tgindex
የዓለም እውነታ World's Reality

የዓለም እውነታ World's Reality

Статистика

የዓለምን እውነተኛ ገጽታ የምንቃኝበት ቻናል ነው DM @Abu_sha8

Последний пост
22 апр.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
544
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
354
21 постов
Вовлечённость
65,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ፖርታል (https://uni.mirchaye.nebe.org.et) አዘጋጅቷል፡፡ ምዝገባውን ለማከናወን ምን ያስፈልጋል? - በሚገኙበት ዩኒቨርሲቲ ኔትዎርክ ላይ መሆን፣ - ስልክ፣ ኮምፒውተር ወይም ላፕቶፕ፣ - ብሔራዊ መታወቂያ፣ - ብሔራዊ መታወቂያ ሲያወጡ የወጣበት የስልክ ቁጥር፡፡ Via @mussesolomon

  • 👆ይህ ፎቶው ላይ የምታዩት ከመሬት ጋር የተጣበቀ ቅሪተ አካል በቴክሳስ እርሻ ቦታ የተገኘ ሲሆን የተገኘበት ግዜም እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር April 2014 ነው። ሳይንቲስቶች እስካሁን ምን እንደሆነ ማወቅ አልቻሉም እናንተስ ስታዮት ምን ይመስላቹሀል ?😇 ★SHERE JOIN US★    SHARE @Worlds_reality SHARE @Worlds_reality

  • 👆ስሟ አናሂታ ይባላል የዚች በኢራን የተወለደች የ4 አመት ልጅ ፈገግታ(ሳቅ) የአለም ምርጡ ፈገግታ በመባል ተሰይሟል😁❤️ ★SHERE JOIN US★    SHARE @Worlds_reality SHARE @Worlds_reality

  • 🐢🐢 🐢 ኤሊዎች በምድር ካሉ እንስሳት ረዥም ዕድሜ የሚኖሩ ናቸዉ ፣ እስከ 150 አመት ድረስ ይኖራሉ ፣ በታሪክ ለረዥም ጊዜ የኖረችዉ ኤሊ 300 አመት የኖረች ናት።

  • ​ኩንታ ኪንቴ (KUNTA KINTE) ​"አፍሪካዊው" በሚል ቅጽል ስም የሚታወቀው ኩንታ ኪንቴ፣ እ.ኤ.አ. በ1976 በታተመው "Roots" (ስሮች) በተሰኘው ልብ ወለድ ውስጥ ዋና ገጸ-ባህሪ ነው። ኩንታ በ1750 ተወልዶ፣ በባርነት ተይዞ ወደ አሜሪካ ተወሰደ። እርሱ በጋምቢያ ከሚገኙትና በከፍተኛ ሁኔታ ከሚከበሩት የማንዲንካ ብሄረሰብ የኪንቴ ጎሳ አባል ነበር። ​ኩንታ ኪንቴ የተማረ፣ ብልህ፣ ክህሎት ያለው፣ ጠንካራ፣ ጽኑ እና ኩሩ ተዋጊ ነበር። በባሪያ አዳኞች በተያዘበት ወቅት ብርታት የሆነውም ይሄው ታላቅ ድፍረቱ ነበር። ኩንታ ወደ ትውልድ ሀገሩ ለመመለስ የነበረውን ህልም በፍጹም ተስፋ አልቆረጠም፤ እንዲሁም ሌሎች ባሪያዎች ለነጻነታቸው እንዲታገሉ ያነሳሳቸው ነበር። ​ኩንታ ኪንቴ በ1822 ከዚህ ዓለም በሞት ቢለይም፣ የእርሱ አስተሳሰቦችና ርዕዮተ ዓለሞች ግን ዛሬም ድረስ አብረውን ይኖራሉ @amazing_fact_433 @amazing_fact_433

  • አስደናቂ እውነታ በእግር ኳስ ⏩ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፣ ዝላታን ኢብራሂሞቪች እና ሉዎስ ስዋሬዝ በእግርኳስ ዘመናቸው በርካታ ክብረወሰኖችን ማሳካታቸው የሚታወቅ ነው! ⏩ ይህን ክብረወሰን ግን ከዚህ ቀደም የሰማችሁት አይመስለኝም... እነዚህ ሶስት ኮከቦች በጨዋታ ወቅት በሚሰጠው 90 ደቂቃ ላይ በሁሉም ደቂቃዎች ላይ ግብ አስቆጥረዋል! ⏩ ይህም ማለት ከ 1ኛው ጀምሮ 90ኛው ደቂቃ ድረስ በእግርኳስ ዘመናቸው ግብ አስቆጥረዋል! @amazing_fact_433

  • #ይህን_ያውቃሉ❓ ይህ ሰው የሱፐርማን ፊልምን በጣም ከመውደዱ የተነሳ  ሱፐርማንን ለመምሰል 23 ቀዶ ጥገናዎችን አድርጓል፣ አሁን ላይ  ግን ዶክተር ቀዶ ጥገናውን እንዲያቆም እያስገደዱት ነው ወይ ቅብጠት😳 SHARE @Worlds_reality SHARE @Worlds_reality

  • ሴቶች ድንግልናቸውን የሚያጡበት ዕድሜ ተብሎ በቅርቡ የተቀመጠው ዕድሜ  በተወሰኑ  በሀገራት ይሄን ይመስላል; 🇲🇾 ማሌዢያ፡ 23 🇮🇳 ህንድ፡ 22.9 🇸🇬 ሲንጋፖር፡ 22.8 🇨🇳 ቻይና፡ 22.1 🇹🇭 ታይላንድ፡ 20.5 🇭🇰 ሆንግ ኮንግ፡ 20.2 🇻🇳 ቬትናም፡ 19.7 🇳🇬 ናይጄሪያ፡ 19.7 🇯🇵 ጃፓን ፡ 19.4 🇪🇸 እስፔን፡ 19.2 🇮🇩 ኢንዶኔዥያ፡ 19.1 🇵🇱 ፖላንድ፡ 19 🇮🇹 ጣሊያን፡ 18.9 🇹🇼 ታይዋን፡ 18.9 🇷🇺 ሩሲያ፡ 18.7 🇲🇽 ሜክሲኮ፡ 18.7 🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ፡ 18.7 🇫🇷 ፈረንሳይ፡ 18.5 🇬🇧 ዩናይትድ ኪንግደም፡ 18.3 🇨🇭 ስዊዘርላንድ፡ 18.2 🇨🇦 ካናዳ፡ 18.1 🇳🇱 ኔዘርላንድስ፡ 18.1 🇬🇷 ግሪክ፡ 18.1 🇺🇸 ዩናይትድ ስቴትስ: 18 🇦🇺 አውስትራሊያ፡ 17.9 🇹🇷 ቱርክ፡ 17.8 🇳🇿 ኒውዚላንድ፡ 17.8 🇸🇰 ስሎቫኪያ: 17.8 🇩🇪 ጀርመን፡ 17.6 🇧🇷 ብራዚል፡ 17.4 🇮🇪 አየርላንድ፡ 17.3 🇭🇷 ክሮኤሺያ፡ 17.3 🇦🇹 ኦስትሪያ፡ 17.3 🇨🇿 ቼክ ሪፐብሊክ፡ 17.2 🇨🇱 ቺሊ፡ 17.2 🇧🇪 ቤልጅየም፡ 17.2 🇵🇹 ፖርቱጋል፡ 16.9 🇧🇬 ቡልጋሪያ፡ 16.9 🇮🇱 እስራኤል፡ 16.7 🇫🇮 ፊንላንድ፡ 16.5 🇳🇴 ኖርዌይ፡ 16.5 🇸🇪 ስዊድን፡ 16.2 🇩🇰 ዴንማርክ፡ 16.1 🇮🇸 አይስላንድ፡ 15.6 የኢትዮጵያ በስንት ይመስላችኋል ኮሜንት አድርጉ😊 ምንጭ: ጂንተክ ብሎግ https://t.me/Worlds_reality

  • ይህንን ያውቃሉ❓ በአለም ላይ ከሚገኙ ትልቅ nuclear መሳርያ ክምችት አንዱ በU.S ነው ሚገኘው። ይህም ጥበቃ የሚደረግለት በባህር ሀይሎች በሰለጠኑ ዶልፊኖች ነው 💀💪 SHARE :- @Worlds_reality SHARE :- @Worlds_reality

  • ✍ሙሐመድ የተባለው የ 21 አመቱ ኢንዶኔዢያዊ ወጣት ከ 2 ሰአታት በላይ ቁጭ ብሎ ካሜራ ላይ እያፈጠጠ You Tube ላይ በለቀቀው አንድ ቪዲዮ ብቻ በአንድ ለሊት ታዋቂ መሆን ችሏል። ይህን ቪዲዮ በ You tube ከ 2 ሚሊየን ሰው በላይ ተመልክቶታል #Peoples ስኬት አንተን የሚጠላበት እና የሚወድበት DNA የለውም:/ ስኬት ለአሸናፊዎች ባሪያ ናት:/ አሸናፊ መሆን ከፈለክ ትኩረትህን ከ አሸናፊዎች ላይ አንሳና ማሸነፍህ ላይ ብቻ አተኩር 💪 SHARE :- @Worlds_reality SHARE :- @Worlds_reality

  • በጃፓን ሶስት አራተኛ የሚሆኑት ባሎች ሙሉ ደሞዛቸውን ለሚስቶቻቸው ነው የሚሰጡት ..... ሚስቶቻቸው ደግሞ ለወር የሚያስፈልጋቸውን ገንዘብ ብቻ ቀንሰው ይሰጧቸዋል ።

  • 5400 በላይ ተከታይ ያለውን የፕሮቴስታንት እምነት Content ያለውን ቻናል መግዛት የምትፈልጉ ሌላ ቻናልም መሸጥ የምትፈልጉ እንገዛለን እንሸጣለን መሽጠትም መግዛት የምትፈልጉ በውስጥ @Abu_nd8 አናግሩኝ

  • የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነፃነት ፣ ሰው ተከፍሎበታል ከደም እና ከአጥንት ...ምስጋና ለነሱ ለአደዋ ጀግኖች ፤ ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች🇪🇹 ትናገር አደዋ ትናገር ትመስክር...!!!!!⚔️🎶 እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ ዕለት አደረሳቹ 🇪🇹 SHARE :- @Worlds_reality SHARE :- @Worlds_reality

  • 🦷🦷 🪥 🇪🇸🇪🇸 ''Colgate'' የጥርስ ሳሙና በስፔንኛ ትርጉሙ ''Go Hang Yourself '' ነዉ ትርጉሙም '' ሂድና ራስህን አጥፋ '' ነዉ ። SHARE :- @Worlds_reality

  • ይህንን ያውቁ ኖሯል🙄 😘💋 ከ80,ሚሊየን በላይ የሆኑ ባክቴሪያዎች በአንድ ጊዜ መሳሳም ብቻ ከአንዱ ሰው ወደሌላኛው ሰው ይተላለፍሉ (ልውውጥ ያደርጋል) ። እና ዳግመኛ ለመሳሳም የያዙትን ቀጠሮ ይሰርዛሉ ወይስ ይቀጥላሉ?   ★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★ https://t.me/Worlds_reality https://t.me/Worlds_reality      ★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★ https://t.me/Worlds_reality

  • 🚨 ይህንን ያውቃሉ: የመጀመሪያው የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኘው ጨዋታ በ1937 በአርሰናል ዋናው ቡድን እና በአርሰናል ተቀያሪዎች መካከል ነበር። መድፈኞቹ በብዙ ነገር ግንባር ቀደም ከሆኑት ክለቦች መካከል ይገኙበታል።     ★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★ https://t.me/Worlds_reality https://t.me/Worlds_reality      ★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★ https://t.me/Worlds_reality

  • ​"የፊታችን ቅዳሜ ሰማይ ላይ በአይናችን ተአምር ልናይ ነው። የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 21 ምሽት ላይ ስድስት ፕላኔቶች፣ ማለትም ሜርኩሪ፣ ቬነስ፣ ጁፒተር፣ ሳተርን፣ ኡራኑስ እና ኔፕቲዩንን በአይናችን ማየት እንደምንችል ናሳ አስታውቋል። ​ይህም ክስተት በሳይንሳዊ አጠራር 'ፕላኔታሪ ፓሬድ' ተብሎ የሚጠራ ሲሆን፣ ይህም ከ10 እስከ 20 ዓመት ባለው ጊዜ አንዴ የሚከሰት ክስተት ነው። ክስተቱም የሚፈጠረው ፕላኔቶች በተመሳሳይ ፕሌን ፀሐይን በሚዞሩበት ጊዜ የሚፈጠር ሲሆን፣ የፊታችን ቅዳሜ ቀን ፀሐይ እንደጠለቀች ስድስቱም ፕላኔቶች ወዲያውኑ በአይናችን እንደሚታዩና ክስተቱም ከ30 ደቂቃ እስከ 45 ደቂቃ እንደሚቆይ ተገልጿል። ​ክስተቱ በተለይ በህንድ፣ በምዕራብ አሜሪካ፣ በዩኬና አውሮፓ በደንብ የሚታይ ሲሆን፣ በተቀረው ዓለምም ባይደምቅም እንደሚታይና ከስድስቱ ፕላኔቶች ውስጥ ሁለቱ ፕላኔቶች ማለትም ኔፕቲዩንና ኡራኑስ በሙሉ ጨረቃ መኖርና በራቀታቸው የተነሳ በአይናችን ለማየት እንደሚከብዱ የዘርፉ ተመራማሪዎች ተናግረዋል።"     ★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★ https://t.me/Worlds_reality https://t.me/Worlds_reality      ★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★ https://t.me/Worlds_reality

  • ኦሳማ ቢን ላደንን ለመግደል በተደረገው ጥረት የአሜሪካን ወታደሮች ኦሳማን የሚመስሉ 6 ሌሎች ሰዎችን በስህተት ገድለዋል።     ★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★ https://t.me/Worlds_reality https://t.me/Worlds_reality      ★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★ https://t.me/Worlds_reality

  • 25 февр.2989из worlds_real

    በ2019 እ.ኤ.አ አንድ ግለሰብ እስራኤል ውስጥ ከሚገኙ 2 ባንኮች $8000 ዶላር ዘርፎ ይወጣል😏 ከሁሉም የሚገርመው ግን ሰውየው ሲዘርፍ የነበረው በአቮካዶ እያስፈራራ ነበር። 😂

  • видео или голосовое, без подписи

የዓለም እውነታ World's Reality — tgindex