tgindex
🔥The Power Of Holy Ghost📖

🔥The Power Of Holy Ghost📖

Статистика
@The_Power_of_Holy_Ghostанглийский

√The power of holy Ghost~Telegram Midia አገልግሎቶች👇👇 🔴የትንቢት 🔴የፈውስ 🔴በአጋንንት እስራት ላሉ ነፃ የመውጣት ጊዜ 🔴Wership Time🎤🎤 🔴ስለ Revival/ስለ መንፈስ ቅዱስ በሀይል የምንፀልይበት Time 📖እለተ እለት በመንፈስ መንደድ🔥🔥🔥 @Gedi_122

Последний пост
9 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
190
0 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
135
22 постов
Вовлечённость
71,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
20
1/48двое суток
22
1/72трое суток
24

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 9 авг.233из Thequeen57

    እግዚአብሔር ሆይ 🙏🙏 ከግብዝነት የፀዳውን ከማስመሰል የራቀውን የቤትህን ውበት ከአንተ ውጪ ለማንም ልንጠቅም በማንችል ባሪያዎችህ መልስ!! 😭😭😭😭😭😭😭 እባክህ እርዳን!!!

  • የማወራው ወሬ ለ ሚሰሙኝ ሰዎች የሚጣፍጥ ቢሆን ስለ ኢየሱስ ይሁን ×2 ጨዋታ ቢያምርልኝ ሚሳካልኝ ብሆን ስለ ኢየሱስ ይሁን ×2 አዲስ ነገር ካለህ እስኪ አካፍለን ቢሉኝ ስለ ኢየሱስ ይሁን ×2 . . . .. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ጣፍጥልኝ ጣፍጥልኝ በአፌ ጣፍጥልኝ 😊 ተወደድ ተወደድ ሳወራህ ተወደድ 🥰 .. . . . . . .  . .

  • 5 июл.2071из YTBMusBot

    via @VKmusicTopbot

  • 28 апр.14341из Thequeen57

    በየቀኑ ብዘምር ደስ የሚለኝ🔥🔥 ለሰው ሁሉ ብናገር ደስ የሚለኝ⛈ ስለምህረትህ ስለምህረትህ ከነድካሜ እኔን ስለመያዝህ😭 ስለምህረትህ ስለምህረትህ ከነሃጥያቴ እኔን ስለማቀፍህ 🥹 ስለምህረትህ ስለምህረትህ ከነድካሜ እኔን ስለመውደድህ😢 ስለምህረትህ ስለምህረትህ ከነሃጥያቴ ለኔ ስለመሞትህ✨✨

  • 25 апр.1373из Thequeen57

    ከልጅነት እስከ እርጅና በማይቋረጥ ርሃብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🔥🔥🔥🙌

  • ወይ ወይ ይሄ መዝሙር 🔥🔥🔥🔥 ጌታ ኢየሱስ ተኝቶበት ስፍራውን ሁሉ ተቆጣጥሮት ማዕበል ቢነሳ ወጀቡ እንዴት ይሰጥማል መርከቡ???

  • 12 апр.144из prophetJossyJN

    без подписи

  • Amezing worship🥰🥰🥰🥰 እንዴት አይነት ፍቅር ነው??😭😭😭 Natnael Dink sitota worship REACT(😭😍❤🔥🙏💯) https://t.me/The_Power_of_Holy_Ghost https://t.me/Thequeen57

  • без подписи

  • 7 апр.1123из enen_lakegn

    ይህ የምታዩት ህዝብ በአነድ ወቅት በናይጄሪያ በተካሄደው ወንጌላዊ ሪያንሀርድ ቦንኬ ያዘጋጀው ክሩሴድ ላይ ሲሆን በተዘጋጁት ክሩሴዶች ላይ ሰፊ ብዛት ያለው ህዝብ የተካፈለበትና የተሳተፈበት ብዙ ተዓምራት የታዩበት የመጀመሪያው ያደርገዋል፡፡ ወንጌላዊ ሪያንሀርድ ቦንኬ ከመቶ ሀያ ሚሊዮን (120,000,000) በላይ ሰዎችን በወንጌል ደርሰዋል። በ30 ዓመት አገልግሎታቸው እስከ 2015 ብቻ ከአምሳ ሰባት ሚሊየን (57,000,000) በላይ ሰዎች ጌታን እንደ ግል አዳኛቸው አድርገው እንዲቀበሉ አድርገዋል። ተተኪ በማፍራትም ትልቅ ተምሳሌት ሆነዋል በአሁኑ ሰዓት ይህንን አገልግሎት እንዲመራና እንዲያስቀጥል ያሳደጉት ወንጌላዊ ዳንኤልን ተክተዋል። " እኝህ ጀግና የእግዚአብሔር ሰው ወደ ኢትዮጲያ ሁለት ጊዜ መጥተው ድንቅ አገልግሎት ማገልገላቸው የሚታወስ ነው፡፡ ዛሬም ድረስ ወንጌል ላይ ትልቅ ስራን ሰርተው ማለፍ ከቻሉት የወንጌል አርበኞች ፊት የሚቀመጡ ናቸው፡፡ እስኪ ሪያንሀርድ ቦንኬ የተካፈላችሁ ከተናገራቸው ቃሎች ውስጥ አካፍሉን የምታስታወስ ካላችሁ!! 👉https://t.me/enen_lakegn 👉https://t.me/enen_lakegn

  • ካንተ አይበልጥም የሰጠኸኝ እኔ እኮ እራሴ የአንተ ንብረት ነኝ እሰዋዋለሁ ዛሬም ፊትህ አንተ አምጣው ካልክ አንተ ከፈለክ አንተ የሰጠኸኝን አምጣው ካልክ ልዩ መአዛ ያለው ይሁንልህ ኢየሱስ በደስታ ዛሬም ልሰዋልህ ለብዙ ዘመናት ስደክም ስለፋ ይጠቅመኛል ብዬ ብዙ ደክመያለሁ አንተ የሌለህበት ስጦታዬ ብዬ አብረሃምን ጠርተህ ልጅህን ሰዋልኝ ስትለው ካንተ አይበልጥም ብሎ ልጁንም ሊሰዋ ደሞ እንደወጣው ዛሬ ማትፈልገውአንተ ማትከብርበት መንገድ ጎዳናዬ እኔ አለኝ የምለው ካንተ አይበልጥምና አንተ የሰጠኸኝ እሄው በደስታ ፊትህ ሰዋዋለው ይቅራ ይቅር አንተ የሌለህበት እኔ አልኑር ይቅራ ይቅር አይበጅህም ካልክ ለኔ አይሁን ‼️ ‼️ ‼️ ‼️ ‼️ ‼️ ‼️ ‼️ ‼️

  • አንተን ያጣሁ ቀን እውነተኛው ሞቴ ይጀምራል 😭😭😭 መዝሙር 27 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ አንተ ፊቴን እሹት ባልህ ጊዜ፦ አቤቱ፥ ፊትህን እሻለሁ ልቤ አንተን አለ። ⁹ ፊትህን ከእኔ አትሰውር፥ ተቈጥተህ ከባሪያህ ፈቀቅ አትበል፤ ረዳት ሁነኝ፥ አትጣለኝም፥ የመድኃኒቴም አምላክ ሆይ፥ አትተውኝ። ¹⁰ አባቴና እናቴ ትተውኛልና፥ እግዚአብሔር ግን ተቀበለኝ። የመዝሙር ግብዣ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Thequeen57

  • ሚዛን ደፍቷል . . . . .. . . . . .. . . . . . . . . . . .. . . . . . . . . በህይወት ዘመኔ ሁሉ ካየሁት ቸርነትህ እስከ ዛሬ አብሮኝ ካለው ምህረትህ ከአንድ ቀን ህልውናህ ጋር በሚዛን ቢስተያይ የ ጥቂት ቀን መገኘትህ ለኔ በልጧል  ‼️ .  . . . . . . . . . . . . .  . . . . . . . . . . . . እልፍ አመታትን በዚህ ምድር ከመኖር አንድ ለሊት በ ህልውናህ ውስጥ ማደር  ለኔ ሚዛን ደፍቶብኛል  ‼️‼️ . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . https://t.me/The_Power_of_Holy_Ghost 🔥 🔥 🔥 🔥 🔥 🔥 🔥 🔥🔥 🔥 🔥 🔥

  • 🔖 አድራሻ:- ከመገናኛ-ፈረንሳይ ለጋሲዮን ታክሲ በመያዝ ኬላ ይወርዳሉ - ከኬላ 41 እየሱስ በመውረድ በስተ ቀኝ በኩል ባለው ኮብልስቶን 50ሜትር ገባ ብሎ ወጣት ማዕከል ፊት ለፊት ያለው ቀራንዮ ቅድስና ቤተ ክርስቲያን ለበለጠ መረጃ ☎️+251923491638 ☎️+251945314215

  • без подписи

  • https://t.me/The_power_of_holy_ghos?videochat=b154a52e37d19bafc1

  • Now live Joni Joni

  • Join join eyalachu 🔥🔥

  • 19 мар.163из Gedi_133

    https://t.me/The_power_of_holy_ghos?videochat=b154a52e37d19bafc1

  • 19 мар.118из Gedi_133

    Share Share Share live now