- Последний пост
- 30 июл.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Криптовалюты (по похожим)
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 11
- 1/48двое суток
- 12
- 1/72трое суток
- 13
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር (UEFA) አባል አገራት፣ FIFA በዓለም ዋንጫና በሌሎች ውድድሮቿ ላይ ያለውን የባለቤትነት ድርሻ ለግል ባለሀብቶች ለመሸጥ ያቀረበችውን እቅድ ከቀጠለች፣ የዓለም ዋንጫን ሊቦይኮቱ እንደሚችሉ አስጠንቅቀዋል።UEFA ባወጣው ይፋዊ መግለጫ፣ "FIFA በዓለም ዋንጫና በሌሎች ውድድሮች ላይ ያለውን የባለቤትነት ድርሻ ለግል ባለሀብቶች ለማስተላለፍ ያቀረበችውን ሀሳብ በአንድ ድምፅ እና በግልጽ ሁኔታ እንቃወማለን" ብሏል። ይህ ጉዳይ በእግር ኳስ ዓለም ትልቅ ውይይት እየፈጠረ ሲሆን፣ FIFA በቀጣይ የምትወስደው ውሳኔ በዓለም ዋንጫ የወደፊት አቅጣጫ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል።
የዛሬው ማርቲኔዝ💯
видео или голосовое, без подписи
ሃገሬ ቲቪ ዛሬ ወሳኙን ወይም ተጠባቂውን ጨዋታ ፈረንሳይ ከ ስፔን በቀጥታ ስርጭት የሚያስተላልፉ ይሆናል ።
France vs Spain fight night 💯
видео или голосовое, без подписи
ኢንግሊዝ ከ አርጀንቲና ለብሰው የሚጫወቱት ማልያ 💙🤍
ግብፃውያን Instagram ላይ ሜሲን Unfollow የማረግ ትልቅ የተባለ ቻሌንጅ እያረጉ ነው 😮 ሜሲ ከቻሌንጁ በፊት የነበረው ተከታይ 511 ሚልዮን ሜሲ ከቻሌንጁ በኋላ አሁን ያለው ተከታይ 512 ሚልዮን
видео или голосовое, без подписи
ግምታዊ አሰላለፍ ፣ ስዊዘርላንድ ከ አርጀንቲና
ተቀናቃኞች በእግር ኳስ ⚽️ ⚔️ ⚽️ 📌Goals ብዙ ግቦች ስንል፡ 𝗠𝗲𝘀𝘀𝗶 X ሮናልዶ በ1 እና ሁለተኛ ላይ እናገኛቸዋለን: ሮናልዶ🥇(1327 ጨዋታዎች-975⚽️ሜሲ🥈(1158 ጨዋታዎች 916⚽️ 169 games ልዩነት Note:ሮናልዶ በየ111 ደቂቃ ግብ ያስቆጥራል! ሊዮ ሜሲ በየ 104 ደቂቃ ግብ ያስቆጥራል! 📌Assists 𝗠𝗲𝘀𝘀𝗶 X ሱዋሬዝ ብዙ አሲስቶች ብንመለከት በየቁጥራዊ መረጃዎች የማታጣውን ሊዮ አሁንም ከቀድሞ ቡድን አጋሩ ሱዋሬዝ ጋር በረጅም ርቀት እየመራ በአንደኝነት ወንበር ተደላድሎ ተቀምጧል፡ በነገራችን ሊዮ ለሀገሩ አርጀንቲና አሲሲስት ያደረገውን እንኳ ባንቆጥረው ወይንም ብንቀንሰው ራሱ፣ እንደዛም ሆኖ ሚወዳደር ራሱ አይኖርም👀 📌Dribbles ብዙ ድሪብሎች ብንመለከት፡ 𝗠𝗲𝘀𝘀𝗶 X Hazard በአንደኝነት እና በሁለተኛ ደረጃ እናገኛቸዋለን:ይህም ደግሞ ሜሲ በዚም ዘርፍ ቢሆን ተፎካካሪ እንደሌለው ትልቅ ማሳያ ነው። ሜሲ ከ2010 ጀምሮ ያለውን ብቻ እንመልከት ይባልና Copa Del Rey ፣የሀገራት ጨዋታ ወዘተ.. ሳይጨምር ሊዮ በሊጉ እና በቻምፒየንስ ሊጉ ብቻ ከ2009/10 ጀምሮ 3300+ ድሪብሎችን አድርጓል ይህም የትኛውም ተጫዋች በህይወት ዘመን ካረገው ድሪብል በእጅጉን የላቀ ነው አስተውሉ ከ2009/10 ነው ያልኩት😳 📌Playmaking IFFHS Playmaker ወይንም የጨዋታ አቀጣጣይ እንመልከት ፡ 𝗠𝗲𝘀𝘀𝗶 X Xavi የአለም የአመቱ ምርጥ [Playmaker] ሽልማት በአለም አቀፉ የእግር ኳስ ታሪክ እና ስታትስቲክስ ፌደሬሽን በተጫዋችነት ዘርፍ በጨዋታ አቀጣጣይነት የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ተጫዋቾች ይሰጣል። ልዩ ፍጥረት የሆነው ሊዮኔል ሜሲ የአመቱ ምርጥ የጨዋታ አቀጣጣይ( IFFHS Playmaker POTY) 6 ጊዜ በማሸነፍ አንደኛ ነው። እንዲሁም 🥈ዣቪ ይህን ሽልማት 4 ጊዜ አሸንፏል፣ 🥉ኢኒዬስታ ደግሞ ይህንን ሽልማት ሁለት ጊዜ አሸንፏል። ዚነዲን ዚዳን፣ ሪካርዶ ካካ፣ኬቨን ዴብሮይነ፣ ቶኒ ክሩስ እና ሉካ ሞድሪች ይህንን ሽልማት ያሸነፉ ሌሎች ኮከቦች ናቸው። 📌Passisng (Accurate Passes) ብዙ የተሳካ ኳስ ቅብብል:ይህን ዘርፍ ስመለከት ዋና ዋና ሚባሉት ብዙ ቁልፍ ኳሶች፣የተሳካ የረጅም ኳስ (Long ball)እንዲሁም የተሳካ Through balls ሦስቱም ላይ የሜሲ መገኘት በእውነቱ 'Normal' አደለም: -Key passes ዣቪ X Messi -Through balls ዴ ብሮይነ X Messi -Long balls ቶኒ ክሩስ(long ball specialist) X Messi 📌የግል ሽልማቶች ሚስተካከለው የለም 📌የቡድን ዋንጫዎችን እንዲሁም አንደኛ ነው 📌 ትናንሽ ቁጥራዊ መረጃዎችን ብንመለከት ራሱ ሊዮ እያንዳንዱ ላይ አለበት🔥 📌ጎል ስትል 1-2 አለበት 📌አሲስት ስትል አንደኛ ነው 📌እድል ፈጠራ ስትል አንደኛ ነው 📌ድሪብል ስትል አንደኛ ነው 📌ፓሲንግ ስትል አንደኛ 📌ቅጣት ምት ስትል ከታላላቆቹ ተርታ ከ1-7 ውስጥ አለበት በቴክኒክ ደረጃ arguably አንደኛ ነው። 📌የጨዋታ ማቀጣጠል ስትል አንደኛ ነው 📌የፍፁም ቅጣት ምት ሲባል ከ1-2 ውስጥ አለ ለአንድ እግርኳስ ተጫዋች ወሳኝ የሚባሉት ዋንጫዎች: 🎖የአለም ዋንጫ 🎖ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ 🎖የሊግ ዋንጫ ለአንድ እግርኳስ ተጫዋች ወሳኝ የሚባሉት ወሳኝ የግል ሽልማቶች: 🏅ባሎንዶር 🏅ወርቃማ ጫማ ለአጥቂ/የጨዋታ አቀጣጣይ ለመሀል ተጫዋች (ሁለቱንም ቡዙ ያሳካ ሜሲ ነው👀) 🏅የሀገራት ውድድር Golden Ball በዚ እናብቃ መሰለኝ ሜሲ ከላይ የተዘረዘሩትን ወሳኝ ሚባሉትን ስኬቶች ያሳካ ብቸኛው የእግር ኳስ ተጫዋች ነው❗️ የእግር ኳስ ሊቁ ዮሃን ክራይፍ ንግግር አለች 🗣:“በትልቅ ተጫዋች እና በትልቅ ግብ አስቆጣሪ መካከል ትልቅ ልዩነት አለ።"
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
አርጀንቲና በጨዋታው ማጠናቀቂያ ላይ ባደረገችው አስደናቂ ማገገም ግብፅን 3 ለ 2 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ውድድሯን ከማዳን ባለፈ፣ ኢንተርኔትን ሙሉ በሙሉ አጨናንቃው (ሰብረውት) ነበር። 🛜የማሸነፊያዋ ግብ መረብ ላይ ባረፈችበት ቅጽበት፣ ጎግል (Google) በ28 አመት ታሪኩ ከፍተኛ የሆነ የፍለጋ መጠን (queries per second) መዝግቧል፤ ይህም ከዚህ ቀደም የነበሩትን ሪከርዶች በሙሉ ያፈራረሰ ነበር። 📈የጎግል ምክትል ፕሬዝዳንት ኒክ ፎክስ ይህንን ታሪካዊ ክስተት ያረጋገጡ ሲሆን፣ የጨዋታው ውጤት በታወቀበት ቅጽበት የኢንተርኔት ፍለጋ ትራፊክ ከፍተኛው ደረጃ ላይ ደርሶ እንደነበር ገልጸዋል። 🌍የጨዋታው ማጠናቀቂያ ፊሽካ በተነፋበት ቅጽበት ሁሉም ሰው ምን እያለ ይፈልግ ነበር? 🔎 "argentina vs egypt" በዓለም ዙሪያ ቁጥር #1 ላይ የነበረ ፍለጋ ነበር። ከዛ በመቀጠል ሲከተሉ የነበሩት 🔎 "is it messi’s last world cup" (ይህ የሜሲ የመጨረሻው የዓለም ዋንጫ ነው?) 🐐 🔎 "how many world cup goals does messi have" (ሜሲ በዓለም ዋንጫ ላይ ስንት ግቦች አሉት?) 🔎 "argentina x colombia" (አርጀንቲና ከ ኮሎምቢያ) ናቸው።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи