tgindex
ጥበባዊ እይታ/Artistic View

ጥበባዊ እይታ/Artistic View

Статистика

ልዩ ልዩ ፅሁፎችን ፣ ቪዲዮዎችን ፣ አዳዲስ ሙዚቃዎችን እና መፅሃፍትን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።

Последний пост
19 мая
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
193
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
57
25 постов
Вовлечённость
29,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 25
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 19 мая12из pvaeducationEt

    PVA Education Video Directory Grade - 7 Unit One Playlist Grade - 7 Unit Two Playlist Grade - 7 Unit Three Playlist Grade - 7 Four Playlist Grade - 7 Five Playlist Grade - 8 Unit One Playlist Grade - 8 Unit Two Playlist Grade - 8 Unit Three Playlist Grade - 8 Unit Four Playlist Grade - 8 Unit Five Playlist

  • Creativity Theory 👇 https://youtube.com/shorts/MfUZ4Pjal6A

  • Joon the New channel 👆

  • 17 июн. 2025 г.541из PVA_Education

    #ይነበብ 🚨 ለጊዜው ባላወኩት ምክንያት የዚህ ቻናል Creator/Owner የሆነው አካውንቴ Delete ተደርጓል። ለምን እና በምን እንደሆነ ግን ፈፅሞ አላወኩም። ይህንንም ፖስት ያደረኩት ለምናልባት ብዬ በተጠባባቂነት Admin ባደረኩት ሌላ አካውንት ነው። በዚህም ሙሉ በሙሉ የምቆጣጠረው ሌላ Channel መክፈት ግዴታ ሆኖብኛል። ከዛኛው ቻናል ጋርም ተያይዞ የነበረውን ግሩፕ (Discussion Group) በአሁን ሰአት እኔ አላየውም። ከኔ ቁጥጥር ውጪ ነው። ስለዚህ ከአሁን በኋላ ፖስት ማደርገው አዲስ በከፈትኩት Channel ነው። እሱን #Join አድርጉ። Discussion Group በቅርቡ አሳውቃችኋለው። አዲሱ ቻናል 👇 #Share ይደረግ 🙏 https://t.me/pvaeducationEt

  • https://youtu.be/9LodQSyJm5o

  • Coming up . . . 👇👇👇👇👇

  • መልካም በዓል 🙏

  • https://youtu.be/S6l6HZZmESI

  • https://youtu.be/IvSHYQW27HA

  • https://youtube.com/@pvaeducation?sub_confirmation=1

  • https://vm.tiktok.com/ZMBt1dUds/

  • без подписи

  • ለጥንቃቄ *** ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች❗️ የኢንተርኔት አጠቃቀም በየቀኑ እየጨመረ በሄደበት በዚህ ዘመን፣ ከዚህ ጋር ተያይዘው የሚመጡ ስጋቶችም እየተስፋፉ ነው። የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በቅርቡ በርካታ አደገኛ የኢንተርኔት አድራሻዎችን (URLs) መርምሮ፣ እነዚህ አድራሻዎች ለሀገራችን የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች በይበልጥ የቴሌግራም ተጠቃሚዎች አካዉንቶችን በመንጠቅን ከፍተኛ ስጋት ሊያስከትሉ እንደሚችሉ አረጋግጧል። ከተለያዩ አካላት በቴሌግራም የሚደርሱን ሊንኮች በርካታ አደጋዎችን የሚይዙ ሲሆን የሚከተሉት አደጋዎች በዋናነት ይገኙበታል፡ 👉የግል መረጃ መጠለፍ:- እንደ የባንክ መለያ ወይም የይለፍ ቃል ያሉ መረጃዎችን መሰረቅ፤ 👉የማልዌር ስርጭት:- ስልኮችን ወይም ኮምፒውተሮችን የሚጎዱ ቫይረሶች፤ 👉ማጭበርበሪያ:- ተጠቃሚዎችን በሀሰተኛ ተስፋዎች (እንደ ውርርድ ወይም ኢንቨስትመንት) መታለል፤ በመሆኑም ማኅበረሰቡ በቴሌግራም አማካኝነት የሚላኩለትን አጠራጣሪ ሊንኮች ከመክፈት እንዲቆጠብ እያሳሰብን፤ ሰሞኑን በቴሌግራም ከሚላኩና በፍጹም ልንከፍታቸዉ ከማይገቡ ሊንኮች መካከል የሚከተሉት ከታች በምስሉ ያሰፈርናቸዉ ይገኙበታል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በቴሌግራማችን አጠራጣሪ የሆኑ ሊንኮች ካጋጠመን ለኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በሚከተሉት አድራሻዎች ማሳወቅ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ • e-mail: ethiocert@insa.gov.et • ነጻ የስልክ መስመር፡ 933 🎼 #ተቀላቀሉን 🎭 🎞 የዩቲዩብ ( #YouTube) ቻናላችን 👇 https://youtube.com/@pvaeducation 💻 የ #Telegram ቻናላችን https://t.me/PVA_Education  #TikTok tiktok.com/@pvaeducation #Subscribe ማድረግ አይረሳ

  • #ተለቋል 👇 #pva #pvaeducation #grade8 #aestheticvalues https://youtu.be/M5lkM6-lORs

  • አዲስ ቪዲዩ | Stay tuned for a new video "PVA G – 8 | UNIT 4: Aesthetic Values | 4.4. Value of Visual Art Works, Tools and Messages on Monuments and Artifacts ✨" Subscribe and stay tuned! 👇 https://youtube.com/@pvaeducation?sub_confirmation=1 Channel link Tree 👇 https://linktr.ee/PVAEducation

  • без подписи

  • ፊዚክስ እያስተማረ በማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ የተለቀቁት ቪዲዮች የተቀረፁት በዚህ ወቅት መሆኑንም ይናገራል። ቢሾፍቱ ላይ ከ2000 በላይ ተማሪዎችን አስጠንቻለሁ የሚለው ዳኛቸው፣ በ2016 ዓ.ም ወደ 45 የሚጠጉ ተማሪዎችን ለአራት ተከታታይ ወራት ከፈተና በፊት በማስጠናት ወደ ዩኒቨርስቲ መግባታቸውን ይናገራል። ከእነዚህም መካከል 20 ያህሉ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ያወጣውን ፈተና ወስደው በማለፍ መግባታቸውን ጨምሮ ተናግሯል። ዘገባው የቢቢሲ አማርኛ ነው 🎼 #ተቀላቀሉን 🎭 🎞 የዩቲዩብ ( #YouTube) ቻናላችን 👇 https://youtube.com/@pvaeducation 💻 የ #Telegram ቻናላችን https://t.me/PVA_Education  📱#TikTok ላይ 👇 tiktok.com/@pvaeducation #Subscribe ማድረግ አይረሳ 🙏 #Share ይደረግ  🙏

  • ከሦስት ዩኒቨርስቲዎች በሱስ ምክንያት የተባረረው እና ፊዚክስ የሚያስጠናው ዳኛቸው ሻምበል ዛሬ በኦንላየን ፊዚክስ በማስተማር ዝነኛ የሆነው ዳኛቸው ወይንም ተማሪዎቹ በሚጠሩት ስሙ 'መምህር ዳኒ'፣ እስከ ስምንተኛ ክፍል ድረስ "ትምህርት መቀበል አይችሉም" ከሚባሉ ልጆች መካከል አንዱ እንደነበር ይናገራል። ዳኛቸው ሻምበል ውልደት እና እድገቱ በድሬዳዋ ሲሆን እስከ 12ኛ ክፍል ትምህርቱን ያጠናቀቀው ብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት ነው። በ2007 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና 515 በማምጣት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን ተቀላቀለ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሜካኒካል ምህንድስና የትምህርት ክፍል 1 ዓመት ከ6 ወር ቢማርም በሱስ ተጠምዶ ትምህርቱን ማጠናቀቅ ሳይችል ቀረ። ወደ ቻይና የመሄድ እድል ያገኘው ዳኛቸው፣ ሳን ዙ ከተማ ውስጥ የፔትሮሎየም ኢንጂነሪንግ ትምህርቱን ሲከታተል አሁንም ያለበት ሱስ ሳንካ ሆነው። ለሁለተኛ ጊዜ ቻይና ሐንዡ የምትባል ከተማ የኮምፒውተር ሳይንስ ለመማር የሄደው ዳኛቸው አሁንም ሱሱ ትምህርቱን በአግባቡ መቀጠል አላስቻለውም። ከሦስት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሱስ ምክንያት የተባረረው ዳኛቸው አዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ የተወሰኑ ወራት ቆየ። ድሬዳዋ እያለሁ "ከትምህርት ቤት፤ ከቤት ትምህርት ቤት የምል ልጅ ነበርኩኝ" የሚለው ዳኛቸው ከቤተሰብ ተለይቶ ወደ አዲስ አበባ ሲመጣ ግን "ሁሉንም ነገር መሞከር ያምረኝ ነበር" ይላል። ከዚያ ሲጋራ፣ ጫት እየቆየ ደግሞ የተለያዩ አደንዛዥ ዕፆችን እና መጠጥን መጠቀም ጀመረ። ቻይና የትምህርት እድል አግኝቶ በሄደበት ወቅት ከሱስ ወጥቶ ትምህርቱ ላይ ለማተኮር ለራሱ ቃል ቢገባም "ከራሴ ጋር ስለተጣበቀ አልቻልኩም" ይላል። ቻይና ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ ሳለ በዙርያው ያለ ገደብ እና ከልካይ ሲጃራ የሚያጨሱ ሰዎች ሲመለከት፣ ከሦስት ቀን በላይ ከሱሱ ተነጥሎ መቆየት አልሆነለትም። በቻይና ቆይታው በነበረበት ሱስ ምክንያት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሎ "ለአስር ቀን ከታሰርኩ በኋላ ነው ወደ ኢትዮጵያ የተመለስኩት" ይላል። ዳኛቸው ቤተሰቦቹ ከቻይና መመለሱን እንዲያውቁ አልፈለገም። ስለዚህ ሰፊዋ አዲስ አበባ አንድ ጎዳና ጥግ ተሸሽጎ መቅረትን መረጠ። በሱስ እና ተስፋ መቁረጥ ወደ ጎዳና ሕይወት መግባቱን የሚናገረው መምህር ዳኛቸው፤ ከአዲስ አበባ ጎዳናዎች በቀጥታ ያመራው ወደ ቢሾፍቱ ነበር። ወደ ቢሾፍቱ ለምን እንደሄደ ሲጠየቅ "ቢሾፍቱን የማውቃት ድሮ ነው። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እያለሁ የሜካኒካል ምህንድስና ትምህርት ክፍል ስማር አንድ ትልቅ ፕሮጀክት ለመስራት ወደዚያ ሄጄ ነበር" ይላል። ቢሾፍቱ በሱስ ዓለም ሲንቧቸር፣ ሕይወቱ የበለጠ እየከበደው መጣ። በልቶ ማደር ችግር ሆነ። ከሱስ አልፎ ሆዱን ማስታገስ፣ ጥሙን ማርካት አልቻለም። ስለዚህ ጥሏት የመጣው አዲስ አበባ ናፈቀችው። "ማንም ሰው የማያውቀኝ ቢሾፍቱ ከምሞት ትንሽ ሰው የሚያውቀኝ አዲስ አበባ ሄጄ ብሞት አስከሬኔን ለቤተሰቤ ለመላክ እንኳ ይቀላል ብዬ ነው" ይላል ምክንያቱን ሲያስረዳ። መናኸሪያ የነበሩ የጎዳና ጓደኞቹ 35 ብር ሰብሰብው ሰጡት። እና በእርሱ ወደ አዲስ አበባ ጉዞ ጀመረ። ከቢሾፍቱ አዲስ አበባ እየመጣ ሳለ መኪናው ቆሞ ለፍተሻ ሲወርዱ ዳኛቸው ሱሱን ማስታገሻ ለመፈለግ ዞር ዞር አለ። የሲጋራ ቁራጭ አግኝቶ አጭሶ ሲመለስ መኪናው ውስጥ ያሉ ተሳፋሪዎች ገብተው የእርሱ ቦታ ላይ ተቀምጠው ጠበቁት። ክፍት ወንበር የነበረው ከአንዲት ሴት ጎን ነበር።አጠገብ ለአጠገብ ተቀምጠው ሲያወሩ፣ታሪኩን ሲያካፍላት አዘነችለት። "እንደምትረዳኝ ቃል ገባችልኝ" ይላል ሁኔታውን ሲያስታውስ። በወቅቱ መስተንግዶ እየሰራች በሪፍት ቫሊ ዩኒቨርስቲ ነርሲንግ ትማር የነበረችው ይህች ሴት፣ ለዳኛቸው ሕይወት መለወጥ ምክንያት ሆነች። እርሷ በቢሾፍቱ ትንሽ ቤት ተከራይታ የምትኖር ቢሆንም ለዳኛቸው ያላትን ለማካፈል፣ የሚተኛበት አነስተኛ ፍራሽ ለመዘርጋት አላመነታችም። ይህች ሴት የአሁን ባለቤቱ እንደሆነች የሚናገረው ዳኛቸው፣ በእርሷ ድጋፍና እርዳታ የጎዳና ሕይወቱ አበቃ። እርሷ ጋር ተጠግቶ ሲኖር ቀስ በቀስ ከሱስ እየራቀ መጣ። "መጽሐፍትን ማንበብ ጀመርኩኝ። ወደ እግዚአብሔር ተጠጋሁ። መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ ጀመርኩኝ" ከዚያ በኋላ ሱስ እርግፍ አድርጎ መተዉን ያስረዳል። ሕይወቱ መልክ እየያዘ የመጣው ዳኛቸው ተማሪዎች የከበዳቸውን የሒሳብ፣ የፊዚክስ ትምህርት ሰብሰብ አድርጎ ማስተማር ጀመረ። "በኮሮና ወቅት በቤተክርስትያን ውስጥ አንድ ክፍል ተሰጥቶኝ አስተምራቸው የነበሩ የስምንተኛ ክፍል ተማሪዎች ነበሩ" የሚለው ዳኛቸው፣ ከኮሮና በኋላ በአንድ ወር ውስጥ ተዘጋጅተው ለስምንተኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና እንዲቀመጡ ሲነገራቸው ትምህርት ቤቱ ፊዚክስ መምህሩ ለቅቆበት ስለነበር አንድ ተማሪ የእርሱን ስም አንስቶ ለርዕሰ መምህሩ ነገራቸው። "መምህር እስክንቀጥር ድረስ ክፍሉን ያዝልኝ ብለው አስገቡኝ" ይላል አጋጣሚውን ሲያስታውስ። እንዲያስተምራቸው ሳይሆን እንዳይረብሹ፣ እንዲቆጣጠር ክፍል ውስጥ የተመደበው ዳኛቸው ግን ከተማሪዎቹ ጋር በሒሳብ እና ፊዚክስ ጨዋታ ጀመረ። ተማሪዎቹ ወደዱት፤የትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር አስተያየት ሲሰበስቡ ጥሩ ነገር ስለሰሙ ቀጠሩት። በዚያች አጋጣሚ የተጀመረች የማስተማር ሕይወት ለሦስት ዓመት ያህል በትምህርት ቤቱ ውስጥ በፊዚክስ መምህርነት እንዲቀጥል አስቻለው። ዳኛቸው አስጠግታው ከምትኖረው ሴት ጋር ትዳር መስርቶ መኖር ጀምሯል። ሁለቱ ጥንዶች ኑሯቸውን ለማሸነፍ እቁብ እየጣሉ የቤት እቃዎቻቸውን ለማሟላት ይጥራሉ። ዳኛቸው እና ባለቤቱ ይጥሉት የነበረው 9000 ብር እቁብ ሲደርሳቸው ቁምሳጥን ለመግዛት ቢያስቡም፣ የማጠናከርያ ትምህርት ቤት ለመክፈት ወስነው ቤት ተከራዩ። ለሦስት ዓመታት በመምህርነት ተቀጥሮ ከሚሰራበት ትምህርት ቤት ለቅቆ በቢሾፍቱ ከተማ "School of My Seed" የሚባል የማጠናከሪያ ትምህርት መስጫ ተቋም ከፈተ። የማጠናከሪያ ትምህርት ተቋሙን በ16 ተማሪዎች ነበር የጀመረው። ከ16ቱ ውስጥ ደግሞ የሚከፍሉት ስድስቱ ብቻ ሲሆኑ፣ 10 ተማሪ ደግሞ በነጻ ማስተማር ጀመረ። "ዋናው የኛ ዓላማ ማገልገል ነበር" የሚለው ዳኛቸው በሦስት ወር ውስጥ የተማሪዎቹ ቁጥር ወደ 80 ማደጉን ይናገራል። ዳኛቸው በአንድ ክፍል የጀመረው የማጠናከርያ ትምህርት፣ የተማሪዎቹ ቁጥር እያደገ መምጣቱን ተከትሎ ወደ ሦስት ክፍል አሳደገው። በልጅነቱ ከቤተሰቦቼ ጋር ይኖር የነበረው በአንድ ክፍል መሆኑን የሚናገረው ዳኛቸው፣ ለማጥናት ሲፈልግ እነርሱ ላይ ለሊቱን ሙሉ እያበሩ ማጥናት ስለሚጨንቀው ሌላ ሠፈር ያሉ ጓደኞቹ ጋር በመሄድ እያደረ ያጠና እንደነበር አልረሳም። በቂ የማንበብያ ስፍራ የሌላቸው፣ እንደ እርሱ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ በሚገኝ ቤተሰብ ውስጥ የሚያድጉ ተማሪዎች እነዲገለገሉበት በሚል የማጠናከርያ ትምህርት በሚሰጥበት ሕንጻ ላይ አንድ 24 ሰዓት ግልጋሎት የሚሰጥ ቤተ መጻሕፍት አደራጀ። ቢሾፍቱ ላይ በነበረው የማጠናከርያ ትምህርት መስጫ ወደ 14 ሰዎችን ቀጥሮ ያሰራ እንደነበር ያስታውሳል። ተማሪዎቹም ከፊዚከስ ውጪ ሌሎች የሳይንስ ትምህርቶችን ኬሚስትሪ፣ ባዮሎጂ፣ ሒሳብ እና እንግሊዘኛ ይማሩ ነበር። ቢሾፍቱ ማጠናከርያ እየሰራ እያለ ማስተማር አትችልም ተብሎ ተዘጋበት። በዚህ ወቅት በመንግሥት ትምህርት ቤት ውስጥ ከመደበኛው ትምህርት ሰዓት ውጪ መማርያ ክፍል ጠይቆ በበጎ ፈቃደኝነት ልጆችን ማስጠናት ጀመረ።

  • 👇👇👇👇👇👇

  • https://vm.tiktok.com/ZMB6ku6Ea/