- Последний пост
- 18 мая
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://t.me/DailyCashsbot/win?startapp=17783878477679 ✨ መልካም ፋሲካ፣ ድንቅ ስጦታዎች! አሁን አጋሩ~ 💥 እኔ አስቀድሞ €403 አሸንፌያለሁ! 🎁 በየቀኑ እስከ €430 ድረስ ያሸንፉ... 💵 ለእያንዳንዱ ሪፈራል €8 ያግኙ። 💰 ሊንኩን ይጫኑ እና ማግኘት ጀምሩ!
✨ መልካም ፋሲካ፣ ድንቅ ስጦታዎች! አሁን አጋሩ~ 💥 እኔ አስቀድሞ €340 አሸንፌያለሁ! 🎁 በየቀኑ እስከ €425 ድረስ ያሸንፉ... 💵 ለእያንዳንዱ ሪፈራል €8 ያግኙ። 💰 ሊንኩን ይጫኑ እና ማግኘት ጀምሩ!https://t.me/DailyCashsbot/win?startapp=17783878477679
без подписи
የተሻሻለው (አዲሱ) የአብክመ የገጠር መሬት አዋጅ ቁጥር 310/2018 በወፍ በረር ================================ የአማራ ክልል መንግሥት የነበረውን አዋጅ ቁጥር 252/2009 በመሻር፣ ዘመኑን የዋጀና በርካታ አዳዲስ ዕድሎችን የያዘውን አዲሱን የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 310/2018 በሥራ ላይ አውሏል።ይህ አዋጅ ከፌደራል የገጠር መሬት ሕግ (1324/2016) ጋር የተጣጣመ ሲሆን፣ ከመሬት ምዝገባ ጀምሮ እስከ ይዞታ ዝውውር፣ ከብድር ዋስትና እስከ መሬት ኪራይ እንዲሁም የባለይዞታዎችን መብትና ግዴታ በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ሰፋ ያሉና መሠረታዊ ለውጦችን ይዟል። በዚህ አዲስ አዋጅ የተካተቱትን ቁልፍ ነጥቦችና ለውጦች እንደሚከተለው በዝርዝር እናቀርብላችኋለን። የባለይዞታዎችን መብት የሚያሰፉ 9 ዋና ዋና ነጥቦችን እንደሚከተለው በዝርዝር እናቀርባለን፦ 1. የአዋጁ ተፈጻሚነት ወሰን (Scope of Application) አንቀጽ 3 👉በቦታ ረገድ (Territorial Scope)፦ • በገጠር መሬት ላይ፦ በክልሉ ውስጥ በሚገኝ ማንኛውም የገጠር መሬት ላይ ተፈጻሚ ይሆናል። • በከተማ አስተዳደሮች ሥር ባሉ የገጠር ቀበሌዎች፦ በከተማ አስተዳደር ሥር ቢሆኑም የገጠር ይዘት ባላቸውና በገጠር ቀበሌነት በተዋቀሩ አካባቢዎች ላይ ተፈጻሚ ይሆናል። • ርክክብ ባልተፈጸመባቸው የከተማ ወሰን መሬቶች፦ አንድ አካባቢ ወደ ከተማ ወሰን እንዲገባ ተደርጎ፣ ነገር ግን በከተማውና በገጠር መሬት አስተዳደር መካከል የይዞታ ርክክብ እስካልተፈጸመ ድረስ በዚህ አዋጅ መመራቱን ይቀጥላል። 👉በይዞታና ጉዳዮች ረገድ (Subject Matter Scope)፦ • በሁሉም የይዞታ ዓይነቶች፦ በግል፣ በወል (በጋራ) እና በመንግሥት የገጠር መሬት ይዞታዎች ላይ ተፈጻሚ ይሆናል። • የሕግ ተቃርኖን ለመፍታት፦ የገጠርና የከተማ መሬት አስተዳደር ወሰን ላይ ይፈጠሩ የነበሩ ግራ መጋባቶችን ለመቅረፍ እንዲቻል፣ የገጠር መሬት ይዞታ ምን ማለት እንደሆነና የሚገኝበትን አስተዳደራዊ ወሰን በማያሻማ ሁኔታ ይገልጻል። 👉ልዩ ሁኔታዎች (Exceptions)፦ • ልዩ ጥበቃ የሚደረላቸው መሬቶች፦ ለደን ልማት፣ ለዱር እንስሳት ጥበቃና ለማዕድን ልማት ተከልለው የተያዙ መሬቶችን በተመለከተ፣ አዋጁ እንደ አስፈላጊነቱ ተፈጻሚ ቢሆንም፣ በዘርፉ የወጡ ልዩ ሕጎች (Specific Laws) ቅድሚያ ሊሰጣቸው እንደሚችል ይጠቁማል። 2. የመሬት ማግኘት መብትና ተጠቃሚነት (አንቀጽ 4-8) • ነፃ መሬት፦ በግብርና መተዳደር የሚፈልግ የክልሉ ነዋሪ (ዕድሜው 18+) መሬት በነፃ የማግኘት መብት አለው። • ቅድሚያ የሚሰጣቸው፦ ወላጅ የሌላቸው ሕፃናት፣ አካል ጉዳተኞች፣ አቅመ ደካሞች፣ ሴቶችና ወጣቶች ልዩ ትኩረትና የቅድሚያ መብት ይሰጣቸዋል። • የመብት ቆይታ፦ የአርሶ አደሮች፣ ከፊል አርብቶ አደሮችና የሃይማኖት ተቋማት መብት የጊዜ ገደብ የሌለው (ለዘላለም) ነው። መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ግን ለሥራቸው አስፈላጊ እስከሆነ ጊዜ ብቻ ይፈቀድላቸዋል። 3.. የይዞታ ዝውውር (ኪራይ፣ ስጦታና ውርስ) • ኪራይ (አንቀጽ 9)፦ ባለይዞታው ከግማሽ የማይበልጥ ይዞታውን ማከራየት ይችላል። (አረጋውያንና አቅመ ደካሞች ግን ሙሉውን ማከራየት ይችላሉ)። የጊዜ ገደብ፦ ለቋሚ ተክል እስከ 30 ዓመት፣ ለሰብል እስከ 10 ዓመት። • ስጦታ (አንቀጽ 11)፦ ለሥጋ ዘመድ ወይም "በይጦረኛል" ውል ለማንኛውም ሰው በጽሑፍ መስጠት ይቻላል። • ውርስ (አንቀጽ 12)፦ ማንኛውም ሰው (የመንግሥት ሠራተኛን ጨምሮ) በኑዛዜ ወይም ያለኑዛዜ በፍትሐ ብሔር ሕጉ መሠረት መሬት መውረስ ይችላል። ይህም ቀደም ሲል የነበረውን ገደብ ያነሳ ትልቅ ለውጥ ነው። 4. ንብረት መሸጥና በጋራ ማልማት (አንቀጽ 13-19) • የንብረት ሽያጭ፦ በመሬት ላይ የለማን ቋሚ ንብረት (ቤት ወይም ቋሚ ተክል) መሸጥ ይቻላል። ቋሚ ተክል ከሆነ ሙሉ በሙሉ ከለማ ግማሹን፣ በከፊል ከለማ ግን የለማውን ማሳ መሸጥ ይፈቀዳል። • ከባለሀብት ጋር ማልማት፦ ባለይዞታው የመጠቀም መብቱን እንደ ካፒታል በመጠቀም ከባለሀብት ጋር በጋራ ማልማት ይችላል። 5. የብድር ዋስትና (አንቀጽ 15) • የመሬት የመጠቀም መብትን (Usufruct right) ለፋይናንስ ተቋማት ለብድር ዋስትና ማስያዝ ይቻላል። • የዋስትና ዘመኑ ቢበዛ እስከ 10 ዓመት ይቆያል። ተበዳሪው ካልከፈለ አበዳሪው መሬቱን ለተወሰነ ጊዜ በመጠቀም ዕዳውን ያስመክሳል። 6. ዲጂታል ምዝገባና የይዞታ ማረጋገጫ (አንቀጽ 61-62) • ዲጂታላይዜሽን፦ የመሬት መረጃ አስተዳደርና አገልግሎት አሰጣጥ በዲጂታል ሥርዓት መመራት እንዳለበት በአስገዳጅነት ተደንግጓል። • የምስክር ወረቀት፦ የይዞታ ማረጋገጫ ደብተር በመሬት ላይ ያለን መብት የሚያረጋግጥ "የመጨረሻና ፍጹም" ማስረጃ ሆኖ ያገለግላል። 7. ይርጋና የግጭት አፈታት (አንቀጽ 14 እና 73) • የይዞታ ክስ ይርጋ፦ መሬት ያለአግባብ የተወሰደበት ሰው በ15 ዓመት ውስጥ ክስ ማቅረብ አለበት (ቀደም ሲል 10 ዓመት የነበረው መሻሻሉን ልብ ይሏል)። • የወርሻ ይርጋ፦ ውርሱ ከተከፈተ በ3 ዓመት ውስጥ መጠየቅ አለበት። • ሽምግልና፦ ባህላዊ የግጭት አፈታት ሥርዓቶችና ሽምግልና እንደ አማራጭ የመፍትሔ መንገድ እውቅና ተሰጥቷቸዋል። 8. የተጋላጭ ወገኖችና የአንድ በላይ ሚስት መብት (አንቀጽ 25) • አንድ ባል ከአንድ በላይ ሚስት በሚኖረው ጊዜ፣ የሴቶችን መብት ለመጠበቅ ሲባል የጋራ መሬቱ ተከፋፍሎ በየስማቸው እንዲመዘገብና ባልየው አዲስ በሚመሠርተው ትዳር ላይ በራሱ ድርሻ ላይ ብቻ እንዲመዘገብ ይደረጋል። 9. የአጠቃቀም ገደቦችና ግዴታዎች (አንቀጽ 33-35) • መሬትን የመንከባከብና የአፈር መሸርሸርን የመከላከል ግዴታ ተጥሏል። • ተዳፋትነቱ ከ60% በላይ የሆነ መሬት ለሰብል እርሻ መጠቀም የተከለከለ ሲሆን ለዛፍ ልማት ብቻ መዋል አለበት። • ግዴታን አለመወጣት ከማስጠንቀቂያ ጀምሮ የመጠቀም መብትን እስከ ማጣት የሚያደርስ አስተዳደራዊ እርምጃ ያስከትላል። 📅 አዋጁ የጸናበት ቀን፦ መጋቢት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ማጣቀሻዎች (References) 1.የአማራ ክልል መንግሥት የገጠር መሬት አዋጅ ቁጥር 252/2009 2.የተሻሻለው የአብክመ የገጠር መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 310/2018 3. የፌዴራል ገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 1324/2016
የቦሌዋ መጣች የቦሌዋ ጠየም ያለች ቆንጆ ሽንጠ ለግላጋዋ ከጉለሌ መጣች ከጉለሌ ደግሞ ልትነካካኝ ታወቃለች ባመሌ ከላምበረት መጣች ከላምበረት በአይኗ እየገረፈች ልትነዳኝ እንደከብት ከለገሃር መጣች ከለገሃር ድሬ ልትከተኝ እኔን----- ከፒያሳ መጣች ከፒያሳ ልታለማምደኝ ፍቅር በጠቀሳ ወዘተ እያለ ቆንጆ ስራ አበርክቶልናል።ይሁንና ግን የተስፋዬ ወርቅነህን ስራዎች ብዙ ወጣትና አንጋፋ ሙዚቀኞች ስራውን ሲሰሩ ይሰማል ይስተዋላል። ግን የተስፋዬ ወርቅነህ የቀደመው ታሪኩ የሙዚቃ ህይወቱ ምን ነበር ? የሙያ አጋሮች አብሮ አደገ ጓደኞቹ ስለድምፃዊ ተስፋዬ ወርቅነህ የምትሉንስ ነገር ይኖር ይሆን ? ወዳጆቼ እኔ ከማውቀው ከማህበራዊ ሚዲያም ቃርሜ ለእናንተ ያደረስኩት ስራዎቹን ስለምወድለት ነው እንጂ የሞላ ታሪኩን ልሰንድ አልተቻለኝም:: # ነብሱን ይማር ድምፃዊ ተስፋዬ ወርቅነህ። # አቤል ወርቁ ዘ-ኮተቤ
#ሸክላ ሰሪው አጣድፎ የጠራው ዘመን ተሻጋሪ ድምፃዊ !! * አቀንቃኝ- ተስፋዬ ወርቅነህ መዚቃ የምንላት የሁላችን መግባባያ ግጥምና ዜማ ተዋህደው ቅንብር እና ድምፅ ተዛምደው ትንፋሽና ጣቶች ተዋደው እንደውሁ ኩልል ፍስስ እያሉ ብንሰማ ብናያቸው የውስጣችንን ደስታና ብሶት ትውስታና ተስፋ የምታዜምልን ጥበብ ነች !! ዘመን የማይሽረው የጆሮ ድግስ ትቶልን አልፏል !! የማርቆሱ የሞጣው ልጅ ተስፋዬ ወርቅነህ !! #ኧረ አንቺ የዝና ተማሪ ነኝና !! # ጊዜው ዕረፍት ቢነሳንም ባለታሪኮችን ማውሳት፣የተረሱትን ማስታወስ፣መልካም ሰርተው ያለፉትን መዘከር ግዴታችን ነው። $ የዛሬው ባለታሪክ በ1990ዎቹ ቦግ ፍልቅ ብቅ ብሎ ገና በለጋ እድሜው የመኖር ግዳጁን የዚችን ዓለም ድካም ንቆ የጠፋው ድንቅ ድምፃዊ ተስፋዬ ወርቅነህ ነው። ድምፃዊ ተስፋዬ ወርቅነህ ዘፈኖቹ የከፋውን ከልብ የሚያስለቅሱ፣ መልሰው በማፅናናትት ዕንባን የሚያብሱ ናቸው። ያፈቀረ፣ የናፈቀ፣ ትዝታ ያለበት፣ የመከዳት ዕጣ የደረሰው ሁሉም ፈልጎ የሚሰማው ወጣት ተስፋዬ ወርቅነህ ነው። የዘፈን ግጥሞቹ በብዙዎቻችን ልብ እንደታተሙ ናቸው። በአብዛኛው ወጣት የፍቅር ታሪክ ውስጥ ልዩ ቦታ ካላቸው የባህል ዘፈን አቀንቃኞች አንዱም ነበር። በዘፈኖቹ ውስጥም መውደድ፣ መከፋት፣ብሶት ተስፋዬ ዘፈኖች ውስጥ አሉ። #ተስፋዬ ወርቅነህ በአድማጭ የሚወደደው አዳም ሙሉ የሚሆነው በሔዋን መዓዛ ውስጥ መሆኑን በዘፈን ስለነገረን ብቻ አይደለም። #### የሕይወት ጣዕም፣ የምድር በረከት፣የመንፈስ ጥንካሬ አንድ ላይ የሚገኘው ሴት የተባለች ፍጡር ላይ መሆኑን ስላስታወሰንም አይደለም። ምድር የጨቆነችው፣ተስፋውን የተቀማ፣ አማዕልክት ያራቁት ሁሉ መድሃኒቱን ከሔዋን እንደሚያገኝ በውብ ድምፁ እያቀነቀነ ስላስደመጠን ብቻም አይደለም። ይኼማ ምኑ ይካዳል ሁላችንም የምናውቀው እውነታ ነው የሚል አንድ ፅሁፍ ማህበራዊ ገፅ ላይ ስለድምፃዊው የፃፈውን አይቻለሁ !! ተስፋዬን ከሚያምር ድምፁ ባሻገር ወጣትነትን ፍቅርን በጥዑም ዜማ በግሩም ቅንብር የተሰሩ ዘመን አይሽሬ ስራዎቹ ነው። በወቅቱ ባህላዊ ሙዚቃንም ወደ ዘመናዊ ሳይንጋደድ ሳይጣመም አዋዶ ከከተማ እስከ ገጠር ኧረ አንቺ የዝና ተይ አታንገላቺኝ ተማሪ ነኝና እያለ ዝናን በቀላሉ እጁ አስገብቶ ነበረች ተስፋዬ ወርቅነህ !! * በዚያ ዘመን የ1980 እና 1990 ትውልዶች" ተማሪ ነኝ እኔማ" የሚለውን ዘፈን በት/ቤቶችና በሚኒሚዲያና በተለያዩ ክበቦች ያንጎራጎሩት ጓደኞቻችንን አንረሳም እንዴትስ ይረሳሉ !! በጊዜው የተስፋዬን ዘፈኖች መስማት ያፈቀሩትን ሰው ገላ እንደመንካት ተቆጥሮ ሕይወት ያለመልም ነበር። "አለ ነገር፣ የብር ወለባ፣ ከኔ ተለይተሽ፣ ተማሪ ነኝ፣ ሙሉ፣ከሚላ፣ ውቢቱ ጎጃም፣ ፍቅር በእኔ ላይ፣ ከመርካቶ፣ ደራ ነው" በሚሉት ዘፈኖች ውስጥ የብዙ ሰዎች ፍቅር፣ትዝታ፣ ናፍቆት፣ብሶት አለ። #ከሰዎቹ ሁሉ የተለየሽበት አለሽ አንድ ምስጢር ያስወድድ ያለበት።" እያለ ወስዶ ይመልሰናል !! እናቴን አባቴን ዘመድን ልይ ብሎ የናፈቀማ ሰው ይመጣል ኮብልሎ። ሲል ከባሏ ከከንፈር ወዳጇ ከፍቅረኛዋ ዘንድ መምጫ ብልሃቱን ሁሉ ይጠቁማል። ችግሩን ከነመፍትሄው ይሉሃል ይኼ ነው። መምጣቷ በቂ አይደለም። ቀጥሎ የሚሆነውን ተስፋዬ እንዲህ ይነግረናል። ተይ አታስጨንቂኝ በሆነ ባልሆነው፣ መድሃኒቱን ሰጥተሽ ብታድኝኝ ምነው። መድሃኒቱ ምንድን የሚል ይኖር ይሆን ? የሆነው ሆነና በዚህ ዘፈን መድሃኒት ፍለጋ ያልተማፀነ አፍቃሪ አይኖርም። ተስፍሽ ምኞቱን በኪሱ ከትቶ መድሃኒቱን ሳያገኝ የቀረ ከመሰለህ ግብዳ ስህተት ተሳስተሃል።ከበረከቱ ተቋድሷል። እንዲህ ሲል የአልጋ ላይ ምስክርነቱን ሰጥቷል። አልጋ ላይ ስትጥይ ቀበቶ አስፈትተሽ፣ ማሩኝ ታስብያለሽ ወንድ ልጅ አስተሽ። እኔና ተስፋዬ የሚያመሳስለን አንድ ነገር ምኞታችንን በእርግጫ ብለን አንገለውም። ምኞታችን መልስ ያገኛል።( ጉረኛ እኮ ነኝ!) ውበቷን፣ ደም ግባቷን፣ ጨዋታ አዋቂ፣ አንሶላ አድማቂ የአልጋ ላይ ንግስት መሆኗን በውብ ድምፁ እንዲል ይላታል። እጥር ምጥን ብላ ተሰርታ እንደሙዳይ ተቀምጣ አጫዋች ተኝታ ሰው ገዳይ። ተስፋዬ የመልክአምድር አድናቂም ነው። ጣናን በዘፈኑ ጎብኝቷል። አቀንቅኖላታል። እንዲህ ብሎ:- የታንኳው ሽርሽር የመንፈስ ማደሻ፣ ከጣና እስከዘጌ ፍቅር መጨረሻ። አምላክ ታሪክ ትቶ ተጨንቆ የሰራሽ፣ ለምለሟ አገራችን አባይ ጣና እንዴት ነሽ። አብዛኛው የዘመኑ ሙዚቃ ፈርጀ ጠባብ ነው።ዘፋኞች ነጠላ ጭብጥ ይዘው ነው ደክመው የሚያደክሙን፥ሰልችተው የሚያሰለቹን። ተስፋዬን ልዩ የሚያደርገው ፍቅር ላይ ብቻ ሙጭጭ አይልም።ሰምተን የማንሰለቸውን የአያቶቻችንን የጀግንነት ታሪክ ወደኋላ መልሶ ያስኮመኩመናል። "ማደሬ" ነው የሚለው ዘፈኑ በጀግኖች ታሪክ የታጀበ ነው። ፅናትን አሸንፎ ማሸነፍን የደሃን ቁርጠኝነትና ሲገልፀው እምዬ ሚኒሊክ ቢያስፈልጉ አጡሽ ጎንደር አፄ ፋሲል ቢያስፈልጉ አጡሽ ጥሩ ንጉስ ጦና ቢያስፈልጉ አጡሽ ደሃ ቁርጠኛ ነው እኔ አገኘሁሽ ሲል ተቀኝቷል። * የደጃዝማች በላይ ዘለቀን አያያዝ፣ የፍርድ ሂደት እና የሕይወቱን ፍፃሜ አስመልክቶ ዘፋኙ ያንጎራጎረውን ባለአራት ስንኝ ግጥሞች መልዕላስታውሳችሁ እወዳለሁ... አታለሉት አሉ በላይ ዘለቀን መከሩበት አሉ በላይ ዘለቀን አሰቃዩት አሉ በላይ ዘለቀን ክፉ የክፉ ቀን የሚሆነውን። በላይ ደብረ ማርቆስ ላይ ንጉሱን በተቀበለ ጊዜ ስልጣን ስጡኝ አላለም። የመጀመሪያ ጥያቄው " እኔ አገር አማን ከሆነ አርሼ እበላለሁ፥ ወታደሮቼን ተረከቡኝ እና ስራ ስጧቸው" ነበር። ጃንሆይ ታዲያ ለወታደሩ ምንም መፍትሄ ሳይሰጡ በላይ አዲስ አበባ መጥቶ እንደሚነጋገሩ መልዕክት አስተላፈው ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ። በኋላ ዝቅ ያለ ማዕረግ ( ከሰራው ጀብድ አንፃር) ደጃዝማች ተብሎ ቢቸናን ቆርሰው ሰጡት። እንዲህም ሆነ በጦርነት ጊዜ ባንዳ የነበሩ ሰዎች በላይን ሊያሰሩት አልቻሉም። በነገር ጠምደው ያዙት። መከሩበት፣ ከንጉሱ ጋር አጣሉት። ተከሰሰ፣ ተሰቀለ። "አታለሉት አሉ" የሚለው ተስፋዬ ይኼን በሂደት ነው። " አሰቃዩት አሉ" የሚለው ለዋዛ ተስፋዬ አልተጠቀመውም የኔው አካሉም አልገጠመውም። ነገሩ ወዲህ ነው። የበላይን ስቅላት የሚያስፈፅሙ ወታደሮች ገመዱን ከማንቁርቱ ከፍ አድርገው በጆሮ ግንዱ በኩል ስላስገቡት ነፍሱ ቶሎ አልወጣ ብላ ብዙ ተሰቃይቷል። ይኼን ነገር ብርሃኑ አስረስ " ማን ይናገር የነበረ- የታህሳሱ ግርግር እና መዘዙ" እና አበራ ጀምበሬ " አባ ኮስትር" በተሰኘው ስራቸው ጠቅጠሰዋል።ጌታ በለጠ እንደዚህ ይህን ወንድም የምናስታውስበትን ስለከተብክልን ከልብ ለማመስገን እንገደዳለን።ድምፃዊ ተስፋዬ ወርቅነህ አይረሳም። ኧረ እንዴት ነሽ ሀገሬ ኧረ እንዴት ነሽ ጎንደር የአፄ ፋሲል ሀገር... ለተስፋዬ ወርቅነህ ግጥምና ዜማ ከሚያቀብሉ ሰዎች መካከል ፀሐይ በየነ ዛሬ በሕይወት የለችም ነብሷን ይማረው። ግጥም የኔው አካሉ ፀሃይ በየነ ሲሆኑ !! ሙዚቃ ቅንብር ይሳቅ ባንጃው ሰለሞን እያሱ ደጀን ማንችሎት ዳዊት አበራ * በነገራችን ላይ ተስፋዬ ወርቅነህ ከመርካቶ የሚለው ስራው ላይም የአዲስ አበባ ሰፈሮቿን ከእነ ውብ ልጆቿ በስራው ዳሷል አሞካሽቷል።
🏴 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 24ተኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታዎች :- ⏰ ተጠናቀቁ' ሊድስ 0-4 አርሰናል ⚽️ ዙቢሜንዲ 27' ⚽️ ዳርሎ OG 38' ⚽️ ዮኮሬሽ 70' ⚽️ ጄሱስ 87' ብራይተን 1-1 ኤቨርተን ⚽️ ግሮስ 73' ⚽️ ቤቶ 90+1' ዎልቭስ 0-2 በርንማውዝ ክሩፒ 27'⚽️ ስኮት 90+1'⚽️
https://t.me/dw_amharic?livestream
без подписи
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ ከዚህ ስር በተጠቀሰው ሊንክ በመግባት ያመልክቱ። https://vacancy.amharabank.com.et/ 1. Customer Service Executive-II Place of Work: Addis Ababa City Branches, Abdi Nono Branch, Abrhajira Branch, Adama City Branches, Addis Zemen Branch, Adiarkay Branch, Alem Ketema Branch, Aleta Wondo Branch, Anbesami Branch, Arbaya Branch, Arerti Branch, Ataye Branch, Balchi Branch, Bonga Branch, Butajira Branch, Dansha Branch, Dargie Branch, Dilla Branch, Dukem Branch, Enewari Branch, Fetra Branch, Gedebye Sub-Branch, Ginager Branch, Greek Camp Branch, Guhala Branch, Janamora Branch, Jinka Branch, Logia Branch, Manbuk Branch, Masero Denb Branch, Maykadira Branch, Meragna Branch, Meti Branch, Mizan Teferi Branch, Molale Branch, Quara Branch, Rema Branch, Semera Branch, Shahura Branch, Sheno Branch, Simada Branch, Tach Gaint Branch, Woliso Branch, Yifag Branch, Yirgachefe Branch and Yirgalem Branch. 2. Customer Service Executive-II (Interest Free Banking) Place of Work: Addis Ababa City IFB Branches, Arefa Branch, Alif Branch, Amana Branch, Bereka Branch, Bilal Branch, Bistima Branch, Hara Branch, Merhaba Branch, Mina Branch Nejashi Branch and Siddiq Branch. አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር! #አማራባንክ #AmharaBank #የሥራማስታወቂያ #Vacancy
без подписи
እናትነት
без подписи
без подписи
ጠቅላላ እውቀት ዘመን አቆጣጠር ላይ ስለምንጠቀማቸው ምህፃረ ቃላት ዘመን አቆጣጠር ላይ አመቱን ቁጥሩን ከጻፍን በኃላ ለምሳሌ ዓ.ም(A.D) የሚል ምህፃረ ቃል እና ሌሎች ምህፃረ ቃላትን እናስከትላለን ። ስንቶቻችን የእያንዳንዱን ምህፃረ ቃል ሙሉ ፍቺ እናውቃለን ? ዓመተ ምህረት (ዓ.ም) ከክርስትና ሀይማኖት ጋር የተገናኘ ስለሆነ እስላሞች የእራሳቸው ዓ.ም ን የሚተካ እንዳላቸው ስንቶቻችን እናውቃለን ? ከሀይማኖት ጋር የማይገናኝ (ከሀይማኖት ነጻ የሆነ) ምህፃረ ቃል እንዳለ ስንቶቻችን እናውቃለን ? የዘመን መቁጠሪያዎች 1. ዓ.ም — ዓመተ ምሕረት ትርጉም ፦ ከኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በኋላ የሚቆጠሩ ዓመታት A.D - Anno Domini 2. ዓ.ዓ - ዓመተ ፍዳ ትርጉም ፦ ከኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በፊት የተቈጠሩ ዓመታት B.C - Before Christ ብዙ ጊዜ በሳይንስና ታሪክ የምንጠቀምበት 3. CE (ኮሞን ኤራ / የተለመደ ዘመን) ትርጉም ፦ ከ A.D ጋር ተመሳሳይ ዓመታት ነገር ግን ያለ ሃይማኖታዊ ቃል ለታሪክ፣ ለሳይንስ፣ ለጥናት ተመራጭ 4. BCE (ቢፎር ኮሞን ኤራ / ከተለመደው ዘመን በፊት) ትርጉም ፦ B.C ጋር ተመሳሳይ ዓመታት ነገር ግን የሃይማኖት ቃል ያልተጠቀሰበት አሁን ላይ ምሁራን እና ተመራማሪዎች በብዛት የሚጠቀሙት 5. A.H (ዓ.ህ — ዓመተ ሂጂራ) ትርጉም ፦ ነብዩ መሐመድ ከመካ ወደ መዲና ከተንቀሳቀሱበት ጀምሮ የሚቆጠሩ ዓመታት የሙስሊሞች የሀይማኖት ካሌንዳር መነሻ ዓመት ፦ 622 A.D 6. E.C (ዓ.ም ኢትዮጵያ) ትርጉም ፦ የኢትዮጵያ ዘመን መቁጠሪያ (Ethiopian Calendar) ከግሬጎሪያን ካሌንዳር 7 ዓመት እና 8 ወራት የሚያንስ ማጠቃለያ ሀ. የክርስቲያናዊ መቁጠሪያ A.D → ከክርስቶስ ልደት በኋላ B.C → ከክርስቶስ ልደት በፊት ለ. ዘመናዊ ያለሃይማኖታዊ መቁጠሪያ CE → A.D እኩል BCE → B.C እኩል ሐ. የእስልምና መቁጠሪያ A.H → ከሂጂራ ጀምሮ *ሐ. የኢትዮጵያ መቁጠሪያ E.C → 7–8 ዓመት ያንስ
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи