርሱ