አብዱልከሪም ሁሴን
Статистикаእኔ እራሴን የማየው እንደ እድለኛ ሰው ነው! ምክናየቱም ከዘረኝነት የፀዳሁ የረሱል (ሰ ዐ ወ) ተከታይ ስለሆንኩኝ https://t.me/abdulekerimhusen
- Последний пост
- 9 мая
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
ኮምቦልቻ ጤናጣቢያ አካባቢ የሚቀጥ መኖሪያ ቤት አራት ክላስ አንድ የውስጥ ሻውርና የውጭ ሽንት ቤት ያለው ካሬ 150 ዋጋ 4 ሚሊዬን ድርድር አለው 0960587181 ቴሌግራም t.me/abdulekerimhusen
без подписи
ዴሴ ገራዶ የሚሸጥ አባርታማ እንደምታውት ስራው ተጧጡፏል ኮለን አቁመዋል ባለሁለት መኝታ ዋጋ 650ሺ ድርድር አለው ቀስ እያሉ የቤት ባለቤት ይሁኑ ! 0960587181 ቴሌግራም t.me/abdulekerimhusen
без подписи
без подписи
ሁለቱም ኮቻ ጨፌመሰንዲ ናቼው ህጋዊ ካርታና ፕላን አላቼው የብሎኬት ኮለን የቆመለትም የእንጨቱም ዋጋቼው አንድ ነው ካሬያቼውም ካሬ 200 ዋጋ 2.5 ድርድር አላቼው 0960587181 ቴሌግራም t.me/abdulekerimhusen
без подписи
ኮምቦልቻ አቢሻአገር አደባባዩ አካባቢ የምትገኝ ምርጥ ቦታ ካርታና ፕላን ያላት ካሬ 180 ዋጋ 3ሚሊዬን ድርድር አለው 0960587181 ቴሌግራም t.me/abdulekerimhusen
ከትልቅ ሰውጋ የመዋል ጠቀሜታ ሴት ልጄ ኮብልላ ቤት መጣች ባሏ የበደላትን እንድህ አርጎኝ፣ እንድህ ብሎኝ እያለች እንባ እያፈሰሰች ስትነግረኝ አይኖቼ በእንባ ተሞልተው ጧት እንሄዳለን እንድህማ በድሎሽ አትኖሪም አፋታሻለሁ አልኩና ለሊቱ እንደነጋ ነጋልኝ ጧት ሽማግሌ ይዞ እንድጠብቀኝ አረኩና አንድሽማግሌ ከኔጋ ጨምሬ ሄድኩ እኔጋ ላለው ሽማግሌ ምንም ሽምግልና የለም አፋተን መንጣት ብቻ ነው አልኩት በንደት ስለው እሱን እዛው እናየዋለን አለኝና ከሽምግልናው ቦታ ደረስን ሽማግሌ ልጄን እስኪ በደልሽን ተናገሪ ተባለች እሷም ያን ሁሉ በደሏን ትታ ቀለስለስ ቀለስለስ ስትል ብድግ አልኩና ልጄን ብዙ ነገር በድሏታል ፈርታ ነው እንጅ እኛ ፍች ብቻ ነው የምንፈልገው ስል ሽማግሌዎቹ አባት እርሶ ዝም ይበሉ እስዋ በደሏን ትናገር አሉ ሽማግሌዎች እሷግን ከመቅለስለስ ውጭ አልናገር ስትል ሽማግሌ ይህማ ለፍች የሚዳርግ አይደለም በይ ወደ ቤትሽ ተመለሽ ሲሏት እሽ ብላ ወደ ባሏ ስትመለስ እሳት ጎርሼ እንደት ያን ያህል ለኔ ተበድሌለሁ ብላ አንድ መናገር ተሳናት እያልኩ ስሄድ አንድ ሰዓት የፈጀብኝን መንገድ በሰላሳ ደቂቃ ጨርሼ ቤቴ ገባሁ ልጄ አደራምልህ እህትህም ትሁን ልጄህ ከባሏ ተጣልታ መጥታ የምትነግርህን እንዳሰማ ሽምግልና ተቀምጣ እስከምትነጋገር ድረስ ሴቶች ግን የምር ሽምግልና ላይ ትመቹኝ አላችሁ😃 t.me/abdulekerimhusen
без подписи
ለስራ የሚሆኑዎት የእርሻ ትራክተር 5ሺ ሰዓት የሰራ ሞደል 2020 ዋጋ 3.8ሚሊዬን ድርድር አለው ይፍጠኑ ለወዳጅ ዘምድዎ ሼር ያርጉና መረጃውን ያጋሩ 0960587181 ቴሌግራም t.me/abdulekerimhusen
без подписи
ቪዲዮ እንይ ያላችሁ ይኸው ዴሴ በቧንቧ ውሃ አልፎ ፔፒሲ ፋብሪካው አካባቢ (ጀርጀሮ ቁስቋም) የሚሸጥ ህጋዊ መኖሪያ ቤት ቤቱ 8ክላስ አለው ካሬ 210 ዋጋ 5.7 ድርድር አለው 0960587181 ቴሌግራም t.me/abdulekerimhusen
без подписи
ኮምቦልቻ ቀበሌ8 ለግንባታ የሚሆን ሰፊ ግቢ ያለው ቤቱ እንደምታዩት መጨረሻ ከኋላ ነው የተሰራው ከፊቱ ሰፊ ቦታ አለው ዲጅታል ካርታ ያለቀለት ለግንባታ የሚሆን ለዋናው አስባልት ቅርብ ለአክሲዮን እና ለተለያዩ ግንባታ የሚፈልጉ አያምልጣችሁ ካሬ 450 ዋጋ 12ሚሊዬን ድርድርድ አለው 0960587181 ቴሌግራም t.me/abdulekerimhusen
ከኮምቦልቻ ወደ ከሚሴ ልንጓዝ መኪና ውስጥ ገብተናል ሰዐቱ ወደ 11:30 አካባቢ ሆኗል መኪናው ቢሞላም መንቀሳቀስ አልፈለገም መሸት ሲል ነው የምሄደው ብሎ ከጓደኞቹጋ ውጭ ላይ ይጨዋወታል ሹፌሩ ከጎኔ በግምት 15 አመት አካባቢ የሚሆኑ ወጣት ሴቶች አብረውኝ ተቀምጠዋል አንዷ አረ እባክህ እንሂድ በለው አባቴ ይገለኛል መሸብኝ እያለች ትወራጫለች ተደጋጋሚ ስትጨናነቅ ምን ሆነሽ ነው መኪና እንደልብ እንደለለ ያውቃሉ ማስረዳት ያቅትሻል እንዴ ስላት ቤተሰብ እኮ ኮምቦልቻ መንጣቴን አያውቅም ከትምህርት ቤት ነው ዩኑፈርሜን ቀይሬ የመጣሁት ወይኔ መከራዬ ስትል ምን? አልኩና ልብ ብዬ አየኋት ገና ህፃን ነች በዝህ እድሜዋ ቤተሰብ ሳያውቅ ፣ ትምህርት አቋርጦ ረጅም ጉዞ የሚያስኬድ ምን ጉድ ነው አልኩና ለራሴ ብቻዬን ታዘብኩ ለመሆኑ አባትሽን ብቻ ነው የምፈሪው እናትሽስ ምን ትላለች አልኩ ብዙ ግዜ እናቶች የሴት ልጆቻቼው ሚስጢር ጠባቂ ናቼው ስለሚባል አይ እስዋ እንኳ ችግር የለውም አሳምናት አለሁ አለች እንዳሰብኩት ቀለል አርጊ አያችሁ አንዳንድ እናቶች ለሴት ልጆች መበላሸት ምን ያህል እንደሚተባበሩ ይች እናት ጠንካራ ብኮን ይች ልጅ እንድህ አይነት ምላሽ አሰጥም ነበር እናቶች አዛኝ እንደሆኑ ይታወቃል ነገር ግን እንድህ አይነት ላይ መዘላዘል ላይ ጠንካራ ካልሆኑ ልጆች ተበላሽተው ነገ ድቃላ ይዛ ብመጣ ቤተሰብም አንገት እንድደፋ ያደርጋል በተለይ እናቶች ሴት ልጆቻችሁ ምን ላይ እንዳሉ በቀላሉ ማወቅ እየቻላችሁ የሀራም ሚስጢር ደባቂ ባኮኑ፣ የድሮ እናቶቻችንን ስረዓት ማስያዣ ቅጣት ተጠቀሙ እንጅ በርበሬ ማጠን ምናምን ተጠቀሙ እንጂ t.me/abdulekerimhusen
без подписи
ኮምቦልቻ ጨፌመሰንዲ ህጋዊ የሚሸጥ ቤት አራት ክላስ አንድ የውስጥ ሻውር እና የውጭ ሽንት ቤት 95 ቆርቆሮ ካሬ 200 ዋጋ 2.1 ድርድር አለው 0960587181 ቴሌግራም t.me/abdulekerimhusen
ሴቶች ግን ይህ ሀብታም ወንድ መረጣ በልክ ብታረጉትስ አሁን እኮ ነው አንዷ ድሃ ከሆነ አልፈልግም ብላ ይኸው የተወደደ ባል እየመለሰች ነው እኔ ምለው ግን አባትሽ ሀብታማ ሳይሆን፣ ወንድምሽ ሀብታም ሳይሆን፣ ሌላው ወንድ ከየት አምጥቶ ሀብታም ይሁን ቅዲሚያ ወደ ቤት ተመልከቱ እንጂ እኔ ሀብታም ከሆነ ምርጫዬ ሀብታ የለለው የእኔን ወንድም ማ ታገባዋለች አይባልም እንዴ? አረ ወርቂቱ ተይ እያስተዋልሽ 30ን ሲታሊፊ የሆነው ይሁን ለማለት አለቅጥ መስፈርት ባይቆለል t.me/abdulekerimhusen