tgindex
ሱፊይ (ተሰውፍ)

ሱፊይ (ተሰውፍ)

Статистика
@YASIRAJEL_ALEMарабский

الصوفي من لبس الصوف علی الصفا وأطعم الهوی ذوق الجفا وكانت الدنيا منه علی القفا وسلك منهج المصطفا ለበለጠ መረጃ @ABDU_RESHID

Последний пост
24 окт.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
арабский
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
488
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
304
21 постов
Вовлечённость
62,3%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የጫሎች ወዳጅ- የሠይድ ሚርገኒይ  ባለ 4 አንጓ  መድህ!  ጉድ ነው መጣፈጡ!            ሚርገኒያ ጦሪቃ  ከሌሎች ጦሪቃዎች ለየት እሚለው  ኢስቲምዳዱ  ከ5 ትላልቅ ጦሪቃዎች አሸንዳ መቀዳቱ ነው! የሚርገኒያዎች አርማ  •ነቅሽ ጀም• ሲል ይነበባል ነ  - ነቅሸበንዲ (በሠይድ አባበክር(ረዲየሏሁ አንሁ) በራፍ በኩል ሚያልፈው ብቸኛ ጦሪቃ - የተቀሩ ጦሪቃዎች የሠይዲና ዐሊይ(ከረመሏሁ ወጅሃሁ)   ዐለዊይ ሲልሲላዎች ናቸው) ቃፍ-   ቃዲሪያህ (ማብራሪያ ማያሻው የቁጥቡ አብዱልቃዲር አል ጂይላኒይ ጦሪቃ) ሺን -  ሻዚሊያህ(የወንዶቹ አይነታ ሠይድ አቡል ሃሰን አሻዚሊይ ጦሪቃ) ጂም-   ጁነይዲያህ (የጦሪቃቶቹ መሠብሰቢያ ሠይድ ጁነይድ አል ባግዳዲይ ጦሪቃ) ሚም-  የራሳቸው  የሰይድ ሚርገኒይ አያት ሚርገኒይ ጦሪቃ።             ቀደሰሏሁ አስራረሁም!                የሚርገኒያ ጦሪቃ አውራድ  ከአምስቱ እውቅ ጦሪቃዎች አውራድ የተውጣጣ በመሆኑ  እጅግ የላቀ  መደድ ይኖረዋል ተብሎ ይከጀላል!

  • ሸይኽ ኡመር ይማም ለሙፍቲ ሀጅ ኡመር ኢድሪስ የገጠሙት መድህ قصدة فى مدح مفتى شيخ عمر إدريس لشيخ عمر إمام

  • : «ይች እዝነት ናት። አላህ በሻው ሰው ልብ ውስጥ ያደርጋታል!» የአላህ መልክተኛ [ሰለላሁዐለይሂ ወሰለም]

  • የሙፍቲያችን ክብር ሲነካ ከሰማን በዝምታ አንለፍ 🛑🛑 ✍ ሸይኾችህ ክብራቸው ሲነካ ሰምተህ ባልሰማ ማለፍ ደዩስነትህን (ወኔ የለሽነትህን)  ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ነው ። * ጭራሽ አንዳንዱማ ለሸይኾቹ ጠበቃነት ለመቆም ሸይኹ " እነ እገሌ ስሜን እያጠፋ ነውና እስኪ ተከላከልልኝ " እንዲለው ይፈልጋል ፣ አይደለም ሸይኽህ ይቅርና ማንኛውም ሙስሊም ያለ አግባቡ ክብሩ  ሲነካ ከሰማህ ምላሽ መስጠትና መከላከል እንዳለብህ ያዘዙን ነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ናቸው  ፦     أبي الدرداء رضي الله عنه عن النبي صلى الله عليه وسلم قال: «مَنْ رَدَّ عَنْ عِرْضِ أَخِيهِ رَدَّ اللَّهُ عَنْ وَجْهِهِ النَّارَ يَوْمَ الْقِيَامَةِ».. [رواه الترمذي وأحمد.] " የወንድሙ ክብር ሲነካ ሰምቶ የተከላከለ ሰው የቂያማ ቀን አሏህ ( ሱ:ወ) እሳትን ከእርሱ ይከላከልለታል "      ቲርሚዚይና አህመድ 💠 የትኛውም ባለጌ  አጠገብህ የሙፍቲን ስም አንስቶ አፉን ሲከፍት ከሰማህ በዝምታ እንዳታልፍ ፤ ወንድም ፣ እህት ፣ አክስት አጎት ሊሆን ይችላል ግና ከሸይኻችንና ከመንሀጃችን ሊበልጥብን አይገባም ። https://t.me/YASIRAJEL_ALEM

  • ሸይኻችንን ሰተርናቸው…😭😭😭 አላህ በጀነቱ ይሰብስበን

  • እነሆ ጸሀይዋ ጠለቀች!

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • እየተንቀሳቀሰ ነው ያጀመዐ ወደበኒ ኑር መስጂድ

  • መተኛት አልቻልኩም በጎኔ መጋደም እንባዬ ፈሰሰ ተቀላቅሎ በደም እግሬም አልሄድ አለ መራመድ በቀደም የቁጥቦቹ ዋና ዛሬ ቢደመደም ሞቱወይ ሙፍቲ ኡመር እንደ በኒ አደም!😔 በተከበረው ዛታቸው ላይ የሶላተል ጀናዛ ዝሁር ላይ በኑር (በኒ) መስጂድ እንደሆነ ታውቋል 8:00 ሰአት ላይ በሚሊኒየም አዳራሽ ሀገር አቀፍ ሽኝት ይደረጋል 10:00 ሰአት ላይ ግብአተ መሬታቸው ሀሪማቸው በሚገኝበት ሰፈራ ኃይሌ ጋርመንት በተባለው አከባቢ ነው !! ➡️አስር ላይ ነው

  • ለኛ ከየትኛውም ሰው ሞት በላይ የሷሊሆች፣ የዓሪፎች፣ የወሊዮች ህይወት ማለፍ በከባዱ ያሰጋናል። ካለንበት ተጨባጭ ሁናቴ ላይ ደግሞ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ይሆንብናል። ከነምናምናችን እስካሁን የተዘገየነው በደጋግ የአላህ ባሪያዎች በረከትና ፀሎት መሆኑ ለማንም የማይሰወር እውነታ ነው!   የአንድ ዓሊም ወደ ቀጣዩ ህይወት መሸጋገር በቁም ለሞተው ድርብ ሀዘን ነው። በመኖራቸው ሰበብ የደፈኑትን ክፍተት፣ የመለሱትን መቅሰፍት፣ ያቆዩትን ሰላም በተለዩን ቁጥር ያስተዋለ ይታዘበዋል! #አላህ ይኹነን 🤲

  • የሙፍቲ ለቅሶ አሁን መድረስ የምትፈልጉ ግሎባል ሆቴል ጀርባ ያለው መኖሪያ ቤታቸው ነው:: የቀብር ስነሥርዓቱ በቀጣይ ይገለጻል::

  • ተቀዳሚ ሙፍቲ ሸይኽ ዑመር ኢድሪስ ወደ አኼራ ተሻግረዋል:: ሁላችንም ኺያጆች ነን:: ከአላህ ግን ዘውታሪ ነው:: መልካም ጸባያቸውን የምንከተል ያድርገን::

  • ሞት ሃያ የለውም ሲቀሩት ፣ ሲፈስሩት ፤ ሲኖሩት የነበረው ቁርአን  ሰለ አንቱ መስካሪ ነው ። ይብላኝ እንጂ ሃቆትን ላለወቅን  ፤ይብላኝ እንጂ ተተኪ ይኑረን አይኑረን ላላወቅን ፤ይብላኝ እንጂ መጨረሻችን ላላወቅን አንቱማ ታላቁ ሰው ትልቁን እድሜ ለትልቁ ቁርአን ያበረከቱ እንዃን ወደጃ ይመሰክራል ጠላት ‼️

  • ሁላችንም ከራማ እንዲኖረን እንመኛለን ⁉️ ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ ከከራማ ትልቁ ከራማን እንዲህ ሲሉ ይነግሩናል የአላህ ሰውች جاء في الرسالة القشيرية قال سهل التستري رضي الله عنه : « أكبر الكرامات أن تبدل خُلقاً مذموماً من أخلاقك...» ሰህል አቱስተሪ ረዐ እንዲህ ይላሉ « ትልቁ ከራማ ከመጥፎ  ፀባይህ አንዱን መጥፎ ፀባይ መቀየር ነው....» ✍ ዘ.ሐ

  • ከራማህ እና ኢስቲድራጅ ✍ ከራማ ማለት ለአላህ ወዳጆች (ለአውሊያእ) የሚሰጥ ልዩ ጸጋ ፣ ክብርና ተአምር ሲሆን ፣ ኢስቲድራጅ ደግሞ ለዓመፀኞችና ለከሃዲያን የሚሰጥ ተአምርና ዓለማዊ ፀጋ ነው። 👉 ሁለቱን ምን ያመሳስላቸዋል ? ልዩነታቸውስ ? ከራማን ከኢስቲድራጅ እንዴት መለየት እንችላለን ? 🎤 አልፈቂር ዐብዱልገኒይ https://t.me/sufiyahlesuna

  • የኢማም አቡ ሀኒፋ ብልሀት ኸጢብ አል-በግዳዲ ታሪኽ አል-በግዳድ የተሰኘዉ መጽሐፋቸው ላይ ቀጣዩን ታሪክ አስፍረዋል ፦ በኩፋ (ዒራቅ) የሚኖር አንድ ሰው ፡- "ዑስማን ኢብኑ ዐፋን አይሁዳዊ ነበር!" እያለ ይናገር ነበር። 💠 ኢማም አቡ ሐኒፋም ወደ እርሱ ሄደው ፡- "ልጅህን ለማጨት መጥቻለሁ!" አሉት። ሰውየውም፡- "ለማን?" አላቸው። አቡ ሐኒፋም ፡- "ለልጅህ አንድ ክቡር ፣ በገንዘብ ሀብታም ፣ የአላህን መጽሐፍ (ቁርኣንን) የሸመደደ ፣ ለጋስ፣ ሌሊቱን ሁሉ በአንዲት ረከዓ ሰላት የሚቆም፣ አላህን ከመፍራት የተነሳ ብዙ ለሚያለቅስ ሰው " አሉት። 🔰 ሰውየውም ፡- " እንደዚህ አይነቱን ሰው ለልጁ የማይፈልግ ማን አለ?" አለ። አቡ ሐኒፋም ፡- " እንግዲያውስ ፣ በእርሱ ዘንድ የማትወደው አንድ ባህሪይ አለ። እርሱም አይሁዳዊ ነው!" አሉት። 🔰ሰውየውም፡- "ልጄን ለአይሁዳዊ አጋባለሁ ብለህ ታስባለህን ?" ሲል ተቆጣ። 🔰አቡ ሐኒፋም እንዲህ በማለት መለሱለት ፡- " አንተ ለረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ይህን አፅድቀሀል ! እርሳቸውኮ ሁለቱን ሴት ልጆቻቸውን ለዑስማን አጋብተዋል፣ እርሱ ደግሞ እኔ ከገለጽኩልህ ሰው የበለጠ ታላቅ ነበር!" በዚህም ምክንያት ያ ሰውየው ስለ ዑስማን ይናገር የነበረውን ስድብ ተወ ፤ ተውበትም አደረገ ። https://t.me/YASIRAJEL_ALEM

  • ምላስን እውነት መናገር ሲያለምዱት ጥሩ ነው:: እውነተኛ ሲሆኑበት ጥሩ ነው:: ምላስን ውሸት አለማስልመድ ነው:: በደጋግ ባሮቹ(አህሉላህ) ስራ በደጋጎቹ ሁኔታ ውሸት አለመቀላቀል ነው:: በንግግራቸው መተዐደብ ነው:: በስራቸውም መተዐደብ ነው:: ያልሰሩትን ሰሩ አለማለት ነው:: ያልትናገሩትን ተናገሩ አለማለት ነው:: ••• አነበት ውረም ቃር አዛንጎት ቲያርወሺ ወሄ ቃሩ:: ሳዲቅ ቲኾርᎄ ወሄ ቃሩ:: አነበት የኸረ በኸረ ክዝብ አናሮሶቱ:: ይፍተታ ቦሄኧሁና ሜና ቦሄኧሁና አህዋል በህነዋ ክዝብ አንቅራቀሮቱ:: በአቅዋለሁና ታደቦቱ:: በአፍአለሁና ታደቦቱ:: አፍአለሁነዋ አንኸረ ቃር አፍአለሁነዋዉ አንበሮቱ:: አቅዋለሁና አንኸረ ቃር አቅዋለሁናው አንበሮቱ [{ሠይዲ ወሠነዲ ሠይድ አባራሙዝ}]

ሱፊይ (ተሰውፍ) — tgindex