tgindex
📚አል ኪታቡ ወሱና الكتاب والسنة

📚አል ኪታቡ ወሱና الكتاب والسنة

Статистика

​🔰 አል-አሳር | 𝗔𝗹-𝗔𝘁𝗵𝗮𝗿 🔰 ​"መልካም አሻራ ለነገው ስንቅ! ✨ ትውልድ ተሻጋሪ የሆኑ የሰለፎች እውቀትና ምክሮች። 💎 በህይወትዎ ላይ በጎ ተጽእኖ የሚያሳርፉ መልእክቶች። 📌 እውቀትን በተግባር፣ ህይወትን በሱና! 📩ሀሳብ አስታየት ጥያቄ ያቀብሉን @bdallahe

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
9
Всего постов
29
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 777
−3 за 5 дн.
Сутки
−3
−0,17%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
138
29 постов
Вовлечённость
7,8%
к подписчикам
Постов в день
1,3
всего 29
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
85
1/48двое суток
97
1/72трое суток
105

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ✍ ''የፈጅርን ጣፋጭነት የቀመሰ:የእንቅልፍን ጣፋጭነት በቀላሉ ይተዋል።'' اصلات خير من النوم 🌺

  • без подписи

  • 🌸 የጁምዓ ግብዣ 🕌 ﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ﴾ (ሱረቱ አል-አሕዛብ፡ 56) 💎 اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ 💎 ✍ የጁምዓ ቀን ውብ ሱናዎች፡ 💧 ➣ ገላን መታጠብ (ጉስል ማድረግ) ➣ ያለንን ጥሩና ንጹህ ልብስ መልበስ ➣ ሽቶ መቀባት (ለወንዶች ብቻ) ➣ በጊዜ ወደ መስጂድ መጓዝ ➣ በነብዩ (ﷺ) ላይ ሰለዋት ማብዛት ➣ ሱረቱል ከህፍን መቅራት ➣ ዱዓእ የሚቀበልበትን አጋጣሚ ሰዓት መጠባበቅ ⚠️ በመስጂድ ውስጥ የሚደረጉ አስፈላጊ አደቦች፡ ◦ አርፍደው ከተገኙ የሰውን ትከሻ ተረማምዶ አለመግባት ◦ የጁምዓን ኹጥባ በጥሞና እና በዝምታ ማዳመጥ ◦ በኹጥባ ወቅት ሌላ ሰው ቢያወራ እንኳ «ዝም በል» አለማለት 🤲 اللهم فرجًا قريبًا عمن لا يسمع أنينهم إلا أنت ....غزة 🇵🇸 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/AbuSuhaibaamesh/501

  • ~እያጠፉ ማረም እያረሙ ማጥፋት በመፈራረቁ: ላፒሱም እርሳሱም ሳንማር አለቁ። ~

  • የቀዴምት ሴቶች ባሎቻቸው ኑሮአቸውን ለመደጎም ሲወጡ እንድህ ይሉ ነበር ከእኛ ጋር ባለህ ግንኙነት አላህን ፍራ ፤ የተከለከልነውን ግንኙኘት ተጠንቀቅ ፤ ምክናየቱም ረሃብንና ችግርን መቋቋም እንችላለን ፤ነገር ግን የገሃነምን እሳት መቋቋም አንችልም ።

  • без подписи

  • ✍ አብሽሩ አትጨነቁ ➣እሳት ኢብራሂምን አላቃጠለችም ➣ቢለዋ ኢስማኢልን አላረደችም ➣አሳም ዩኑስን አልበላችም ➣ባህርም ሙሳን አላሰመጠችም አለይሂሙ ሰላም قل لن يصيبنا إلا ما كتب الله لنا ብለህ በላቸው አላህ  ለኛ የፃፈው ነገር ቢሆንጅ አይነካችሁም በዚች የአላህ ንግግር ራሳችሁን  አፅኑ አላህ ካልፈቀደ  ማንም ምንም ሊጠቅማችሁ  አይችልም ማንም ምንም ሊጎዳችሁ  አይችልም ኢላሂ አንት ወኪሊ ✍️

  • 👉 ከዚህ ቀደም ለነበሩት ነቢያት እንኳ ያልተሰጠ ለዚህ ሕዝብ (ኡማ) ግን በመከራ ወይም በችግር ጊዜ ተሰጥቷል... ሰዒድ ኢብኑ ጁበይር (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ ❝ይህች ኡማ ከዚህ በፊት ለነበሩት ነቢያት ያልተሰጠ ነገር በመከራዎች ጊዜ ተሰጥቷታል። እርሱም፦ [إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ] "እኛ የአላህ ነን፤ ወደርሱም ተመላሾች ነን።" [አል-በቀራህ 156] ይህ አባባል ከነቢያት ለአንዳቸው ተሰጥቶ ቢሆን ኖሮ፣ ለያዕቁብ (ዐለይሂ ሰላም) እንዲህ ባሉ ጊዜ በተሰጣቸው ነበር፦ وَتَوَلَّىٰ عَنْهُمْ وَقَالَ يَٰٓأَسَفَىٰ عَلَىٰ يُوسُفَ وَٱبْيَضَّتْ عَيْنَاهُ مِنَ ٱلْحُزْنِ فَهُوَ كَظِيمٌۭ ከእነሱም ዘወር አለና ኣ«በዩሱፍ ላይ ዋ ሐዘኔ!» አለ፡፡ ዓይኖቹም ከሐዘን (ለቅሶ) የተነሳ ነጡ፡፡ እርሱም በትካዜ የተሞላ ነው፡፡ (ዩሱፍ:84) 📚[ተፍሲር ኢብኑ አቢ ሃቲም 1/265]

  • እንደዚ ተችግራችሁ ለምታስቀሩ የአላህ ሰላም በናንታ ላይ ይሁን

  • ከዚህ ምስል ብዙ ቁም ነገርን እንማራለን እስኪ እናንተ ምን ተማራችሁ?

  • 9 авг.171102

    በሀላል የተጠመደ ልብ ለሀራም ጊዜ የለዉም።

  • ✍👂

  • ​🌴 የነቢዩ ﷺ ናፍቆት ያስለቀሰው የቴምር ዛፍ ግንድ ​ነቢዩ ﷺ ሚንበር ሳይሰራላቸው በፊት በጁሙዓ ቀን በቴምር ዛፍ ግንድ ላይ ቆመው ሰዎችን ይመክሩ ነበር ​ሶሃቦች ሚንበር ሰርተው ሲያቀርቡላቸው ነቢዩ ﷺ ግንዱን ትተው ወደ ሚንበር ተቀየሩ ​በዚያን ጊዜ ግንዱ ሶሃቦች እስኪሰሙት ድረስ እንደ ግመል ድምፅ የሚያሰማ ሰቅሰቃና የማልቀስ ድምፅ አሰማ! ​ነቢዩም ﷺ ከሚንበሩ ወርደው ወደ ግንዱ መጡ እጃቸውንም ጭነውበት ፀጥ አሉት። ​የዛኔ ጃቢር ብን አብደላህ ረዲየልላሁ አንሁማ እንዲህ ኣሉ ግንዱ ያለቀሰው አጠገቡ ይባል ነበረውን ዚክር በማጣቱ ነው ​በሌላ ዘገባም ነቢዩ ﷺ እንዲህ ኣሉ ባላቅፈው ኖሮ እስከ ቂያማ ቀን ድረስ ባዘነ በተናፈቀ ነበር ​በመጨረሻም ﷺ ለሶሃቦች እንዲህ አሏቸው ይህ ግንድ ያጣውን ዚክር በማሰብ አልቀሰ። 👇👇👇 https://t.me/abdala_musta https://t.me/abdala_musta

  • 👉በጀነት ውስጥ ሁረል አይን አለች 👉በዱንያ ደግሞ ሰለፍይ ሴት አለች 🌹በዱንያ ያለችው ሠለፍይ ጀነት ውስጥ ስትገባ ከሁረል አይኗ የበለጠ ውብ ትሆናለች ምክንያቱም ጀነትን ለማግኘት የአዱንያን ፈተና ችግርና መከራ ስለተወጣች ነው። ያረብ የድንያን ፈተና ከሚቋቋሙት ያርገን

  • 7 авг.117из nur_promotion_center

    🙌ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ ትlየቴሌግራም ቻናል  እጃችን ላይ 1 ቻናል አለ ፍጠኑ 👉5k subscribers  🎯በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ🔽

  • آخر ساعة الجمعة لا تبخلوا على أنفسكم وإخوانكم بالدعاء في كل مكان بخيري الدنيا والآخرة ..

  • ✅ አስለቃሽ የጁመዓ ኹጥባ ትርጉም! 🚨ጉሊት ላይ ለሚሰሩ እናቶች እንዘን🚨 ✓ በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ጣፋጭና መካሪ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ ትርጉም። 🎤 በኡስታዝ አቡ ሙሓደመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በሱናህ መስጂድ አላህ ይጠብቃት። 📅 ጁምዓ: 1 - 12 - 2018 EC📅 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/24745

  • አንዳንድ ሰወች ጨለማን ተገን አድርገው ወንጀልን ይሰራሉ!! የአላህ ባሮች ደግሞ ጨለማን ተገን አድርገዉ ምህረትን ይጠይቃሉ 🌹 🤲اللهم اجعلنا من عبادك الصالحين •━════✿🍃🌺🍃✿════━•

  • без подписи