tgindex
وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ

وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ

Статистика
@Thank_you_Allah_Allahарабский

وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ ገሥጽም፤ ግሣጼ ምእመናንን ትጠቅማለችና፡፡ا

Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
арабский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
592
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
73
24 постов
Вовлечённость
12,3%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 24
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
32
1/48двое суток
36
1/72трое суток
39

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • አንዲት ከተማ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 26፥208 *"አንዲትንም ከተማ ለእርሷ አስጠንቃቂዎች ያሏት እና ያስተባበለች ኾና እንጅ አላጠፋንም"*፡፡ وَمَا أَهْلَكْنَا مِن قَرْيَةٍ إِلَّا لَهَا مُنذِرُونَ አምላካችም አላህ ለአንዲት ከተማ መልእክተኛ ልኮ መልእክቱን ከማስተባበሏ በፊት ማንንም አይቀጣም፥ ለእርሷ አስጠንቃቂ መልእክተኛ ከመጣላት በኃላ ያንን መልእክት ስታስተባብል ትጠፋለች፦ 17፥15 *መልእክተኛንም እስከምንልክ ድረስ የምንቀጣ አይደለንም*፡፡ وَمَا كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّىٰ نَبْعَثَ رَسُولًا 26፥208 *"አንዲትንም ከተማ ለእርሷ አስጠንቃቂዎች ያሏት እና ያስተባበለች ኾና እንጅ አላጠፋንም"*፡፡ وَمَا أَهْلَكْنَا مِن قَرْيَةٍ إِلَّا لَهَا مُنذِرُونَ አንዲት ከተማ ስትበድል አላህ በበደሏ ለማጥፋት ሲፈልግ ቅድሚያ መልእክተኛ ልኮ፥ ከዚያ በመልእክተኛው የተላለፈውን ትእዛዝ ሲያምጹ ያቺ ያመጸችውን ከተማ ቅጣቱ ይፈጸምባታል፥ ማጥፋትንም ያጠፋታል፦ 17፥16 *"ከተማንም ለማጥፋት በፈለግን ጊዜ ነዋሪዎችዋን "እናዛለን"፡፡ በውስጧም ያምጻሉ፡፡ በእርሷም ላይ ቃሉ ቅጣቱ ይፈጸምባታል፡፡ ማጥፋትንም እናጠፋታለን"*፡፡ وَإِذَا أَرَدْنَا أَن نُّهْلِكَ قَرْيَةً أَمَرْنَا مُتْرَفِيهَا فَفَسَقُوا فِيهَا فَحَقَّ عَلَيْهَا الْقَوْلُ فَدَمَّرْنَاهَا تَدْمِيرًا "እናዛለን" የሚለው ኃይለ-ቃል ይሰመርበት። ይህንን ትእዛዝ በመልእክተኞቹ አንደበት ነዋሪዎችን እንዲታዘዙ ያዛል፥ ነዋሪዎች በእርሱ ሲያምጹ ያጠፋል፦ ተፍሢሩል ጀላለይን 17፥16 *"ከተማንም ለማጥፋት በፈለግን ጊዜ ነዋሪዎችዋን እናዛለን" በመልእክተኞቻችን አንደበት ነዋሪዎችን እንዲታዘዙ እናዛለን፥ "በውስጧም ያምጻሉ" ወጥተው በትእዛዛችን ላይ ያምጻሉ። "በእርሷም ላይ ቃሉ ቅጣቱ ይፈጸምባታል" በቅጣት ይፈጸምባታም፥ "ማጥፋትንም እናጠፋታለን" ሕዝቡን እና አበላሾችን በጥፋት እናጠፋታለን"*። { وَإِذآ أَرَدْنَا أَن نُّهْلِكَ قَرْيَةً أَمَرْنَآ مُتْرَفِيهَا } مُنَعمِّيها بمعنى رؤسائها بالطاعة على لسان رسلنا { فَفَسَقُواْ فِيهَا } فخرجوا عن أمرنا { فَحَقَّ عَلَيْهَا ٱلْقَوْلُ } بالعذاب { فَدَمَّرْنَٰهَا تَدْمِيرًا } أهلكناها بإهلاك أهلها وتخريبها. ይህ የሚያዘውን ትእዛዝ ያመጸች መጥፎንም ቅጣት የቀጣት ብዙ ናት፥ በማንኛይቱም ከተማ ውስጥ አስጠንቃቂ መልእክተኛ ሲላክ ነዋሪዎችዋ፦ "እኛ አባቶቻችንን በሃይማኖት ላይ አገኘን፥ እኛም በፈለጎቻቸው ላይ ተከታዮች ነን" ይሉ ነበር፦ 65፥8 *ከከተማም ከጌታዋ ትዕዛዝ እና ከመልክተኞቹም ያመጸች፣ ብርቱንም ቁጥጥር የተቆጣጠርናት፣ መጥፎንም ቅጣት የቀጣናት ብዙ ናት*፡፡ وَكَأَيِّن مِّن قَرْيَةٍ عَتَتْ عَنْ أَمْرِ رَبِّهَا وَرُسُلِهِ فَحَاسَبْنَاهَا حِسَابًا شَدِيدًا وَعَذَّبْنَاهَا عَذَابًا نُّكْرًا 43፥23 ነገሩ እንደዚሁም ነው፡፡ *ከበፊትህ በማንኛይቱም ከተማ ውስጥ አስጠንቃቂን አላክንም፤ ነዋሪዎችዋ እኛ አባቶቻችንን በሃይማኖት ላይ አገኘን፤ እኛም በፈለጎቻቸው ላይ ተከታዮች ነን ያሉ ቢኾኑ እንጅ*፡፡ وَكَذَٰلِكَ مَا أَرْسَلْنَا مِن قَبْلِكَ فِي قَرْيَةٍ مِّن نَّذِيرٍ إِلَّا قَالَ مُتْرَفُوهَا إِنَّا وَجَدْنَا آبَاءَنَا عَلَىٰ أُمَّةٍ وَإِنَّا عَلَىٰ آثَارِهِم مُّقْتَدُونَ 17፥16 እና 43፥23 ላይ "ሙትረፊን" مُتْرَفِين ማለት "ነዋሪዎች" ማለት ነው። የከተማ ነዋሪዎችዋ አስጠንቃቂ ሲላክላቸው፥ አስጠንቃቂ መልእክተኛ በተላከበት ትእዛዝ ከሓዲዎች ይሆናሉ፥ አላህ ማንኛይቱንም ከተማ ለእርሷ የተወሰነ መጽሐፍ ያላት ሆና፥ የአላህ አንቀጽ በእነርሱ ላይ የሚያነብ መልክተኛን ከላከ በኃላ ያንን ትእዛዝ ሲያስተባብሉ ያጠፋል፦ 34፥34 *"በከተማም አስጠንቃቂን አላክንም፥ "ነዋሪዎችዋ" «እኛ በዚያ በእርሱ በተላካችሁበት ከሓዲዎች ነን» ያሉ ቢኾኑ እንጂ*"፡፡ وَمَا أَرْسَلْنَا فِي قَرْيَةٍ مِّن نَّذِيرٍ إِلَّا قَالَ مُتْرَفُوهَا إِنَّا بِمَا أُرْسِلْتُم بِهِ كَافِرُونَ 15፥4 *"ማንኛይቱንም ከተማ ለእርሷ የተወሰነ መጽሐፍ ያላት ኾና እንጂ አላጠፋንም"*፡፡ وَمَا أَهْلَكْنَا مِن قَرْيَةٍ إِلَّا وَلَهَا كِتَابٌ مَّعْلُومٌ 28፥59 *"ጌታህም ከተሞችን በዋናዋ ውስጥ አንቀጾቻችንን በእነርሱ ላይ የሚያነብ መልክተኛን እስከሚልክ ድረስ አጥፊ አልነበረም፡፡ ከተሞችንም ባለቤቶቿ በዳዮች ሆነው እንጅ አጥፊዎች አልነበርንም"*፡፡ وَمَا كَانَ رَبُّكَ مُهْلِكَ الْقُرَىٰ حَتَّىٰ يَبْعَثَ فِي أُمِّهَا رَسُولًا يَتْلُو عَلَيْهِمْ آيَاتِنَا ۚ وَمَا كُنَّا مُهْلِكِي الْقُرَىٰ إِلَّا وَأَهْلُهَا ظَالِمُونَ ስለዚህ "እናዛለን" የሚለው ትእዛዝ መጽሐፉን ወይም አንቀጹን ነው እንጂ "እንዲያምጹ እናዛለን" ማለት በፍጹም አይደለም፥ ለማንሸዋረር አትሞክሩ። የቁርኣን አናቅጽ ነቅሶና ወቅሶ ለማውጣት እና እርሾና ጌሾ ጨምሮ ለማብኳትና ለማስከር ብትዳዱም በኢሥላም ዐቅብተ-እምነት ትጥቅና ስንቅ ይዘን መሞገትና መሟገት እንደሚቻል ምንጨታዊ ሙግታችን ጉልህ ማሳያ ነው። ✍ከዐቃቤ እሥልምና ወሒድ Facebook ፦ ጥሪያችን Tiriyachen ወሠላሙ ዐለይኩም

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🌟9📖 التوبة 📖🌟 أعوذ بالله من الشيطان الرجيم ዛሬ ኢሸአሏህ ሰረቱል ተውባ እንቅራ 📖ከቁጥር. 27----31 📖ምዕራፍ 9 📖ገፅ 191

  • #ረውዳ የጀነት ጨፌ! ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَا بَيْنَ بَيْتِي وَمِنْبَرِي رَوْضَةٌ مِنْ رِيَاضِ الْجَنَّةِ، وَمِنْبَرِي عَلَى حَوْضِي﴾ ​“በቤቴና በሚንበሬ (በስብከት መድረኬ) መካከል ያለው ቦታ ከጀነት ጨፌዎች (የጀነት የአትክልት ስፍራዎች) አንዷ ጨፌ ናት፤ ሚንበሬም በሐውዴ ላይ ነው።” ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 1888

  • #ከወሳኝ ነቢያዊ ዱዓዎች ውስጥ ⅲ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐ ”تعوَّذوا باللهِ من جَهْدِ البلاءِ، ودَرَكِ الشقاءِ، وسوءِ القضاءِ، وشماتةِ الأعداءِ“ “ከመከራ ብርታት፥ ከዘቀጠ ክፉ ዕድል፣ ከመጥፎ ፍርድ፣ በጠላት ከመሳለቅ በአላህ ተጠበቁ።” 📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 2968

  • « በሁለት ጉዳዮች ቀልድን ተጠንቀቅ ፤ አንደኛ፣  (በዲን) ጉዳይ ላይ።  ሁለተኛ በሰዎች ክብር ስምና (ማዕረግ) ላይ።» فاحذر بارك الله فيك !

  • 🌟9📖 التوبة 📖🌟 أعوذ بالله من الشيطان الرجيم ዛሬ ኢሸአሏህ ሰረቱል ተውባ እንቅራ 📖ከቁጥር. 21---26 📖ምዕራፍ 9 📖ገፅ 190

  • ትውልድ የግለሰቦች ቅብብሎሽ ነውና ራስህን በመለወጥ ለትውልዱ ጥራት የበኩልህን ኀላፊነት ተወጣ!!!

  • 1 авг.631из mahircomp123

    ስለ ሰማዕቱ ብራና አነጋገሪነት😁! ☑️Sαlαh Responds😘

  • видео или голосовое, без подписи

  • 1 авг.52из mahircomp123

    видео или голосовое, без подписи

  • ፨ መንገድ የምታቋርጥ ጉንዳን አትርገጥ፣ ፨ ጥሬ የምትለቅም ወፍ አታስደንግጥ፣ ፨ ዉሃ የሚጠጣ ዉሻ አታባርር፣ ፨ ርቦት የሚግጥ እንሠሣ አታስደንብር፣ ፨ ተመቻችታ የተኛች ድመት አትቀስቅስ፣ ፨ የሸረሪት መኖርያን አታፍርስ፡፡ ይላል ኢስላም፡፡ ሱብሓነከ ረቢ! እየኖርነው ነው ግን?

  • ¶አርበዒን አልነወዊዊ የመጀመሪያው ሃድስ الحديث الأول من الأربعين النووية هو قول النبي ﷺ: «إنَّما الأعمالُ بالنِّيَّاتِ، وإنَّما لِكُلِّ امرئٍ ما نوى» ، ومعناه المبسط للأطفال أن الله يحاسبنا ويثيبنا على ما نحمله في قلوبنا ونقصدُه بأفعالنا. فالنية الطيبة تجعل كل عمل صغير عبادة عظيمة نأخذ عليها أجراً كبيراً من الله.نص الحديثعن أمير المؤمنين عمر بن الخطاب رضي الله عنه قال: سمعت رسول الله ﷺ يقول: «إنَّما الأعمالُ بالنِّيَّاتِ، وإنَّما لِكُلِّ امرئٍ ما نوى، فمن كانت هجرتُه إلى الله ورسولِه فهجرتُه إلى الله ورسولِه، ومن كانت هجرتُه لدنيا يصيبُها أو امرأةٍ ينكحُها فهجرتُه إلى ما هاجر إليه». معاني الكلمات بأسلوب سهلالأعمال: كل ما نقوم به من أفعال وأقوال صالحة.النيات: ما نقصده ونريده بقلوبنا قبل أن نبدأ العمل.لكل امرئ ما نوى: يأخذ الإنسان الأجر والثواب حسب قصده ونيته. ماذا نتعلم من هذا الحديث؟ እዚህ ሃዲስ ምን ተረዳችሁ ?

  • ◆▮DEBATE▮◆ ➧ የተጠበቀዉ ቁርአን ወይስ ባይብል ? የዛሬው የ ቲክቶክ ቆይታችን ◍ ወንድም ሳለህ         🅥🅢 ◍ ወገኖች ዲያቆን ዳዊት وَقُلۡ جَآءَ ٱلۡحَقُّ وَزَهَقَ ٱلۡبَٰطِلُۚ إِنَّ ٱلۡبَٰطِلَ كَانَ زَهُوقٗا — سورة الإسراء (17:81) በልም «እውነት መጣ ውሸትም ተወገደ፤ እነሆ ውሸት ተወጋጅ ነውና፡፡» — አል ኢስራዕ (17:81) ➬ ወገኖቻችን ለዉይይት ከመምጣታችሁ በፊት ማስረጃ እና መረጃ ይዛችሁ ኑ!!

  • видео или голосовое, без подписи

  • 30 июл.49из path_of_the_prophets

    ጀንሮል ኑ የሳለህ ቲክቶክ ነው ይህ ፎሎው አድርጉ https://vt.tiktok.com/ZSXnhBpC4/ በነብያት መንገድ ቴሌ ግራም ነው https://t.me/path_of_the_prophets

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🔖 የሴት ልጅ አውራ (ልትሸፍነው የሚገባ የሰውነት አካሏ)፦ ↝አጅነብይ ባለበት ↝ሶላት ውስጥ ስትሆን ↝ሴቶች እርስ በራሳቸው ↝የቅርብ ዘመዶቿ ባሉበት 🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ |•| t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

  • 📖 ሱረቱል አል‐ሙልክን አዘውትሮ ማንበብ ያለው ትሩፋት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿سورةُ تبارك هي المانعةُ من عذابِ القبرِ﴾ “ምዕራፍ አል‐ሙልክን መቅራት (ማንበብ) ከቀብር ቅጣት ይጠብቃል።” ሶሂህ አልጃሚዕ: 3643

  • видео или голосовое, без подписи

وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ — tgindex