tgindex
UoG Exam and Notes

UoG Exam and Notes

Статистика

University of Gondar students hub 🎓 Get past exams, notes, and PPTs for freshman and other all departments to boost your studies.

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
6
Всего постов
30
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Образование
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
1 736
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 285
30 постов
Вовлечённость
74,0%
к подписчикам
Постов в день
0,9
всего 30
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
540
1/48двое суток
618
1/72трое суток
667

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 13 авг.27427из UoGStudentUnionOffice

    ይነበብ ይነበብ!!! ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ውድ እህቶቻችን እንዴት ከረማችሁ pathfinder የተባለ ግብረ ስናይ ድርጅት በዩኒቨርስቲያችን 30(ሰላሳ) ሴት ተማሪዎችን ማገዝ ይፈልጋል።በመሆኑ ሙሉ መረጃውን ከተያያዘው ፋይል(file) ላይ ተመልከቱ☝️☝️☝️☝️☝️

  • Selam endet nachu? Kremtu endet eyehedelachu nw? Yekerenin gize sle forex trading memar mifelig kale full course ale eje lay ena endtmaru lagzachu echilalehu...(courseun kemiastemrubet private telegram lay awrjew nw) mifelig kale comment lay ena be reaction…

  • Selam endet nachu? Kremtu endet eyehedelachu nw? Yekerenin gize sle forex trading memar mifelig kale full course ale eje lay ena endtmaru lagzachu echilalehu...(courseun kemiastemrubet private telegram lay awrjew nw) mifelig kale comment lay ena be reaction asawkugn negerochin endamechach✌️

  • видео или голосовое, без подписи

  • ለእህታችን ቻሌንጅ! 10 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 10 ብር ለሌላ ሰው ህይወቱን ማትረፍ ሊሆን ይችላል ከ10 ብር ጀምረን መላክ የምንችለውን እንላክላት... ለእህታችን እንድረስ❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay ከላካችሁ በኃላ ኮመንት ላይ ከScreenshot ጀምሮ እስከ ቴክስት መላክ ትችላላችሁ!

  • 🇪🇹 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰልጣኞችን ለመመልመል ዛሬ ምዝገባ ጀምሯል ። Ethiopian Airlines has officially opened applications for fully ET-sponsored trainee positions across Cabin Crew and specialized Aircraft Maintenance roles. Take off on your aviation career with Africa's leading airline! Open Sponsored Positions: ✈️ Trainee Cabin Crew 🧰 Trainee Aircraft Mecha ⚡️ Trainee A/C Powerplant Technician 📡 Trainee A/C Avionics Technician ▶️ Trainee A/C Airframe Technician 🔧 Trainee A/C Cabin Maintenance Technician 🏢 Trainee A/C Structure Technician ⚙️ Trainee A/C Maintenance Technician Important Dates & Details: 🗓 Start Date: August 10, 2026 🗓 Deadline: August 14, 2026 🔗 To read all the requirements and instructions 🔗 you visit it 👇👇 https://t.me/Aviation_Et Application Link https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa/applocation-for-local/Index

  • 7 авг.943231

    ▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓░ ፺% (90%)

  • ▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓░ ፺% (90%)

  • 7 авг.795из yearprogresset

    ▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓░ ፺% (90%)

  • 4 авг.1 3705514

    Telikolgn nw😁

  • 28 июл.2 01810

    видео или голосовое, без подписи

  • 28 июл.1 9601710

    #UoG ላለፉት ከሰባት ዓመታት በላይ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት በመሆን ያገለገሉት አሥራት ዓፀደወይን (ዶ/ር) የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመደቡ፡፡ ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ አዲስ ፕሬዝዳንት ተመድቦለታል፡፡ የቻለ ከበደ (ዶ/ር) ከሐምሌ 17/2018 ዓ.ም ጀምሮ የጎንደር ዩነኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ሆነው መመደባቸውን በቀን 15/11/18 በትምህርት ሚኒስትሩ ብሀርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተፈረመ የሹመት ደብዳቤ ያሳያል፡፡ አዲሱ ፕሬዝዳንት የትምህርት ሚኒስቴር የአስተዳደርና መሠረተ ልማት ዋና ስራ አስፈፃሚ ሰለሞን አብርሃ (ዶ/ር) በተገኙበት በዛሬው ዕለት የስራ ርክክብ ያደረጉ ሲሆን፤ ዩኒቨርሲቲው በትምህርት፣ በምርምር፣ በማኅበረሰብ አገልግሎት እና በተቋማዊ አስተዳደር ያስመዘገበውን ውጤት በማስቀጠል የተሻለ አፈጻጸም ለማረጋገጥ በትብብር መስራት እንደሚገባቸው ተገልጿል። ላለፉት ከሰባት ዓመታት በላይ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት በመሆን ያገለገሉት አሥራት ዓፀደወይን (ዶ/ር) የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ሆነው መመደባቸው ታውቋል፡፡

  • 28 июл.1 6964

    видео или голосовое, без подписи

  • 27 июл.1 7835

    Zimtaw gin alibezam?🤔 Bezih amet matric yewesedachu lijoch alachu? Kalachuh asawkugn ppt,tyake endihum gerami ye Amharic note endileklachu✌️

  • 26 июл.1 51831

    ተማሪ ለተማሪ

  • 26 июл.1 45363

    🙌🏼 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!✨ መልካም በዓል 😊 ©

  • 25 июл.1 8042

    First kewesednachew course mekakel yetgnawin be Amharic maggnet tifelgalachu? comment👇

  • 24 июл.2 15582

    ሁላችሁም ለ2 ቀን የሚቆይ ነጻ የData የድምፅና የsms ስጦታ ተሰጧችኋል። ስጦታው 1.5GB data, 15 ደቂቃና 30 sms ሲሆን ከሀምሌ 17 ሌሊት 6 ሰዐት እስከ ሐምሌ 19 ድረስ ይቆያል✌️

  • 20 июл.2 296301

    አንዳንዴ በውስጣችሁ ማድረግ የምትፈልጉት፣ ሁልጊዜ ብትሰሩት እንኳን የማይሰለቻችሁ እና ልታሳኩት የምትመኙት የራሳችሁ ህልም አለ። 💭 ነገር ግን ያንን ህልማችሁን በቤተሰብ፣ በጓደኛ እና በማህበረሰብ ተፅዕኖ ምክንያት ሳታሳኩት ስትቀሩ አስባችሁታል? ​ለምሳሌ አሁን IshowSpeed የእናቱን ምክር ብቻ ሰምቶ ቢሆን ኖሮ፣ ተምሮና ተመርቆ ያው እንደማንኛውም ሰው የመንግስት ወይም የባለሀብት ቅጥረኛ ሰራተኛ ይሆን ነበር በአመት የማይሰራውን ገንዘብ ደግሞ ዛሬ በአንድ የማስታወቂያ ስራ (Promotion) ይሰራል፤ ልዩነቱን አስባችሁታል? 📈 ​ ​ከዚህ ላይ ልብ እንድትሉልኝ የምፈልገው ነገር፣ የቤተሰብን ምክር አትስሙ ማለቴ አይደለም። 🙅‍♂️ ነገር ግን እነሱ ለእኛ ካላቸው ፍቅር የተነሳ፣ ነገ እኛን ስኬታማ ሰው አድርገው በሚያስቡበት የራሳቸው መንገድ ይመሩናል። ወይም ደግሞ እነሱ መሆን ያቃታቸውን ነገር ልጆቻቸው እንዲሆኑላቸው ይጫናሉ። ​ብዙ ጊዜ ለልጆች የውስጥ ፍላጎትና ነፃ ፈቃድ አይሰጥም። 😔 አሁን ለምሳሌ እኛን ብንወስድ፣ ስንቶቻችን ነን በቤተሰብ ተፅዕኖ ምክንያት ከማንፈልገው ዲፓርትመንት  የገባነው? 🤔 ​ ​አንዳንዴ ለማንም የማይታይ፣ ለእኛ ብቻ የሚታየን የተለየ ራዕይ አለ። 🌟 ያንን ህልም ለማሳካት ደግሞ ግዴታ ዋጋ መክፈል አለብን ባይ ነኝ። ምክንያቱም ነገ እኛ ስኬታማ ስንሆን ነው ቤተሰብም ቢሆን የሚወደን። እነሱ ባስቀመጡት መስፈርት ሄደንም ስኬታማ ካልሆንን ግን፣ ስለ እኛ ማውራታቸውና ማማረራቸው አይቀርም። ​"ይህ የቤተሰብ ችግር ነው፣ ማንም አይረዳኝም..." እያልን እዚህ ግባ የማይባል ምክንያት ከመደርደር እና ለራሳችን ሰበብ ከመስጠት መውጣት አለብን። ካልሆነ ግን እኛ በፈጠርነዉ ምክንያት በሚመስል ነገር ታስረን አድሜ ልካችን እንቀጥላለን። አስቡት እስኪ ውስጣችን ያለዉ ሀሳብ ሌላ የምንኖረው ሌላ በዝች ምድር የምንኖረው አንዴ ነዉ ኣ ምንም ቢሆን መሆን የምንፈልገውን ነገር ከመሆን መቆም የለብንም! ​ ​ያለጥርጥር  Risk መውሰድ አለብን! ምንም ጊዜ ቢሆን ጥሩ ነገር በቀላሉ አይመጣም። 💎 ምን አልባት ባይሳካልኝስ? ልንል እንቺላለን ግን ባይሳካ... ምን እሆናለን? ብለን እስኪ ራሳችንን እንጠይቅ። ምንም ቢሆን ካለንበት ደረጃ አንወርድም፤ ምክንያቱም አዲስ ነገር ሞክረናል። ​ዋናው ነገር ህልማችንን እና የምንፈልገውን ነገር ማወቃችን ነው! 🗺️ ከዛ ደግሞ እንዴት መጓዝ እንዳለብን አውቀን፣ ምንም ይሁን ምን መጓዝ ብቻ ነው። 👣 ዛሬ የተቹህ ሁሉ፣ ነገ ስኬታማ ስትሆን አጨብጫቢዎችህ ናቸውና! 👏🎈 👆👆እሄ የእኔ እይታ ነው🙌

  • 20 июл.1 4315

    🚨 በ2020 ishowspeed በ15 ዓመቱ ከእናቱ ቤት ተባረረ፤ ምክኒያቱም Stream ማድረግ ስላልተፈቀደለት። የሙያ ህይወቱን ለመቀጠል ከአባቱ ጋር መኖር ጀመረ በSui በሚለው ቃሉ እውቅናው ያሰፋው Speed በ2026 በ1.8 ቢሊዮን ተመልካቾች ፊት በፊፋ የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ላይ ዘፈኑን አቅርቧል። @Bisrat_Sport_433et

UoG Exam and Notes — tgindex