𝙰𝙱𝙶𝙰𝙼𝙴𝚁
СтатистикаDear subscribers, if you join this channel, you will quickly find different games. If you want to make different advertisements, click on the link 👇🏽 https://telega.io/c/abgameret and we will start working from $5. We love you. Owner:-> @ABINET2345
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 72
- Всего постов
- 74
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 2 779
- 1/48двое суток
- 3 184
- 1/72трое суток
- 3 434
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Konami ግን አንዳንዴ አስቡት ፖቸር ቢሆን 🥶
https://youtu.be/j81PqDozt-w?si=CIyVAA8TCMjV3jsB
ዋናውን ፋይል ለማግኘት ሊንኩን ተጫኑ ወይም ኮፒ አርጋቹ ክሮም ላይ ወስዳቹ ገልብጡትና ፋይሉ ሲመጣላቹ አውርዱት 👉🏿https://www.mediafire.com/file/qacz40bfg26nnj7/konami13.08.26.tar/file
MOCHICLONER APK
https://youtu.be/j81PqDozt-w?si=CIyVAA8TCMjV3jsB
ደሞ የefootball multiple accounts ቪዲዮ እየሰራውላቹ ነው እንደምንም ታግዬ ዛሬ ፖስትላቹሀለው
ደሞ የefootball multiple accounts ቪዲዮ እየሰራውላቹ ነው እንደምንም ታግዬ ዛሬ ፖስትላቹሀለው
አረ ሰው ይደነግጣል ይባላል ጀማው የስታር ዝናብ ጎርፍ ምንሼ ነው እንተሳሰብ እንጂ እራሴን ከሳትኩበት እኮ ገና አሁን መንቃቴ ነው ብቻ ይመቻቹ
Are you spinning or saving?
ኢቺ ስም የሌላት ጀለስ የሀፍታም ልጅ ናት ደርሼበታለው ስታር ጊፍተሮች በጣም ይመቻቹ ለ0.0ምናምን ዶላር ለምን ታሽቃብጣለህ የምትሉ በጣም እረፉ እሺ ድንቡሎም ቢሆን ሰው አክብሮ እስከሰጠ ድረስ ሊመሰገን ይገባል አመሰግናለው
VZ ጋር ተገብቶ ምን ታቶ የተባለለት ቻናል ነው PES 19 ተለቋል ጌሙን ለማውረድ ሊንኩን ተጫኑ 👇🏿 https://t.me/vz_gamer https://t.me/vz_gamer
Fanmade እና የተለያዩ ፀዴ ፀዴ ጌሞችን በ2ተኛው ቻናሌ ላይ ታገኛላቹ ተቀላቀሉ 👇🏿 https://t.me/THEWORLD_OF_GAMING
አሁን ነው እንጂ መጫወት 👌
ይህንን ውሰዱ እንዴት አደራቹ ቤተሰብ 🌄🌅 መልካም ቀን
без подписи
ሰዎች ነገ ኔት አስተካክዬ እንጫወታለን ለዛሬ ይበቃል final የደረሳቹ ደሞ ጨርሱት
Tor ይሞከር? 0000-7650-1201 በዚ ኮድ ግቡ ቶሎ ምትጫወቱ ብቻ 0000-7650-1201
⚡ FREE FIRE OB UPDATE LEAKS & RELEASE DATE! 🚨🎮 የ Free Fire ቤተሰቦች! አዲሱ OB Update በሚቀጥለው ወር September 16 አካባቢ ይመጣል ተብሎ በከፍተኛ ሁኔታ እየተጠበቀ ይገኛል 🙂 በዚህ Update ላይ ይጠበቃሉ ከተባሉት 🙂 Character Skill Adjustments & Buffs 🙂 አዳዲስ Collaboration Events እና አልባሳት 🙂 Weapon Balancing እና የ Clash Squad አዲስ Season ከላይ የምታዩት ምስል ከሚወጡት Leaks አንዱ ነው 💬 አዲሱን Update በጉጉት እየጠበቃችሁት ነው ሀሳባችሁን በኮመንት አጋሩን አይ ጀግናዉ ደግሞ like ሳታደርግ ልታልፍ ነዉ
Tor ይሞከር? 0000-7650-1201 በዚ ኮድ ግቡ ቶሎ ምትጫወቱ ብቻ 0000-7650-1201
🚨 በ eFootball v6.0.0 አፕዴንት ሀገር (Country/Region) እንዴት መቀየር እንችላለን? 🌍 ብዙዎቻችሁ በኮመንት እየጠየቃችሁኝ ስለሆነ፣ በeFootball አካውንታችሁን Country በዌብሳይት ውስጥ እንዴት መቀየር እንደምትችሉ ሙሉ ስቴፑን አዘጋጅቼላችኋለሁ። በ My Konami ድረ-ገጽ (Website) በኩል 1️⃣ በስልካችሁ ብራውዘር or Chrome ላይ my.konami.net ብላችሁ ግቡ። 2️⃣ የ eFootball አካውንታችሁን (Konami ID እና Password) አስገብታችሁ Log in አድርጉ። 3️⃣ 'Personal Info' (የግል መረጃ) የሚለውን ክፍል ምረጡ። 4️⃣ 'Country/Region' በሚለው ስር የምትፈልጉትን ሀገር መርጣችሁ ሴቭ አድርጉ (Save)።