tgindex
Yeneta Pictures የኔታ ምሥሎች

Yeneta Pictures የኔታ ምሥሎች

Статистика

#Orthodox #Photography መሰረቷ ጉልላቷ እርሱ ነው ሙሽራዋም መስቀል ላይ የሞተው ✝=♥️ የኔታ Pictures Tiktok: https://www.tiktok.com/@yenetapictures?_t= Instagram: https://www.instagram.com/yenetapics.jpg Facebook: https://m.facebook.com/YenetaPictures/ Contact Us @YenetaPicsBot

Последний пост
9 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
28
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Instagram
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
473
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
199
28 постов
Вовлечённость
42,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 28
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
69
1/48двое суток
79
1/72трое суток
85

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ሰናይ ሰንበት❤️

  • без подписи

  • Yeneta Pictures የኔታ ምሥሎች pinned a photo

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ውስተ ኩሉ ምድር ወፅአ ነገሮሙ ወእስከ አጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ ሐምሌ ፭ ❤️ ቅዱስ ጴጥሮስ ወ ጳውሎስ ብርሃናተ ዓለም እንኳን አደረሰን ! @YenetaPictures

  • "እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ።" –ኢሳ 41፥10 ሰናይ ሰንበት❤️

  • ሰኔ ፳፩ ሕንፀተ ቤተክርስቲያን "መቅደሱን እንደ አርያም ሠራ፥ ለዘላለምም በምድር ውስጥ መሠረታት።" መዝ 78 ፥69 እንኳን አደረሰን ሰናይ ሰንበት ❤️ @YenetaPictures

  • ሊቀ መላዕክት |ቅዱስ ሚካኤል

  • ሰናይ ሰንበት ♥️

  • “አቤቱ፥ የሆነብንን አስብ፤ ተመልከት ስድባችንንም እይ።”   — ሰቆ. 5፥1 “ስለ አንተ ሁልጊዜም ተገድለናል፥ እንደሚታረዱም በጎች ሆነናል።”   — መዝሙር 44፥22 @YenetaPictures ሰናይ ሰንበት

  • ፍትህ በአሩሲ እና በመላው ኢትዮጵያ በማነታቸው እና በሃይማኖታቸው ምክንያት እየተገደሉ እና ከቀያቸው እየተፈናቀሉ ላሉ ክርስቶሳውያን!! አብያተ ክርስቲያናትን ማቃጠል ይቁም መንግስት ሀላፊነቱን ይወጣ ! " የባሪያዎችህንም በድኖች ለሰማይ ወፎች መብል አደረጉ፥ የጻድቃንህንም ሥራ ለምድር አራዊት" መዝሙር 79፥2

  • ጾመ ሐዋርያት ግንቦት ፳፬ - ሐምሌ ፭ ''በጽዮን መለከትን ንፉ፥ ጾምንም ቀድሱ፥ ጉባኤውንም አውጁ " ኢዮኤል 2÷15  @YenetaPictures

  • ደብረ ምጥማቅ | ግንቦት 21 ድንግል ማርያም | የደብረ ምጥማቅ ታሪክ | ደብረ ምጥማቅ ማለት ምን ማለት ነው 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 https://youtu.be/5rBaQCMJK3Q እንኳን አደረሰን ❤️

  • አዲስ ቪድዮ 👇👇 https://youtu.be/ZuE9yvAPBH0

  • без подписи

  • ዕርገት ወደ ሰማይ ዓረገ በአባቱም ቀኝ ተቀመጠ "እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤”   ዕብራውያን 1፥3 “Who being the brightness of his glory, and the express image of his person, and upholding all things by the word of his power, when he had by himself purged our sins, sat down on the right hand of the Majesty on high;”   Hebrews 1፥3 እንኳን አደረሰን ♥️ @YenetaPictures