tgindex
اتبع منهج السلف الصالح

اتبع منهج السلف الصالح

Статистика

እኔ እውቀት ኖሮኝ አይደለም የማዳምጣቸውን እና የማነባቸውን ሌሎች እንዲጠቀሙበት ሼር አደርግበት አለሁ ኢንሻ አሏህ። አሏህ ተግባሩንም ኢኽላሱንም ይስጠን። በተውሒድና በሱና ላይ ያፅናን።

Последний пост
5 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
1 630
0 за 4 дн.
Сутки
+3
+0,18%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
263
23 постов
Вовлечённость
16,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 23
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
47
1/48двое суток
53
1/72трое суток
58

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ☞ አምስቱ የተውበት መስፈርቶች! 🎙ሸይኽ ሙሀመድ አህመድ ዑመር አል-ባሲጢይ (ረሂመሁላህ) t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

  • 🔖 የሴት ልጅ አውራ (ልትሸፍነው የሚገባ የሰውነት አካሏ)፦ ↝አጅነብይ ባለበት ↝ሶላት ውስጥ ስትሆን ↝ሴቶች እርስ በራሳቸው ↝የቅርብ ዘመዶቿ ባሉበት 🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ |•| t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

  • - فضل التكبير! "لو أن رجُلًا جلس على ظهر الطريق ومعه خرقة فيها دنانير، لا يمرُّ إنسان إلَّا أعطاه دينارًا. وآخر إلى جانبه يُكبِّر الله تعالى، لكان صاحب التكبير أعظم أجرَا". أبو عبيدة بن عبد الله بن مسعود | حلية الأولياء، ط: السعادة (٢٠٤/٤). ➢ https://t.me/fawaed_i

  • ወላጆችን ማስተማር የምትችል ሴት ኡስታዛ እንፈልጋለን የስራ መደብ፦ ኡስታዛ መስፈርት፦ 1. ከወላጆች ጋር መግባባት የምትችል 2. ቁርአን በተጅዊድ ማስቀራት የምትችል፣ ቃዒዳን የቀራች 3. ሰለፍያ የሆነች 4. ከቂርአቱ ጎን ለጎን የተለያዩ አስተማሪ የሆኑ ትምህርቶች ማስተማር የምትችል 5. ለአካባቢው ቅርብ የሆነች (አየር ጤና ሰፈር አካባቢ ሰፈር) 6. ሰአት ከ7:30 - 9:00 ለማመልከት፦ @Mnsaaa2 ════ ══════❁✿❁═══════ ════ ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot ════ ══════❁✿❁═══════ ════ https://t.me/HalalDigitalNetwork https://t.me/HalalDigitalNetwork https://t.me/HalalDigitalNetwork

  • 17 апр.212из SunnaWave

    በነፃ አንድ ሺ Subscriber የመግባት ቻሌንጅ! ከናንተ ምጠበቀው: 1.COMMENT ማስቀመጫ ላይ የቻናላቹን ሊንክ ታስቀምጣላቹ 2.በመቀጠል ከናንተ ቻናል ሊንክ በላይ ያሉትን 10 ቻናል የሱና መሆናቸውን ማረጋገጥ እና subscriber ማድረግ! 3.Join ያረጋቹንት ቻናል ገብታችሁ አንድ ፖስታ like ማረግ 4. በመጨረሻ እሄን ፖስታ ለአንድ ሰው ሼር ማረግ JOIN SUNNAWAVE👇 https://t.me/SunnaWave https://t.me/SunnaWave

  • 15 апр.2341из HalalDigitalNetwork

    አፋልጉን‼ ======= እህታችን ስለጠፋችብን ለአላህ ብላችሁ አፋልጉን። ስሟ አመተረሕማን ዐብደ-ል'ሏህ ትባላለች። ረቡዕ ጠዋት ትምህርት ቤት ብላ እንደወጣች አልተመለሠችም። እድሜዋ 14 ነው። የምትኖረው ከእናቷ ጋር ነው። ፖሊስ ጣቢያም ጠይቀን ምንም ፍንጭ አላገኘንም። ሐሙስ ጠዋት ትምህርት ቤት ሄዳ አልመጣችም። እናቷ ሌላ የሚረዳት ሠው የለም። በጣም በጭንቀት ነው ያለችው!! ፈላጊ እናትዋ ፎዚያ አላምረው ስልክ 0927818268

  • 🔴 Makkah Live | مكة مباشر | الحرم المكي مباشر | قناة القران الكريم السعو... https://youtube.com/live/tJYYsd4-Yco?si=fN7hJH1XtFUv2yAJ

  • የጤና መረጃ፡ የጾም አስደናቂ የጤና ጥቅሞች በሳይንሳዊ እይታ ጾም ከሃይማኖታዊ ስርአትነቱ ባለፈ ለሰውነታችን ድንቅ የጤና በረከቶችን ይዞ እንደሚመጣ ጥናቶች ያረጋግጣሉ። ጾም ለጤናችን የሚሰጣቸው 9 ዋና ዋና ጥቅሞች፡ 1. ውጤታማ የክብደት መቀነስ በጾም ወቅት ሰውነታችን የተከማቸ ስብን (Fat) ወደ ሃይልነት በመቀየር እንዲቃጠል ያደርጋል። ይህም ያለምንም ተጨማሪ ድካም ክብደትን ለመቀነስ ይረዳል። 2. የሰውነት በሽታ የመከላከል አቅምን ማጠናከር ጾም የነጭ ደም ህዋሳት በአዲስ እንዲተኩ በማድረግ፣ ሰውነታችን በሽታዎችን የመቋቋም አቅሙን (Immunity) እንዲያሳድግ እንደ ጋሻ ሆኖ ያገለግላል። 3. የምግብ መፈጨት ስርአትን ማሳለጥ ለተወሰኑ ሰአታት ጨጓራችን እረፍት እንዲያገኝ በማድረግ፣ ከጾም በኋላ የምንመገበው ምግብ በአግባቡ ተፈጭቶ ወደ ሃይል እንዲቀየር ያግዛል። 4. መርዛማ ኬሚካሎችን (Detox) ማስወገድ ከምግብ ጋር ወደ ሰውነታችን የሚገቡ አደገኛ መርዞች በቅባት መልክ ይከማቻሉ። በጾም ወቅት ጉበት እነዚህን መርዞች በማጣራት ኩላሊትና ሌሎች ክፍሎች እንዲጸዱ ያደርጋል። 5.የአእምሮን ብቃት ማሳደግ ጾም ኒውሮ ትራፊክ ፋክተር የተባለውን ሆርሞን በመጨመር የአእምሮ ህዋሳትን ጤንነት ይጠብቃል። ይህም ከድባቴ (Depression)፣ ከፓርኪንሰንና ከአልዛይመር በሽታዎች ይከላከላል። 6. ለቆዳ ጤንነትና ውበት መርዛማ ነገሮች ከሰውነት ስለሚወገዱ ቆዳችን እንዲታደስና በብጉር እንዳንጠቃ ይረዳል። 7. የስኳር መጠንን መቆጣጠር በደም ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን በማመጣጠን፣ በስኳር ህመም ምክንያት የሚመጣን የኩላሊት መድከም ይከላከላል። 8. ካንሰርን መከላከል ጾም የዕጢዎችን ወይም የዕባጮችን እድገት በመግታት፣ ካንሰር በሰውነት ውስጥ እንዳይሰራጭ ትልቅ ሚና ይጫወታል። 9. የልብ ጤንነትን መጠበቅ ከአይነት 2 ስኳር ህመም በመከላከል፣ ከልብ ጋር ተያያዥ ለሆኑ የጤና እክሎች ተጋላጭነታችንን ይቀንሳል። ይህ መልዕክቱ ለሌሎች እንዲደርስ ሼር (Share) በማድረግ የድርሻዎን ይወጡ! Via ፦ ዶ/ር ሰኢድ ሙደሲር

  • 17 февр.215из badratkhaier

    🔴 عاجل #السعودية تعلن ثبوت رؤية هلال #رمضان 1447 وعليه فإن #الأربعاء هو أول أيام #شهر_رمضان_المبارك 🔴انضموا إلى قناتنا عبر التيليجرام لنوافيكم بكل جديد https://t.me/badratkhaier

  • 10 февр.182из SunnaWave

    🔹ረመዷንን በማስመልከት ምዝገባ ተጀምሯል 🌟|አት'ተይሲር የኦንላይን የቁርኣንና የኪታብ ቂርኣት ማዕከል |🌟 በየትኛውም የዓለም ክፍል ሆነው  ከስራ ሰዓትዎ ጋር በማይጋጭ መልኩ በሚመችዎት ቦታና ሰዓት ከታማኝ ኡስታዞች ጋር ሆነው ይማሩ ። ✅ መሰረታዊ ንባብ (ቃዒደቱ ኑራኒያ) ✅ ቁርአን በነዞር ከተጅዊድ ጋር ✅ የኪታብ ቂርአት ደረጃ በደረጃ ➲ትምህርቱ ለወንዶችና : ለሴቶች ለብቻ የሚሰጥ ይሆናል። ለበለጠ መረጃና ለመመዝገብ: ────────────⟢ @Ousman_seid ወይም @Abu_ameti_rahman 📞 በስልክ: 0960740937 0985049420 💬 በቴሌግራም: https://t.me/Ye_ewqet_Seleda_link

  • без подписи

  • ደርስ ~ • ኪታቡ፦ አልኢልማም ፊ አሕካሚ ሲያም • ክፍል:- 5 • ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂድ • ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ • የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:- https://t.me/IbnuMunewor/8688 • የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 19

  • خطبة قيِّمة بعنوان ﴿منزلة الفقراء الصابرين عند رب العالمين﴾

  • https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

  • ደርስ ~ • ኪታቡ፦ አልኢልማም ፊ አሕካሚ ሲያም • ክፍል:- 4 • ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂድ • ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ • የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:- https://t.me/IbnuMunewor/8688 • የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 14

  • ደርስ ~ • ኪታቡ፦ አልኢልማም ፊ አሕካሚ ሲያም • ክፍል:- 3 • ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂድ • ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ • የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:- https://t.me/IbnuMunewor/8688 • የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 9

  • ደርስ ~ • ኪታቡ፦ አልኢልማም ፊ አሕካሚ ሲያም • ክፍል:- 2️⃣ • ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂድ • ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ • የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:- https://t.me/IbnuMunewor/8688 • የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 7

  • إذا كان أهل البيت كذلك فهذا من أمارة الخير .. الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

  • አል-ዋዓድ ኢስላማዊ ድርጅት (1447 አ.ሂ) ታላቅ የረመዳን ኢፍጣር ፕሮጀክት > "ፆመኛን ያስፈጠረ ሰው የፆመኛውን ያህል ምንዳ አለው።" (ነብዩ ሙሐመድ ﷺ) በዚህ የረመዳን ወር፣ በችግር ላይ ያሉ 500 ፆመኛ ወገኖቻችንን እናስፈጥር! --- 🎯 የፕሮጀክቱ ግብ: ለመደገፍ ያሰብነው: 500 ቤተሰቦች የአንድ ፓኬጅ ዋጋ: 5,000 ብር ጠቅላላ በጀት: 2,500,000 ብር --- 💰 የእርስዎ ተሳትፎ: ✅ ሙሉ ፓኬጅ: 5,000 ብር ✅ ግማሽ ፓኬጅ: 2,500 ብር ✅ ሩብ ፓኬጅ: 1,250 ብር ✅ የቻሉትን ያህል: (100 ብርም ቢሆን ለውጥ ያመጣል) --- 🏦 የባንክ ሂሳቦቻችን: ንግድ ባንክ: 1000696177876 አቢሲኒያ: 224590199 አዋሽ: 014381570548700 ዘምዘም: 0057676920101 ሒጅራ: 1008569190001 ስም:አል-ዋዓድ ኢስላማዊ ድርጅት --- > ያ ረቢ! በዚህ ኸይር ስራ ለሚሳተፉ ሁሉ ዱንያና አኼራቸውን አብራላቸው። 🤲 የበለጠ መረጃ ለማግኘት: [https://chat.whatsapp.com/LNEOBSS4Z5r6URvPR30ZAL ማን ነው ቀጣዩ የኸይር ተካፋይ?

  • ደርስ ~ • ኪታቡ፦ አልኢልማም ፊ አሕካሚ ሲያም • ክፍል:- 1️⃣ • ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂድ • ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ • የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:- https://t.me/IbnuMunewor/8688