tgindex
¥ûťî🌍يوتي​Balanced Reality

¥ûťî🌍يوتي​Balanced Reality

Статистика

"​وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَىٰ 🧕በሴቶች ጉዳይ ላይ የሚነሱ ክርክሮችን በሐቅ ሚዛን የሚመዝን ቻናል። ቆራጥ ምላሾች እና መንፈሳዊ ምክሮች እዚህ ያገኛሉ።"

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
686
+350 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
585
22 постов
Вовлечённость
85,3%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
680
1/48двое суток
779
1/72трое суток
840

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ​🌟 የጁምዓ ቀን ስጦታዎችና ታላቅነቱ 🌟 ​The Blessings and Virtues of Jumu'ah ​"The best day on which the sun has risen is Friday." — Prophet Muhammad (ﷺ) ​📖 1. From the Holy Qur'an ​አላህ (ሱ.ወ) በቅዱስ ቁርአን ውስጥ የጁምዓን ጥሪ እንዲህ ሲል ይገልፀዋል፦ ​«يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ» (سورة الجمعة: 9) ​“እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በጁምዓ ቀን ለሶላት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማወሻ (ኹጥባና ሶላት) ፈጥናችሁ ሂዱ፤ መሸጥንም (ንግድንም) ተዉ፤ ይህ የምታውቁ ብትሆኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነው።” (ሱረቱል ጁሙዐ፡ 9) ​💎 2. ከ ሀዲስ | Authentic Hadiths ​🌺 ፡ የቀናት ሁሉ በላጭ | The Best Day of the Week ​«خَيْرُ يَوْمٍ طَلَعَتْ عَلَيْهِ الشَّمْسُ يَوْمُ الْجُمُعَةِ، فِيهِ خُلِقَ آدَمُ، وَفِيهِ أُدْخِلَ الْجَنَّةَ، وَفِيهِ أُخْرِجَ مِنْهَا، وَلَا تَقُومُ السَّاعَةُ إِلَّا فِي يَوْمِ الْجُمُعَةِ» ​ “ፀሐይ ከወጣችባቸው ቀናት ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው። አደም የተፈጠረው፣ ወደ ጀነት የገባው፣ ከጀነትም የወጣው በዚህ ቀን ነው፤ ሰዓቲቱም (ቂያማ) በጁምዓ ቀን እንጂ አትቆምም።” ​📚 ምንጭ፦ ሶሒሕ ሙስሊም (Sahih Muslim - 854) ​🌸 ሀዲስ 2፡ የዱዓ እጅግ ምርጥ ሰዓት | The Hour of Acceptance ​«فِيهِ سَاعَةٌ لاَ يُوَافِقُهَا عَبْدٌ مُسْلِمٌ، وَهُوَ قَائِمٌ يُصَلِّي، يَسْأَلُ اللَّهَ تَعَالَى شَيْئًا، إِلاَّ أَعْطَاهُ إِيَّاهُ» ​ “በጁምዓ ቀን ውስጥ አንዲት ሰዓት አለች፤ የሙስሊም ባሪያ እየሰገደ አላህን አንዳች ነገር ሲለምነው ያገኘው እንደሆነ አላህ የጠየቀውን ይሰጠዋል (ዱዓው ተቀባይነት ያገኛል)።” ​📚 ምንጭ፦ ሶሒሕ አል-ቡኻሪ (Sahih al-Bukhari - 935) ​🕌 3. የጁምዓ ቀን ሱናዎች | Recommended Sunnahs ​ዛሬ ማድረግ የሚገቡን ዋና ዋና ሱናዎች (Key Sunnahs for Today): ​🚿 ትጥበት (Ghusl/Purification) ​🧼 ሽቶና ጽዳት (Applying Perfume/Attar & Best Clothes) ሽቶ የሚለው ለወንዶች ከሆነ ነው ሴት ቤቷ መጠቀም ትቺላለች ​📖 ሱረቱል ካህፍን መቅራት (Reciting Surah Al-Kahf) ​🕌 ወደ መስጊድ በጊዜ መሄድ (Going Early to the Masjid) ​🕊️ በነቢዩ (ﷺ) ላይ ሶለዋት ማብዛት (Sending Abundant Salawat) ​💡 Remember: "Allahumma Salli Wa Sallim 'Ala Nabiyyina Muhammad." اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ አሏህ ይቀበለን ደስ የሚል ጁምዓ ያዲርግልን🍫

  • welcome ke ኢምሩ ቤት መጣን ያላቹ በሙሉ 🤗 ሻይ ወይስ ቡና☕ የኛ ቤት አስተናጋጆች ነቃ በሉና አስተናግዷቸው እንጅ🙄

  • የሰው ልጅ ትልቁ ስንፍና ነገ እንሰራዋለን ማለት ነው። https://t.me/Yutifacethetruth

  • ምራቅ ስጋ ሆነ🤗

  • ተሃድሶ እና ተዋህዶ ዲቤት ላይ ናቸው😁

  • 9 авг.780233

    የውይይት ጥሪ ለክርስቲያን ሰባኪዎች በሙሉ (ከሊቅ እስከ ደቂቅ)! 📢👇 ​ በሰከነና በሠለጠነ መንፈስ ሐሳብን ለመለዋወጥ ዝግጁ ኖት? 🤝 ​🎯 የመወያያ ዋና ርእስ፦ «ፍትሐዊው ማን ነው? እግዚአብሔር ወይስ ነቢዩ ሙሐመድ?»(ሰ ዐ ወ) 🤔⚖️ Surprisinglyእግዚአብሔር ከነቢዩ ሙሐመድ ጋር እኩል ሚዛን ላይ ለመቅረብ ብቁ ባይሆንም፣ እስኪ "ለወገን ደራሹ ወገን ነው" ብለን ነው😁 🎯 አማራጭ ርእስ፦ ​«ፍትሐዊው ማን ነው? እግዚአብሔር ወይስ ጳውሎስ?» ⚖️🤔 ​«​📌 ምክንያቱም :ጳውሎስ እና እግዚአብሔር ፍጹም አስተምሮታቸው ስለሚለያይ ሁለቱ ሚዛን ላይ ይቀመጡ! ⚖️ ​​💪 ደፈር ብላችሁ ግቡ፤

  • 7 авг.757201

    ቴሌግራም ቻናሌን እንዳላስተዋውቅ የሚያግደኝ መንፈስ ይወጋ😌 ለምን ነው ትዝ የማይለኝ ግን ቲክቶክ እዬዋልኩ🙊..

  • 7 авг.275143удалён 14 авг.

    ከኋላ የመጣ አይን አወጣ አሉ😂 አንዳንድ ዐቃቢ ነን ብለው የሚያስቡ ሰዎች ስንት ስራ ሲሰሩ የኖሩ ጀግኖቺን በማብጠልጠል አንድ ብላክቦርድ የሚሆን አርቲክል ፅፈው አዬሁ 🙄   በነገራቺን ላይ በታዋቂ ሰዎች background መታወቅ ተፅዕኖ ፈጥሮባቸዋል🙈.    በራሱ ከለር የሚኖርን ሰው አቶዱም ታገላላቹ ቺግሩ ይሄ ነው😂   አንበሳ ሲያረጅ የዝንብ መጫዎቻ ይሆናል ነውና ነገሩ ! ጓበዝ ጎበዝ ሲሏቹ  ድንበር አለፏቹሳ     ስለ አንድ ሰው እንዲህ ነው እንዲህ ነው ስላላቹ ህዝቡ ለዛ ሰው ያለውን ክብር አታወርዱትም !እሱ ማን እነርሱ እነማን እነዛ እነማን እንደሆኑ ጠንቅቀን እናቃለን አታስቡ::😃https://t.me/Yutifacethetruth

  • 7 авг.2441удалён 14 авг.

    ​ ጊዜ እንደ ሰይፍ ናት ካልቆረጥካት ትቆርጥሃለች ነፍስህን በሐቅ በመልካም ሥራ ካላወደስካት በባጥል በመጥፎ ሥራ ታውድስሃለች።✍ 🫆ኢማም ሻፊዒይ (ረሒመሁልላህ) https://t.me/Yutifacethetruth

  • 6 авг.639182

    ክርስቶሎጂ በአብዱልከሪም ሲቀጠቀጥ ለማዬት ቸኩለናል🤗

  • ነብዩ ኑህ ዐ.ሰ ከሰው ልጅ ይልቅ እንስሳትን ወደ መርከብ ያሰገቡት ለምን እንድሆነ...? ​ የሰዎችን ምላስ እና እውነተኛ ባህሪ ስታይ ይገባሃል....✍ https://t.me/Yutifacethetruth

  • https://vm.tiktok.com/ZN9hm9YvKEJr1-xfhBD/

  • ተመለስኩ መሰል ወደ ቲክቶክ So...😒

  • ዱንያ ይህች ዓለም ማለፊያ መንገድ እንጂ የዘላለም መኖሪያ አይደለችም ለዘላለም መኖሪያህ ለአኺራህ የሚሆን መልካም ስራ ዛሬውኑ ሰብስብ

  • ◆▮DIABETE ▮◆ ➧ የተጠበቀዉ ቁርአን ወይስ ባይብል ? የዛሬው የ ቲክቶክ ቆይታችን ◍ ወንድም ሳለህ         🅥🅢 ◍ ወገኖች ዲያቆን ዳዊት በልም «እውነት መጣ ውሸትም ተወገደ፤ እነሆ ውሸት ተወጋጅ ነውና፡፡» — አል ኢስራዕ (17:81) ➬ ወገኖቻችን ለዉይይት ከመምጣታችሁ በፊት ማስረጃ እና መረጃ ይዛችሁ ኑ!!

  • ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ🥺

  • አንዱ የገድላት ሶሒሕ እና ዶኢፍ አለው አለ ቢጨንቀው😒

  • እነዚ ሁለት ልጆች ክርስቲያኖችን እንቅልፍ አሳጧቸውኮ ፍትህ ለክርስቲያኖች😁🥺 ቀጣይ ሳምንት ማክሰኞ የሚገርም ፕሮግራም ይኖረናል 👏👏👏Fozita& evarbelife be Ticktok Live

  • https://youtube.com/shorts/0szzbEB4CHA?si=rPXvCdmcMK-K6vr3

  • https://youtube.com/@yutibalancedreality?si=Joom1pOKmqMD8mbq 👆👆👆👆👆👆👆👆 ጀመአው በ Youtube ተከስተናል so Subscribe አድርጉ አስተዋውቁ❤