💎ቲብያን 💎 የተለያዩ ዳዕዋዎች የሚተላለፉበት ቻናል!
Статистика🍂የቲብያን ቻናል ዋና አላማው አላህ ኢኽላሱን ይስጠንና በተቻለን አቅም ጠቃሚ ናቸው የምንላቸው ወቅታዊ ሙሃደራዎችን እንዲሁም ጠቃሚ ማስታወሻዎች አጫጭር ፁሁፎችና ፎቶዎችንምን ! ላልደረሳቸው ማድረስ ነው። «السلفية منهجي» https://t.me/joinchat/AAAAAEPOgchGXF37Mja27A
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 53
- 1/48двое суток
- 60
- 1/72трое суток
- 65
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ከነብያችን ዱዓዎች ውስጥ! "አላህ ሆይ! ከፀጋህ መወገድ፣ ከለገስከኝ ጤንነት እጦት፣ ከድንገተኛ ብቀላህ፣ ከቁጣህ ሁሉ በአንተ እጠበቃለሁ።"🤲 (ሙስሊም:2739)
አላህ ሁለት ልቦችን ማቀራረብ ከሻ፤ በመካከላቸው ያለው ርቀት የሰማይና የምድር ያህል እንኳን ቢሆን ያሰባስባቸዋል፡፡ ዝምብላችሁ ዱዓ አድርጉ!!! ስለ ቀልባችን
без подписи
"ጌታህንም በምስጢር ተዋድቀህና ፈርተህ ከጩኸት በታችም በኾነ ቃል በጧትም በማታም አውሳው፡፡ ከዘንጊዎቹም አትኹን፡፡" (አል አዕራፍ:205)
без подписи
без подписи
без подписи
🚨 የመጨረሻ ጥሪ የዛዱል መዓድ ኢስላማዊ ማዕከል ለአረፋ በዓል አቅም ለሌላቸው ወገኖቻችን ኡድሒያ ለማድረስና ለሕፃናት ልብስ ለመግዛት ያቀደው የበጎ አድራጎት ፕሮጀክት ነገ እሁድ የመጨረሻው ነው! ከነገ በኋላ ጊዜው ስለሚጠብ አንቀበልም። ✨ የተከበሩ የዙል ሂጃህ አስርቱ ቀናት ሳያልቁ አቅምና ፍላጎቱ ያላችሁ እህትና ወንድሞች ፈጥናችሁ ተሳተፉ። 💳 አካውንቶች (Zadul Mead Islamic center)፦ ንግድ ባንክ (CBE): 1000698970767 ዘምዘም ባንክ: 10054734520101 ሂጀራ ባንክ: 1000046340001 ቴሌብር Short Code: 514451 (Pay for Merchant) 📞 ስልክ ቁጥር: 0947483030 / 0936027364 (ደረሰኙን በነዚህ ቁጥሮች ዋትሳፕ ወይም ቴሌግራም ላይ ይላኩ) 📍 የቴሌግራም ግሩፕ፦ https://t.me/+nB8PMQT6bgFkZjE0
ለወላጅህ ዱዓእ ማታደርግ ከሆነ... ለወላጆች አዘውትሮ ዱዓእ ማድረግ ሳሊሕ/ደግና አላህን ታዛዥ የመሆን አንድ ምልክት ነው። በተቃራኒው ደግሞ ወላጆችን በዱዓ መርሳት የዲን ድክመትና እራስንም የመርሳት ምልክት ነው! ወላጅ ሆይ፥ ልጅህ በልጅነቱ ልቡ በኢማን ተሞልቶና የዲንን መንገድ ይዞ ካላደገ በስተቀር አይደለም ከሞት በኋላ በይህወትም እያለህ ሊረሳህ ይችላልና ለራስህም ለልጅህም ጥቅም ስትል በጊዜ ልጅህን ከአላህ ጋር በደምብ አስተዋውቅ! ልጅ ሆይ፥ ወላጆችህን (በተለይም ከሞቱ በኋላ) በዱዓ ረሳህ ማለት እራስህን እንደረሳህ ቁጠረው! ነቢዩ صلى اللہ عليہ وسلم የሰው ልጅ በሙሉ ሲሞት ስራው ይቋረጣል፤ 3 ዓይነት ሰዎች ሲቀሩ ብለው ሶስቱን ሲዘረዝሩ፥ (...أو ولَدٍ صالِحٍ يَدعو له) "...ለወላጁ ዱዓእ የሚያደርግ ሷሊሕ ልጅ ያለው ወላጅ ሲቀር " ብለዋል። ለወላጅህ ዱዓእ ማታደርግ ከሆነ አንተ/ቺ ሷሊሕ አይደለህም/ሽም ማለት ነው!! اللهم اجعلنا بررة أتقياء، وصالحين مصلحين. واغفر لنا ولوالدينا وللمسلمين أجمعين. وأعنا على ذكرك وشكرك وحسن عبادتك. رب ارحمهما كما ربياني صغيرا 🤲 ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ዛዱል መዓድ https://telegram.me/ahmedadem
без подписи
без подписи
без подписи
ትልቅ ሰው ማነው? 🌳 ደጋግ ቀደምቶቻችን አንድን ሰው ሰው ብለው ይቆጥሩት የነበረው የነቢዩን ﷺ ሱንናህ (ሸሪዓን) ሲያውቅና ሲተገብር ብቻ ነበር። የአላህን ﷻ ሕግ (ሸሪዓን) የማያውቅና የማይከተልን ሰው እንደ አዋቂና ትልቅ (ሙሉ) ሰው አይቆጥሩትም ነበር! 🌳 የሰው ልጅ ሰው በመሆኑ ብቻ የሚገባው ክብር ቢኖርም ክብሩ ሙሉ የሚሆነው ግን አላህን ሲያውቅና ሕጉን ሲያከብር ብቻ ነው። ይህ እስካልሆነ ድረስ የሰው ልጅ በእድሜ ቁጥር ትልቅ ቢሆንም ብዙ ነገር እንደ ሚጎድለው ምንም የማያውቅ ሕፃን ነው የሚታየው! 🌳 በቅርብ ዘመን የነበሩ አንድ ዓሊም (በር ላይ 3 ወንዶች አሉ፣ እርሶን እየፈለጉ ነው) ሲሏቸው "ሶስት ሰሓባዎች በር ላይ ቆመዋል እያልከኝ ነው!?!" ብለው ጠየቁ፤ እኔ ሰሓባ አላልኩም፣ 3 ወንዶች ነው ያልኩት ሲሏቸው "ሶስት ሰዎች ካልክ ይበቃል! ወንድ ሰሓባዎች ናቸው እንጂ እኛ ምናችን ወንድ ነው?!" ብለው የወንድነትን መመዘኛ ልክ እንደ ሰሓባዎች ዲንን ማወቅና ለዲን መልፋት አድርገውታል። 🌳 እንግዲህ የብዙ ዲግሪዎች ባለቤት መሆን፣ ባለሀብትና ባለስልጣን መሆን፣ ታዋቂና ተፅእኖ ፈጣሪ ሰው መባል ወዘተ ዱኒያዊ የትልቅነት መለኪያዎች ያለ ኢማንና መልካም ስነምግባር አላህ ዘንድ ምንም ዓይነት ዋጋ አይኖራቸውም ማለት ነው። 🌳 ዲኑን በሚገባ ያልተረዳ ሰው ከእንስሳት ብዙም እንደማይለይ ቁርኣንም ጠቁሟልና የሁለት ዓለም ደስታና ክብርን ለማግኘትና የምር ትልቅ ሰው ለመሆን ለሙስሊም የሚፈቀድና የማይፈቀደውን ለይተን አውቀን የአላህን ሕግ/ሸሪዓን አክብረን እንኑር። እንደፈለጉ መኖር ከአላህ ﷻ ጋር ያጣላል፤ ዱኒያና ኣኺራንም ያበላሻል። ✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ዛዱል-መዓድ 🌐 https://zadulmead.org/ ✔️https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️https://youtube.com/@Zadul-Mead ✔️ https://x.com/zadul__mead ✔️https://instagram.com/zadulmead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته እቺ በፎቶ የምትመለከቷት ልጅ ፋዒዛ አቡበክር ትባላለች ለቡ አከባቢ ከምትኖረበት ቤት በቀን 15 ሱቅ እጣን ገዝቼ ልምጣ ብላ ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም ያያችዋት ደዉሉልን ከላቹ ከታች ባሉ ስልክ ቁጥሮች ደውሉልን 0924795570 0913821077 ሼር በማድረግም ተባበሩን
ያኡመተል ሙሓመድ ረመዷን ሙባረክ ‼ እንኳን ለ1447ኛው የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ! አላህ ከሚጠቀሙበት ያድርገን‼🤲 በዱዓ አንረሳሳ?
የሥራ ማስታወቂያ አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ 🔅ዛዱል መዓድ ኢስላማዊ ማዕከል ለሴቶች መርከዝ ለከሰዓት (ከትምህርት መልስ) ፕሮግራም አስተማሪዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። • የስራ ቀናት፥ ከሰኞ እስከ ሐሙስ እና ቅዳሜ • የስራ ሰዓት፥ ከ9:30-12፡00 እና ቅዳሜ ከ8:30 -12፡00 • ደሞዝ፥ በስምምነት ዋና መስፈርት፦ ● ሸሪኣዊ አለባበስ የምትለብስ ● ቃዒዳ ሙሉ በሙሉ በጥራት የቀራችና ቁርኣን በተጅዊድ ማስቀራት የምትችል ● ቀርኣን ሙሉ ለሙሉ አልያም በከፊል የሐፈዘች ● አማርኛ መፃፍና ማንበብ የምትችል ● ቢያንስ ከዓመት በላይ የስራ/የማስቀራት ልምድ ያላት። ▪️ቅድሚያ ሚያሰጡ ተጨማሪ መስፈርቶች፥ ● ኪታቦችን ማስቀራት/የተርቢያ ትምህርቶችን የመስጠት ችሎታ ያላት ● የዓረብኛ ቋንቋ/ፅሁፍ ችሎታ ያላት ● መኖርያ አድራሻ ቅርብ የሆነች 🔅የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ እህቶች ፉሪ በሚገኘው ዛዱል መዓድ የሴቶች መርከዝ በስራ ሰዓት (ጠዋት ከ3፡00 -6፡00 አልያም ከሰዓት ከ 9፡00 - 11፡00) በአካል ቀርባችሁ እንድታመለክቱ እናሳውቃለን። ዛዱል መዓድ
የተለያዩ የሳኡዲ እቃዎች የምትፈልጉ ጆይን ብላቹ ግብ 👇👇 https://t.me/sebrinaonlineshopping
ማስታወቂያ ✅ السلام عليكم ةرحمة الله وبركاته የዛዱል መዓድ የፈታዋ ሰብሳቢ ቁጥር ነው። ጥያቄዎትን በቴሌግራም ወይም በዋሳፕ ብቻ ይላኩ። +251948462619(ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ)✅ +966532792467(ከኢትዮጵያ ውጭ ላሉ)✅ ▪️https://t.me/ahmedadem
#የሴቶች የረፉድ ደርስ በአላህ ፈቃድ ከነገ ወድያ ማክሰኞ ይጀመራል። https://t.me/ahmedadem
без подписи